Betoch | “ዘመቻ ቡቺያንዝ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 335

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል355 “ ዘመቻ ቡቺያንዝ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 335
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Komentáře • 692

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety +309

    ለሀገራችን ስላም የምትምኙ በላይክ

  • @messiymessiy4625
    @messiymessiy4625 Před 3 lety +29

    ወሻዬ 😂😂😂😂ማፊ የምሰሪ ነገረ ሁሉ ይመቸኛል አድናቂዋ ነኝ 👌 ለይኩኒ የማዳም ቅመሞች ይብዛ ሰላማችሁ😘😘

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +160

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለዳግማ ተንሳይ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።አገራችን ኢትዮጽያ አምላክ ይጠብቅልን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን✝️❤

    • @mlove445
      @mlove445 Před 3 lety +2

      ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን

    • @addgtffgdv3805
      @addgtffgdv3805 Před 3 lety +2

      አሚን አንሚ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genzebgenzeb4608
      @genzebgenzeb4608 Před 3 lety

      Aman Aman Aman Ekan abro adrsen

    • @hananalemayehu4965
      @hananalemayehu4965 Před 3 lety +1

      እንኳን አብሬ አደረን

  • @user-sq9ul8ku3z
    @user-sq9ul8ku3z Před 3 lety +16

    ቤቶች ብሏል ጋሽ ዘሩ እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ልደታ ማርያም በስላም አደረሳችሁ ያመቱ በስላም ያድርስን

    • @user-iz8sj4pm6b
      @user-iz8sj4pm6b Před 3 lety +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሣችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🇪🇹

    • @eyu6354
      @eyu6354 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f Před 3 lety +54

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር አደረሳችሁ። ቤቶችዬ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @aftube6498
    @aftube6498 Před 3 lety +38

    የመዳም ታክሲሆች እንኳን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 Před 3 lety +28

    ግን እንደው እውነቱን ብናወራ ሰማይን እና ምድርን የፈጠረውን አምላክ እንደ ሰውየው ብናምነው እሱ እኮ ከመቶ ሺ በላይ ይሰጠናል😂😂

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +2

      ሠማይና ምድርን የፈጠረ አንድ ፈጣሪ አላህ ነው ፈረዋለው እለምነዋለው ይሠጠኛል

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +58

    አንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግል በሰላም በጤና ለአመቱ ያድርሰን አሜን

    • @user-iz8sj4pm6b
      @user-iz8sj4pm6b Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tube3009
      @tube3009 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ሰብልዬ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 Před 3 lety

      Amen amen amen enqan abro adrsen

  • @GeniTube
    @GeniTube Před 3 lety +48

    እንኩዋን አደረሳችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meeyaad12
      @meeyaad12 Před 3 lety +1

      ነፍጠኛ! የሰው ሀገር ሰፍረህ ሀገሬ ስትል አይደብርም?

    • @GeniTube
      @GeniTube Před 3 lety

      @@meeyaad12 የበከትክ በክት

    • @ethioinfo6087
      @ethioinfo6087 Před 3 lety

      ድንጋይ

    • @shitulegesse452
      @shitulegesse452 Před 3 lety +2

      አሚን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኦርቶዶክስ ጠላት ትጥፋ አሚን

    • @molomolo5250
      @molomolo5250 Před 3 lety

      አሜን

  • @mooploook4162
    @mooploook4162 Před 3 lety +29

    የቻይና ሮኬት እባሀር ላይ መውደቁን ስሰማ ደስ ብሎኛል ሰላም ለገራችን

  • @user-vk6ek8tv8c
    @user-vk6ek8tv8c Před 3 lety +21

    ዌልቤቶች ሠው የውሻ እኳ ፍለጋ ያረጋል እኛ ለሠው ፍቅር ጠፍቶብናል አላህ ፍቅር ይሥጠን ሠላም ለሀገራችን ያረብ

  • @wubalumesele5162
    @wubalumesele5162 Před 3 lety +11

    ጥሩ መልእክት ናው እስኪ ስው ለስውም ፍቅሩን ይስጠን ውሻ እኮ ፍቅር ናቸው

  • @saedamohammad5740
    @saedamohammad5740 Před 3 lety +11

    ቤቶችየ በጣም እናመሠግናለን ኢድ ሙባረክ ስትሉን ወላሂ በደስታ ተዋጥኩኝ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 Před 3 lety +27

    እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤና ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳችው🙏🙏

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +23

    አላህ ሀገራች ከክፉ ነገር አንተ ጠብቀው ያርብ

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v Před 3 lety +13

    በቻይና እንቅልፋ አቶ ያደር አለ እንደኔ ጆሮየን አቁሜ ሰልክላይ ፈጥጨ ነጋ
    እንደኔ የሆነ👈👍👍👍👍👍

  • @user-cw6kt6og7r
    @user-cw6kt6og7r Před 3 lety +11

    _በጣም ነው የሚወዳቸው ቤቶችዬ 💗💗💗💗💗🙏🙏_

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před 3 lety +5

    ሆ ኧረ ሆ😅😅😅አሳቃችሁኝ ደብሮኝ ነበር😌

  • @bertukankebedebertukanbert8583

    ስላገራችን እፀልይ በናታችሁ ቢያንስ አንድ ደቂቃ ለሐገራችን በየአይማኖታችን እንፀልይ 😢😢😢😢😢

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v Před 3 lety +46

    የቤቶቺ ዲራማ በጉጉት ምትጠብቁ ብቻ👈👍👍👍👍👍

    • @alamtudejene7758
      @alamtudejene7758 Před 3 lety +1

      እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የእትዩጲያን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እናት አገራችን ለዘላለም ትኑር

    • @mlove445
      @mlove445 Před 3 lety +1

      @@alamtudejene7758 እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @fafi6898
      @fafi6898 Před 3 lety

      *አልጠብቅም ግን እጠብቃለሁ😂😂*

    • @hawa9525
      @hawa9525 Před 3 lety

      እንደማመር

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 Před 3 lety +37

    እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች
    የቻይና ሮኬት የለምንም አደጋ ባህር በመውደቁ በጣም ደስ ብሎናል

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 3 lety +17

    ዛሬ ዳግማ ተንስሀየ የመ ብርሀን
    ልደት
    የእናቶች ቀን ሁሉም በአንድ ቀን
    ሆነ እንኳን አደረሳችሁ ውድ
    ኦርቶዶክሳዊያን
    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች ሁሉ

  • @user-tw6dh6mh8s
    @user-tw6dh6mh8s Před 3 lety +5

    ዋው ቤቶች ድራማ ሁሌም እናፍቃለሁ ❤️❤️❤️
    በመቀጣልም በአለም ለይ የሚትገኙ ውድ የእስሊምና እምነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን ለEid Fetera በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤️❤️❤️👉🇪🇹

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 3 lety +22

    አህለን ቤቶች ነኝ የመዳም ክመም እስኪ ማነው እዴኔ እመዳቤት የሚሠሪ👍👍👍✍️✍️✍️

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +27

    ቤቶችዬ ወላሂ ክበሩሌኝ ❤❤👉ኢድ ሙባረክ ስትሉ ብቸኝነት የተሠማውን ልቤን ጠገናችሁልኝ ኢትዮጵያ ይች ናት👉ኢትዮጵያ የእንጀራ እናት አደለችምና አላህ ያክብርልን ቤቶችዬ❤

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +27

    አንተ እሩጫና የአረብ አገር ኑሮ መቼ ይሁን የሚሞላው 😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +22

    ሠላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርከልን የሀገራችን ሠላም የናፈቀው ማነው

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 Před 2 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💘💘

