🛑ከባድ ፍጥጫ የዘፀዓት ሪልስቴት ባለቤት ምን ነካው18 አካውንት ተዘጋብኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 153

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Před 2 měsíci +10

    በዚህ ደረጃ ለማጭበርበር እንኳ ለማጭበርበር የአዕምሮ ብስለት የለውም።ይህን ማድረግ የቻለው የሀይማኖት ጭንብል ተጠቅሞ ነው።

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +5

    አሜን ተባረኪ ይህ እጅግ ጥናት እንዳደረግሽበት ያሳያል የዚህ ሁሉ ፍፃሜን ማየት ናፍቆናል

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 2 měsíci +4

    አሜን TV ጎበዝ ነሽ በርቺ። ብቻ ቪዲዮዎችሽን በአንዴ ረጅም ከማድረግ በክፍል 1 አና 2... እያልሽ በተለያየ ቀን ልቃቂ ። ረጅም ቪዲዮ ለመከታተል ጊዜ ይጠይቃልና ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 měsíci +20

    መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ይህንን ጉደኛ ማስቆም መቻል አለበት :: ሕዝቡን አጭበርብርዎል ::በእዉነት ይህ ሰዉዬ ያለማፈሩ

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 Před 2 měsíci

      ምን መንግሥት አለ

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 Před 2 měsíci

      እንዴት ነው ያጭበረበረው??? ሰዎቹ እኮ የቆጠቡት በጠቅላላ ሲደመር ከ2 ሚሊዮን አይበሌጥም። ሰውየው ግን ያለው ሀብት በቢሊዮን የሚቆጠር ነው። ይልቅስ ሰውየው ከሌላ አካል የሰረቀው ነገር ካለ መፈተሽ ነው።

    • @alemayehuhaile5600
      @alemayehuhaile5600 Před 2 měsíci

      መልካም ሰው ነው ሰርቶ ነው ያገኘው

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před 2 měsíci

      ማንን ተማምኖ ነው የሚያጭበረብረው ?

  • @julieayeleh6437
    @julieayeleh6437 Před 2 měsíci

    እንደዚህ ሰው ያመንኩት ሰው የለም ጠላቶችህ ከፊትህ ይራቁ ተባረክ!

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před 2 měsíci +3

    እባክሽ እናትዬ በነካ እጅሽ በላይ ሽፈራው የሚባለውንም ሰውዬ ጠይቂልን በሪል ስቴት ስም ብዙ ሰዎችን አጭበርብሯል

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 Před 2 měsíci +9

    ሐዋርያው ብላችሁ አትጥሩት
    ሐዋሪያ ማለት የወንጌል አገልጋይ ነው
    ለእግዚአብሔር መንግስት የሚሰራ ነው
    ደግሞም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚከተል ነው።
    በፍጥነት የህዝብ ገንዘብ ይመልስና ንስሐ ይግባ። ሳይበሉ መሞትም አለ ወንድሜ
    ለሰው ልጆች የማሰናከያ ድንጋይ አታስቀምጥ።

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 Před 2 měsíci +5

    ሰውዬው ትክክለኛ መልስ ላለመስጠት የሚሄድበት የድድብና ጥግ የሚገርም ነው በጣም ያሳዝናል መንግስት ወጥረህ ያዝ እንደዚህ አይነት ወንበዴ በዚህ ዘመን በቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ደፋርና ከእውቀት ነጻ ዩሆኑ ሰዎች ናቸው ወንጌልን ያደበዘዙት።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 2 měsíci

      ኳሬ ነጌኛ የገዳይ የዘረፋ የአፋኝ ቡድን አባል ነው ገንዘቡን የሚካፈሉት ከመንግስት ጋር ነው ከነ አብይ ጋር በው ፖሊሱም ዳኛውም ወታደሩም የነሱነው የሚጣሉት የዘረፋትን ሲካፈሉ ነው ለህዝብ አዝነው አይደለም የሚሽገው አብይ ነው ዋናው ዘራፊ እሱ ነው ገንዘቡን ለማንም አይሰጥም ጥሩ ድራማ ይሰራበታል ገሎ አብሮ ገዳዩን ያፋልጋሀል ዘርፎ ሌባ ያፋልጋል