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +9

    አዛልዬ አለባበሽ ደስ ይለኛል መልክሽም ፀባይሽም አዛልዬ::

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 Před 3 lety +10

    እንኮን በሰላም መጣቹህ ቤቶችየ እንኮን አብሮ አደረሰን ኢዲ ሙባረክ

    • @senaysew8231
      @senaysew8231 Před 3 lety +1

      እድ ሙባረክ ብያለሁ🌹

    • @hjv8575
      @hjv8575 Před 3 lety

      አላህ ይባር ክሽ 🥰💋💝💕

  • @hjv8575
    @hjv8575 Před 3 lety +10

    ኧረ ይበቃል ተናፍቀሀል እስኪ የናፈቃችሁ

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před 3 lety

      ይበቃል ከቤቶች ድራማ ቀጥቷል ተስፋ ቁረጡ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    እንኳን በደና መጣች ቤቶች ፍቅር ይስጠን ውሻ ጥሩነው ዙሩ በሳቅ ገደልከን ፈታ ለሀገራቸ ሰላም ያምጣል

  • @amenabegum3217
    @amenabegum3217 Před 3 lety +4

    እኳንበስላምመጣችሁ ለመላውየእስልምና እምነትተከታዬች ለኢድአልፈጥርእኳንበስላምአደረሳችሁ

  • @NesuAmen
    @NesuAmen Před 28 dny +1

    ቤቶች በጣሚ ደስትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Před 3 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮጵያዊውን 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @belayneshbelaynesh1453
    @belayneshbelaynesh1453 Před 3 lety +6

    አይ ማፊ እንደዛሬ አላሳቅሽኝም ወይኔ 😂😂😂😂በተገላቢጦሽ ሲነግርሽ አይገባሽም በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ሰላማቹህ ይብዛ ቤቶች እየ ስወዳችሁ ትናትና ስጠብቅ ነበር ያመሸሁት ኢትዮጰያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በስደት ያላችሁ በሰላም ወደ ሀገራቹህ ተመለሱልኝ እህቶቸ ወንድሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😃😃😃😃😃😃😃

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 Před 3 lety +2

    ወይ ውሻዬ ምርጥ ነው ቤቶች ምርጦቼ ይመቻቹ ደስ ይላል

  • @saronalem6887
    @saronalem6887 Před 3 lety +16

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +2

    እር በሳቅ ሞትኩ ማርያምን ምርጦች😘😘😘

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před 3 lety +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ ቤቶች በሳቅ ገደላችሁኝ 100,000 አይ ዘሩ እንደው የገንዘብ ነገር አይሆንልህም እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ፣በርቱልን እንወዳችኋለን👍😊💕

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Před 3 lety +1

    kkkikk አያ አሹ ቢሊሹ መፊ isiin jaalana betoch dirama😍😄🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +4

    ክክክክክክክክክክክክክክ ጋሽ ዘሩና አዛሉ ውሻየ ውሻየ ሲባባሉ ጠፉታ የምትፈለገው ውሻ አመለጠቻቼው። አይይ ስንት ብር አመለጠህ ዘሩ 😁😁

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +1

    ወይኔ የውሽት አቀባበል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z Před 3 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ ስወዳቹ እደው ውነታውን ቁጭ ነው ምታረጉት

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +1

    ወይ አሜንዬ እያየንሽ አደግሽ አይደል??? እደጊ ተመንደጊ ማክቤልዬ💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před 3 lety +9

    ያለ ይቤ ቤቶች አይሞቅም

  • @braniyoutobeh4928
    @braniyoutobeh4928 Před 3 lety +9

    Wel come bagaa nagaan dhuftan Dirama Betoch love you like sher comments 😘 ♥

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +3

    ጋሽ ዘሩ በብር ቀልድ አያውቁም😂😂አዛሉ ደግሞ ሰው ምን ይላል ትያለሽ??? 😂😂😂😂😂አሹ ብልሹ ብር ካሌለህ? ብትጠፋም የሚፈልግህ የለም:: ከሌለህ የለህም ::😂😂😂ወይ ዛሬ😂😂