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Před 2 měsíci +1

    ፓስተር ማቴዎስ መልካም ሰው ነው ።የስራ ሰው ነው አገልጋይ እየሰራ ያገልግል አስራት መባ እና የፍቅር ስጦታ እየጠበቀ መኖር የለበትም የሚል አቋም ያለው ታታሪ ሰው ነው ።መልካም የሚሰራ ሰው ሁሌም አንገት የሚያስደፍ አይጠፍም ።ስህተት እንኳን ቢኖር ንብረቱ ብዙ ስለሆነ ሸጦ መመለስ ይችላል እርእዩ ትልቅ ነው።አለማየሁ ሀይሌ

    • @Shashemene
      @Shashemene Před 2 měsíci

      ልቦች😢

    • @BettyHussen
      @BettyHussen Před 2 měsíci

      ሰውን ከሚያጭበረበር በአስራትና በመባ ቢተዳደር ችግር የለውም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው

  • @tamiratabebe5221
    @tamiratabebe5221 Před 2 měsíci +8

    በመጀመሪያ ማህበሩ ዘጸዓት ብድርና ቁጠባ ሲጀመር የተመሰረተዉ ብድርና ቁጠባን ለማመቻቸት ሳይሆን ቤት ለመስራት ተብሎ ነዉ ምንም አታምታታ::
    እኔ ከመጀመሪያዋ ስብሰባ ቀን ጀምሬ ስሳተፍ የሰማሁትም ማህበሩ ውስጥ የገበሁትም ለቤት ፕሮጀክት ነው::

    • @saronanaye
      @saronanaye Před 2 měsíci +1

      እኔም እንደዛው ተብሎ ነው የገባሁት ።

    • @desalegndasino7354
      @desalegndasino7354 Před 2 měsíci +1

      እውነት ነው ወንድሜ

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před 2 měsíci +2

    ጎበዝ በርቺ

  • @mamahikma5600
    @mamahikma5600 Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር ብርን መቆጠብና ወለድን አስቦ መክፈል የሚችል ብሄራዊ ባንክ እውቅና የሠጠው ለባንኮች ብቻ ነው!!!
    በጣም የሚያሳዝነው በሪል ስቴት ስም የሃይማኖት ተቋማቶች ሌብነት ውስጥ ገብተው ህዝቡን ማሠቃየት መጀመራቸው ነው!!!

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 2 měsíci +3

    ይሔንን ሰው ሕግ አዋቂና ነገር አዋቂ ነው ሊሞግተው የሚገባው. እሱም በባለስልጣናት ተተግኖ ነበር ቦርዶችንና ጠያቂ ባለመብቶችን እያፈነ እያሳደደ የነበረው.

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 Před 2 měsíci +1

    ይህ ወንድም የተጠየቀውን ሁሉ እየመለሰ እንዳለ እየሰማሁ ነው ከፊት ስለሆነ ባለራዕይ ስለሆነ የሚናገረው በሙሉ እውነት እንደሆነ ልቤ በሙላት አምኖታል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጠላቶችህ ፊት ራስህን ዘይት ይቀባህ የጌታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን

  • @LivingGodtveclgchurchacts2to4
    @LivingGodtveclgchurchacts2to4 Před 2 měsíci +3

    ሰብለ ጥሩ መረጃ ሰብስበሽ ውጤታማ ጥያቄዎችን ነው የጠየቅሺው በርቺ
    ሰውየው ግን ማህበር ነው ብሎ ቦታ ሊሰጠን ነው ብሎ ነው ይሔንን ሕዝብ ሁሉ የሰበሰበው እንጂ ብድርና ቁጠባም ሆነ ሪል ስቴት ብሎ አልጀመረም
    ከንቲባ ቢሮ ልንገባ ነው ለአገልጋዮች ቤት መስሪያ የሚሆን ቦታ ሊሰጠን ነው ብለው አጣደፉን የዓመት 6000 ብር የመመዝገቢያ 1300 ብር ይሔ ሚስኪን አገልጋይ ከሌለው አምጥቶ ከፈለ ከዛ በኃላ ነው ብድርና ቁጠባውም ሪል ስቴቱም የመጣው እሱ ግን በሰው ብር ሃብታም ሆነ እግዚአብሔር የሌለበት ሀብት
    ከሁሉ የሚያሳዝነው ለአገልጋዮችን ድጋፍ እያደረጋችሁ አንደኛ ዙር ግቡ እያለ 150ሺ፣300ሺ 500ሺ እየተቀበለ ሕጋዊ ደረሰኝ የላቸው እንዳይጠየቁ በካሽም የሸጎጠ አለ😂 ያሳዝናል።
    ያልገባው ነገር ይሔን ሁሉ ሕዝብ ጌታ ሰጥቶት መበተኑ ነው።

  • @waltajiterfa1594
    @waltajiterfa1594 Před 2 měsíci +3

    God have mercy on us.

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 Před 2 měsíci +2

    ከብልፅግና ባለስልጣናት ጋር የተከፈቱ ድርጂቶች ይሆናል እንደዚህ በግልፅና በገሃድ ህዝብን የሚያስለቅስ።
    እግዚአብሔር ይጠይቃል!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 2 měsíci +5

    መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉት ሐዋርያት፦ ለፀሎት እና ለቃሉ እንድንተጋ ብለው ሌላ የአገልግሎት ጫና እንዳይበዛባቸው እነ እስጢፋኖስን ሲመርጡ እናያለን ታዲያ የዚህ ሰውየ አገልግሎት ከዚህ ሁሉ የቢዚነስ ሊቀመምበርነት ጋር አብሮ ይሄዳል? ወይስ.....?

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Před 2 měsíci +1

    ይህን ሰው ግን ሐዋርያ ነው የምንለው ወይስ business man ነው የምንለው? ለመሆኑ በየትኛው ጊዜ ነው ወንጌል የሚያገለግለው? አገልጋይ ከሆነም በእንደዚህ አይነት ምስክርነቱ እንዴት ይሆን የሚያገለግለው? ለማንኛውም ወንጌል ከሚሰደብ በሚመለከተው አካል ምርመራ ተደርጎ ጉዳዩ በቶሎ ቢቋጭ ጥሩ ነው::

    • @Hundumak
      @Hundumak Před 2 měsíci

      ነቢይ ባለይ ሽፈረው ራሱ በንግድ ተጠምዷል። በእግዚአብሔር ስም የሚያጭበረብሩ 😂😂

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 Před 2 měsíci +3

    ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥታ ምላሽ ለምን አይመልስም ወደ ሌላ ነገር ውስጥ ይገባል በጣም ከባድ ሰው ነው እግዚአብሔር ልፋታችን አደራ በአረብ ሀገር ደም ተፍተን ቆጥበን እንዳይበላብን 😢😢😢

  • @user-zh4fe2mc4d
    @user-zh4fe2mc4d Před 2 měsíci +1

    Indazi ayinet leba ayichem,semichem alakim,betam leba new sewuyewu ,be deha birr habatam honowal,bizu agelgawoch moral sebirowal sewuyehu bi bizu sew iyetefelege yigegnal.