  • @tesfayetsegaw1202
    @tesfayetsegaw1202 Před 3 lety +3

    ቻይና እና ኮሮና ሁለት አመታቸው አፍ እንዳሣፈኑ አለምን በጭምብል አንድ እንዳደረጉ ዘንድሮማ ደሞ ሮኬት ለቅ ሌቱንም ቀኑንም ሠው እንቅልፍን አጣ።አቤት የታየው ጉድ የሠብ መላምት ግን እሡ እንደኛ አደል ቸሩ አምላካችን ሣያነዛንዘን ዘር ሣያሥቆጥረን ወሥዶ ከተተልን እሡ ከፈጠረው ከሥምጡ ሸለቆ ከውቅያኖሣችን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 3 lety +2

    ወይኔ ኪሳራ😂😂በዘሩ ስስት ሁለት ኪሎ ስጋ በልታ😂😂😂

  • @suman6350
    @suman6350 Před 3 lety +1

    አሹ ብልሹሹ እና ማፊ ወፊ ሲጨቃጨቁ ደስ ይለኛል ከሚፋቀሩ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 Před 3 lety +1

    ዘሩ ልብር👌👌እንደኔ ነህ😂😂የኔ ግን ለቁም ነገር ካልሆነ ነው😂😂

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 3 lety +4

    ዘሩ ትወና ሲችልበት

  • @hawahawaa6409
    @hawahawaa6409 Před 3 lety +2

    እወዳችሁ አለህ አላህአገራችንሰላምትሁንልን አገረችንአደነት ናፋቅ ነው

  • @martaafg6952
    @martaafg6952 Před 3 lety +4

    well come, bagaa nagaan dhuftaani
    I love all so much ❤❤👈

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi Před 3 lety +4

    ሀግር ይሚባል ነግር አይኑርም ሙስሌሙችን እይብድሉ እና ሙስሌሙችን ፅፍኝነት ካል ጥብቁ ሀግር ተፍርሳልች ይህ ብትግባር ታያላችሁ ፅር ሙስሌሞች ጥብቁ

  • @newsalam1633
    @newsalam1633 Před 2 lety

    ክክክክክ ያማታል ይርባታል አሉ የኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z Před 3 lety +3

    ከፍጡር ቡሀላ እመለሳለሁ

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před 3 lety +1

    ሰላም ከትላንት ወዳ ባላየው ዛሬ አየኋችሁ ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ለህቦቻችን ሰላሙን ያውርድልን በዛብህ ምድነው ፀጉርህ የዘሩ አድናዎች ዘሩ ቀለጠ እንወድሀለን

  • @seademohammed7514
    @seademohammed7514 Před 3 lety +2

    እኮን አደረሣችሁ አጀማአ ኢድ ሙባረክ

  • @user-my5st7pu7u
    @user-my5st7pu7u Před 3 lety +1

    እኳንአብሮአደረሠን የኔማሮቺዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲ 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g Před 3 lety +1

    አይዛሮ እኔ አልጋ ላይ አሰቅምጥት ክክክክክ በሰቅ ፍንዴሁ

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 Před 3 lety +3

    አገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @smira4528
    @smira4528 Před 3 lety +1

    አዩ።አሹቱልቱላ

  • @filmic3423
    @filmic3423 Před 3 lety +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ ። For Ethiopian Christian

  • @saliya3249
    @saliya3249 Před 3 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶችይ እንኳን በደህና መጠቹ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +2

    የና ልብስ መቀየሩ ጥሩነው ኮፍየውም ይቀየር ውይ እነሻሸ ካርድ ከሞለውላቸው እናት የሆናቹህ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳቹህ እናቴ እንኳን አደረስሺ