  • @LivingGodtveclgchurchacts2to4
    @LivingGodtveclgchurchacts2to4 Před 2 měsíci +1

    ፓስተር ማቴዎስ ያቆብ ንስሃ ግባ ከተሳሳተ መንገድ ተመለስ እኛ ሁሉንም እናውቃለን ብዙ ሃብት አሸሽተሃል ሆቴል ከፍተሃል(ባጥሌ ሆቴል) ተመለስ ከጌታ ጋር ታረቅ በፍጹም ልብህን አታደንድን

  • @user-mn9cp7kh9z
    @user-mn9cp7kh9z Před 2 měsíci +1

    በደንብ አግበስብስ እግዛብሄር ግን ፍርዱን ይሰጣል እንዳትረሳ

  • @singersamueldinkuofficial3121
    @singersamueldinkuofficial3121 Před 2 měsíci +1

    Beeetaaam Gobez Seblye

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 2 měsíci +1

    "ማታለያም ይሁን ሪያሊቲም ይሁን" ይሕ ማለት ማታለልንም እንደ አንድ የገንዘብ መሠብሰቢያ ዘዴ ተጠቅመንበታል እያለ ነው ያለው ሰውዬው. ጋዜጠኛዋ ግን ተበልጠሻል አልቻልሽበትም አጠያየቅ ሰውዬው ተክኖአል.

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 2 měsíci +2

    Enezh be haymanot sem yetesegesegu lebochen mengist telo bilo ermega kalewesed tilek chgr endemefeter gilts nw

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 2 měsíci

    የሚሠራ ስው የማይወድ ጦርነትን የሚወዱ መጥፎ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብወግድልን።

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 2 měsíci +1

    እውነት ለመናገር እራስህን አስተዋውቀን ብትይው ስለመንፈሳዊ ህይወት ስለአገልግሎትህ ንገረን ብትይው እንደመግቢያ ብታደርጊ ጥሩ ነበረ ለነገር ቸኮልሽ ጀግና ሰው ነው

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Před 2 měsíci

      የትኛው አገልግለቱ ነው የምትጠይቀው?
      የማጭበርበር አገልግሎቱ ከሆነ ያስመጣትም ያ ነው ልትጠይቀው የመጣቹ የአይጥ ምስክር ዲጲጥ እንዲሉ ይህ ነወ?🤔🤨🙄😂

    • @hailem9116
      @hailem9116 Před 2 měsíci

      ​@@ZEthiopia-ng2oeእሱ ለብዙ ሰው የስራ እድል የፈጠረ ሰው ነው አንተ ምን ሰርተህ ነው??ለተቀማጭ አሉ

  • @woubeshetdegene8183
    @woubeshetdegene8183 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር አለ

  • @peace4allc
    @peace4allc Před 2 měsíci +1

    yihe sew besew ej nefisu endemitalif erigitegna negn yedhihoch amilak bekifu ej yitilewal kemilase tsegur yiwuta

    • @Africa562
      @Africa562 Před 2 měsíci

      You better change your nick before commenting like that.

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Před 2 měsíci +1

    ዘርነው መልካም ከዘራህ መልካም ታጭዳሐህ ክፉ ከሆነም እንደዛው

  • @dawitgirmai5523
    @dawitgirmai5523 Před 2 měsíci

    የ እነ ኣፖስትል: ፓስተር : ጉድ መጨረሻ ጊዜ ያሳየናል.....ገና ገና ... ጉዱ ገና ነው!!

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Před 2 měsíci +1

    ያሳፍራል።ግለሰቡ በሕግ የሚጠይቀው አጣ እንጅ ማታለሉን አምኗል።
    መንግስት ሀይማኖትን አስታከው የሚዘርፉ ሰዎችን መታገሱ ያሳፍራል።

  • @amenmedia2539
    @amenmedia2539 Před 2 měsíci

    Pastor, please ensure your responding has to be only for addressing the Hoster question.

  • @sanchosancho2231
    @sanchosancho2231 Před 2 měsíci +2

    Yasazenal 😂I feel bad altebekum nbr ye demet tekekelenga baheri yetenekach ken nw yemiwetaw! Wendme ye dehochen ber meles demo be geta fit neseha geba!

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +2

    እንደንግግርክ እውነተኛ ሰው ትመስላክ ያእውነት እግዚአብሄር ይድረስልህ

    • @abebebonge2231
      @abebebonge2231 Před 2 měsíci

      Be hezeb birr real state meseretek, menchu yaletawoke habit new tebilo new hulum neger tagedobetal

    • @abebebonge2231
      @abebebonge2231 Před 2 měsíci +1

      Ethiopia wusit Yeminor 1 pastor kebeteseb yeworesew habit kalehone beseteker billionaire endet mehon yichalal?

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před 2 měsíci

      🥺🥺🥺🥺🥺

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před 2 měsíci

    አይኔ ደረቅ ሌባም አለ ወገን 😂😂 ጌታ ይስበርለት በጌታ ስም ንግግሩ ራሱ ጥጥ ይላል ጌታ የሌለበት ደግሞ ሀዋርያ ነኝ ይላል ፖሮ ነኝ ይላል ሰብልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላቀረብሽው አሰናከለንኮ😂😂

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc Před 2 měsíci

    እነዚ አፖስትል፣ፖስተር የሚባሉ ከማጭበርበር በስተቀር ሌላ ነገር የላቸውም።መቼ የበቀለ ባለሃብት ነው? ዬሄ የዘረፋ ሽፈን ኤንዳይሆን?

  • @Jesus_Christ_is_a-LORD
    @Jesus_Christ_is_a-LORD Před 2 měsíci

    Abet wushet me'at

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem

    የፀረሙስና ተቃምም የተደራጀ የማፍያዎች ዘራፊነው ከዘራፊዎች ጋር በመሞዳመድ ደሀው ህዝብነው የሚጎዳው በየትኛውም አገር

  • @melkamumengesha2311
    @melkamumengesha2311 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 Před 2 měsíci

    ብድርና ቁጠባው ዋና የገቢ መሰብሰቢያ ማታለያዉ አፖስቶሊክ የሰዉ ማዕረግ ነው ሰዉ ያን አምኖ እንደሚገባ እሙን ስለሆነ ቀድመው ያውቁታል ሀይማኖት ማታለያ ሆነ😢😢😢😢

  • @tesfubekeletube2024
    @tesfubekeletube2024 Před 2 měsíci +3

    "ብድርና ቆጣዋ" ይላል ደግሞ !
    ምንድነው እሱ ???
    ክክክክክ....ክክክክክ !

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 2 měsíci

    ከሰውዬው አይነ ድረቅ የተነሳ ሀሳቤን መፃፍ አቃተኝ:: መንግስት( ህግ) አለ ግን?

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Před 2 měsíci

    ገገሜ።plc እኮ ከአምስት ሰው በላይ አይደራጅም።ከብድር ቁጠባ የፈለገ ቢያጠራቅሙ እንኳ ከአምስት ስለማይበልጥ ሌላ መጨመር አይችልም።

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 Před 2 měsíci +1

    Sable endezhi aynet kerker batakerb teru meselengl. Anci interview eneh sesema be menfes, be enba new. Yeh gn lela Alm wust ysgebl.😢

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 Před 2 měsíci

    ብልጣብልጥነት የምታይበት አካሄድ ,የሰዎቹን ገንዘብ በቁጠባ ስሙ ባንክ እያስገባ ወለድ መብላቱ የፖስተሩ ነዉ ማለት ምክንያቱም ኮሚቴ ሁሉ እሱ ነዉ

  • @zewdefekadu
    @zewdefekadu Před 2 měsíci +1

    አይ ማቴዎስ ትተኽው ለምትሄደው አለም ይሄ ሁሉ ማጭበርበር ምን ማለት ነው?

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth Před 2 měsíci

    የወጣ ብር ካለ ይመሳል ይላል እንደ? የህዝብን ገንዘብ መዝረፍ ወንጀል ነዉ። ሙስና (ሌብነት) ወንጀል ነዉ ማለት መቼም ወተት ነጭ ነዉ እንደ ማለት ነዉ።

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 Před 2 měsíci +3

    እውነት የት ነች?
    አይኑን በጨው የቀባ ሰው አይ ክርስቶና

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

    • @tesfubekeletube2024
      @tesfubekeletube2024 Před 2 měsíci +3

      እባክሽ አፖስትል የሚል ስም አይገባውም ይሄ ሰውዬ። ነጋዴ/ቸርቻሪ ብለሽ ጥሪው ።

    • @3shumanitymoralityandtruth135
      @3shumanitymoralityandtruth135 Před 2 měsíci

      'እውነትማ' በሊቢያ በረሀ አድርጋ አውሮፓ መግባት ስትሞክር የሜድቴራኒያ ባህር ላይ በጀልባ ተዋጠች። በነፍስ ተርፋ ይሁን የታወቀ ነገር የለም 😢

  • @melkamumengesha2311
    @melkamumengesha2311 Před 2 měsíci

    16:07 እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ

  • @negassahirpa5559
    @negassahirpa5559 Před 2 měsíci

    እኔ ይኼን ሰውዬ ምን አድርግ እንደሚትሉት አልገባኝም

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před 2 měsíci

    Ye kahenu lijoch 2016 lay keyet metu weye deeeeeebube be egzabeher sem macheberebere normal nw

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 Před 2 měsíci

    Min aynet leba new?

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Před 2 měsíci

    ሲያታልል ማን ያምነዋል ዘርፎ ውጭ ሀገር ሊሄድ የድሀ ገንዘብ ሊዘርፍ

  • @yomeke100
    @yomeke100 Před 2 měsíci

    የጨበጣና የሿሿ ሪል እስቴት ነው

  • @Kerkamaw6095
    @Kerkamaw6095 Před 2 měsíci

    Know a day's in Ethio ,being arrogant is a confident 😢

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Před 2 měsíci

    አሁን እኮ ፈቃድ አውጥቶ መዝረፍ እኮ ነው የሚያተርፈው ኧረባካችሁ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከመሬት ጋር አታጣብቁት

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Před 2 měsíci +2

    ይህ ሁሉ ወሬ ምነው ቢቀርብህ!!! የማን አገልጋይ ነህ? ሙሉቀንህን የምታወራለት የገንዘብ ወይስ የእግዚአብሔር ? ከሁለቱ ጌታ የአንዱ ሁን ያሳዝናል የጌታን ስም እባካችሁ አናሰድብ!!!ቤት ባይኖረኝስ ምነው!!! የሰማዩን ቤት ሰዎች እንዲያገኙ ማን እንደዚህ ይንገብገብላቸው ? እህታችን ሰብለ አደንቅሻለሁ ግን ወደ ራሱ መንገድ ትንሽ ሊወስድሽ ሞክሯል የዘማሪ ሸዋየን ጉዳይ አስቀይሶሻል መድረኩንም በመቆጣጠር መርቶሻል እና የራሱን ለጋስነትና ሩህሩህነት አስተዋውቋል መስጦሻልም የጥቂቶች ለቅሶ እንደማያመውና ለጊዜው የብዙዎች ወገን መሆኑን አስረድቶ ወጥቷል ለማንኛውም ለሌላ ጊዜ የሚድያሽን አላማ ሳትጨርሽ አትውጭ ማስታወቂያ ከሆነ በሌላ አቀራረብ ይቅረብ ጌታ ሁላችንንም ይርዳን

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Před 2 měsíci

    እሄ ሰው የሲዳሞ ሰው ነው የሲዳሞ ሰው መለመን ወይ እግዚአብሔር ከረዳው ተምሮ ሙስና መብላት ነው እስቲ ሐዋሳን አሁን ላይ ተመልከቷት ወላይታን አንፈልግም ውጡልን ካሉ በዃላ ክልል ከሆኑ በዃላ ምንም ነገር የለም ስለዚህ አትፍረዱበት ስራ አይወድም

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 2 měsíci

    Belay Ena miracle rele estate 2tunem teyeke

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 Před 2 měsíci +5

    Tebelash😅😅.ጥያቄሽን አስረሳሽ።ጎበዝ ሌባ ነው።የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ😢።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

    • @saronanaye
      @saronanaye Před 2 měsíci

      Asresatiko zemari damtewun bet seto fund raising edaskomachew sititeyk askeyesati ehe yihuda sewuye

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 2 měsíci

    ምን ዓይነት ጭፍን አስተሳሳብ ነው።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 2 měsíci

    YE BLTSGNA EBDOCH BE EYESUS SEM MAWENABED NEW EQDACHEW

  • @seifunurga4391
    @seifunurga4391 Před 2 měsíci

    ይህ ማፍያ ስለሆነ ትክክለኛ መልሥ አይሠጥሽም መንግስት ጣልቃ መግባት አለበት

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 2 měsíci

    to be honest በቂ መልስ አላገኘንም.

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 2 měsíci

    Axewone new kejerbaw sewoch alu

  • @tafessesoka1396
    @tafessesoka1396 Před 2 měsíci

    No elders in Ethiopia ?🇪🇹

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔርን ስም ለምችትህ ተጠቅመህ የደሃ ገንዘብ በልተህ ከሆነ፤ ዋጋ ትከፍላለህ፤ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል። እግዚአብሔር ይቀጣሃል። ሌብነትህ አታላይነትህ ንግግርህ ላይ ያስታውቃል፤ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ፤
    ህዝቡ ለወሬ ለምቀኝነት፤ ለመተት፤ ለዘረኝነት ከሚነቃ ገንዘቡን የት እንደሚያውል፤ ማንን እንደሚያምን ቢያስተውል ይሻለው ነበር። ህግ የሌለበት አገር ሰው ራሱን ከእንደዚህ አይነት ቀማኞች ከእግዚአብሔር ጋር መጠበቅ አለበት።
    How many years you will live?????

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 2 měsíci

    አገልጋይ ከገዘብ ጋር ከተነካካ መጨረሻው እዲህ ነው

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Před 2 měsíci

    ኢትዮጵያ ግን ህግ የለም ማለት ነው??

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 2 měsíci

    በእውነት ሀብታም ክርስትያኖች እንዲኖሩ እንፀልይ ነበር ሲነሱ ግን እንዳይበለጽጉ የሚያደርግ መንፈስ አለ ብዬ አስባለሁ

  • @3shumanitymoralityandtruth135

    Yemin Apostel???

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Před 2 měsíci

    ፒኤልሲ ቢሆን አለ ማን ይጠይቀዋል መንግስት የለም ማለት? ነው እርሱ የሚፈልገው እሄንን ነው

  • @mebratukabeto8915
    @mebratukabeto8915 Před 2 měsíci

    GAZEXEGNA ...?????? AXEYAYEK...JEMERSH INJI TEBELXESHAL...MESHEWED YICHILIBETAL

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 Před 2 měsíci +1

    አሁንም ከዚህ ሪልእስቴት ሰው ይመዘገባል?

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @SilasWolde
    @SilasWolde Před 2 měsíci

    Gashe Atti Rake Farsha Yitte Baino Heddokki Xaphi Assanoheha Egenno Noo Balemuya Shiqishirtoro Diwoyyaka? Atti illamaki Bayichina Sjaqilliki Shiima Yanna Gedensaanni Gooffimarchiki Waajishanoe Xamitannohe Garri Sokka Nootena Lawanno Hoogihero Coy Bushaho.

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Před 2 měsíci

    ቤት እገነባለሁ ብለህ የሰበሰብከውን ገንዘብ ከነወለዱ መልስ ያለዚያ በህግ ትጠየቃለህ።አጭበርባሪ ማፈሪያ በሃይማኖት ስም ታምነህ ገንዘብ ሰብስበህ ነገር ግን ህዝብን ክደሃል።አሁን ሰው ተሰባስቦ ገንዘቡን መጠየቅ አለበት።

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 Před 2 měsíci

    አይ አፖስትል ባይባል ጥሩ ነበር

  • @chuchediriba
    @chuchediriba Před 2 měsíci

    😊😊😊

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 2 měsíci

    እረ ይሔሰውዬ ምንድነው የሚለው ምንም የተጀመረ ግንባታ የለም. አንቺም ይሔንን እንኳ መጠየቅ አልቻልሽም.

  • @ageremengistu1046
    @ageremengistu1046 Před 2 měsíci +2

    የድሐ ገንዘብ ዘርፎ በለሐብት መባል እግዛብሔር ይፍረድ ሌባ ሌባ የጌታን ስም አታሰድብ መልስ ብራየዉን አትቀባጥር

  • @dagnudanu3489
    @dagnudanu3489 Před 2 měsíci

    ካጭበርባሪነቱ ዘረኝነቱ ከዘረኝነቱ የሃይማኖት ካባው ከሀማኖት ከካባው አይናዉጣነቱ 🙆🙆🙆

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 2 měsíci

    ኤፊ ጉድ ነው የሠራችሁ🤓

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 Před 2 měsíci

    Leba new

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Před 2 měsíci

    Don’t call her Sebelete, you are trying to monopolizeing just answer the question.
    You monopolizeed people by giving a title to yourself Apostle and Zestiat to you network. God is God.

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 2 měsíci +3

    መንግስት ፍትህ ይስጥህ የአእግዚአብሄር ሰው

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv Před 2 měsíci +1

    So why raise it? is go with aim?

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @TigistYegetalij
    @TigistYegetalij Před 2 měsíci +1

    Ayizoh yasjemereh egzhabher yasicersahal egnam eskemeceresha begonih nen

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio Před 2 měsíci +2

    This guy has his own fanancial laws. What a mafia😂

  • @danielabayneh8473
    @danielabayneh8473 Před 2 měsíci

    በእግዚአብሔር ስም የዘረፍከውን መልስ ከዚያም ክፍት የስራ መስክ ስለሆነልህ ቀጥል እውነትንግን አትደበቅም እያንዳችሁ ወደፍርድ ትቀርባላችሁ እውነተኛ መንግስት ሲመጣ።

  • @AdissTekle
    @AdissTekle Před 2 měsíci

    የውሸት ብዛት ምን የደረጋል ሰወዬዉ ትክክል አይደለም ብዙ ድሀ አዝኖበታል ግፈኛ ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 2 měsíci

    በዚህ አማርኛው ነው ይህ ሁሉ ህዝብ ያጭበረበረው?🤔

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před 2 měsíci

    እነዚ ጴንጤዎች ጉድ አፈሉ ሀገሪቱን እያጠቧት ነው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci +1

    ለባ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 2 měsíci

    ይሄ ሁሉ ገዘብ ነው ጣጣ ያመጣው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 2 měsíci

    ይህ ሰወዬ ጠንካራ ጋዜኛ ስሜነህ ባይፈርስ ብጠይቅ እንጂ አንቺ እየጠየቀ ነው ያለው መሪ ጋዜጠኛ ሆነ እኮ ሽፍንፍን የእንጀራ

  • @user-gq9py8ty7p
    @user-gq9py8ty7p Před 2 měsíci

    የምን አፖስትል ነው የምትይው? ሌባ እንጂ የህዝብ ሀብት ዘርፈህ በጌታ ስም የምታጭበረብር ርካሽ ሰው ነክ!! የዚህ ሁሉ ድርጅት ባለቤት የሆነው ይህንን መከረኛ ህዝብ ዘርፎ ነው!!

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Před 2 měsíci

    አይ አፖስትል ዱአ አልክ😂😂