    • @hawa9525
      @hawa9525 Před 3 lety

      ደምሩኝ እዚህ ቤት ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ

    • @hawa9525
      @hawa9525 Před 3 lety

      ደምሩኝ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před 3 lety +1

    አይይይይ ማፊክክክክ

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o Před 3 lety +2

    አይ ዘሩ አንተ ነህ ወይስ እኔ ነኝ የማቃት😆😆😆😆😆 አላለም

  • @messya7125
    @messya7125 Před 3 lety +1

    በዛብህ ፀግርህን ምነዉ ብታስተካክለዉ መቼም የናንተን እያየ ነዉ ሰዉ እንደፋሽን የሚይዘዉ ወንዶች ፀጉራቸዉ አጠር አድርገዉ ሲታዩ ጥሩ ነዉ አይከብድህም ?

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Před 3 lety +1

    የልጆች ጨዋታ አደረጋችሁት። የዛሬው የማፊ (ገፀ ባህሪዋ) ድርሰት እና ዝግጅት መሆን አለበት። መቼም ሁሌ አይሞላ ለዛሬው ይቅር ብለናችኋል።

  • @user-nu4ge4iu1t
    @user-nu4ge4iu1t Před 3 lety +2

    ቤቶች መዝናኛዎቻችን ናችሁ እናመሰግናለን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 3 lety +1

    አሹ ብልሹና ማፊ ዋውውውውው በርቱልን የቤቶች ድራማ አይጠገብ አይሰለች እናመሰግናለን

    • @user-fo2no1rt1t
      @user-fo2no1rt1t Před 3 lety

      እኔ አሹን አሎደውም😂

    • @maiskazeze6402
      @maiskazeze6402 Před 3 lety

      @@user-fo2no1rt1t ይሄ የኔን አመለካከት አይደለም ለኔ ተመችቶኛል ።

  • @user-vy4kb2fu4d
    @user-vy4kb2fu4d Před 3 lety +2

    እናቴ የመኖር ትርጉም እንኳን እናቶች ቀን ኣደረስሽእንኳን ለእናቶች ቀን ኣደረስሽ ኣዛሉ ለኣለም እናቶ ች ሁሉ ኢትዮጵያ ለዘለላም ትነር

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před 3 lety +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ከመጀመሪያው እስከማለቅያው በሳቅ ነው የተከታተልኩት ግምቴ ሌላ ነበር ግን ሰውዬው ቃሉን ጠብቋል ይመስለኛል።

  • @kam1733
    @kam1733 Před 2 lety +1

    ልዩ ናችሁ በርቱ

  • @user-kl5zl1fj9o
    @user-kl5zl1fj9o Před 3 lety +1

    የዛሬው ቤቶች በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለው

  • @user-vl5jf3yf9d
    @user-vl5jf3yf9d Před 3 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ወላሂ

  • @user-ii4cv5pq3z
    @user-ii4cv5pq3z Před 3 lety +3

    ደስስስስ ስትሉ

  • @user-ml3el1rs9g
    @user-ml3el1rs9g Před 3 lety +2

    እንኳን አብሮ አዴረሰን እናመሰግናለን

  • @ttt9599
    @ttt9599 Před 3 lety +9

    ዱዓ አድርጉልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ😭

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 3 lety +1

    መጨረሻው አሳቀኝ ክክክክክ
    ቤቶች ኑሩልን

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 Před 3 lety

    ሲገርም ዘዲሮ የክርሥቲያንም የሙሥሊምም ፅምና ኢዲ ወይም ባአል. እንኳን አብሮ አዴርስን ኢዲ ሙባርክ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety +1

    ከይቅርታ ጋ ይብዬ ሥለለ በጣም አሥጠላኝ ይብዬ ሥወድክ ባለክበት እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @ekroneg6311
    @ekroneg6311 Před 3 lety +2

    አለይሚ ቤቶች አይደምቅም የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw Před 3 lety +3

    ኢድ ሙባረክ

  • @sultansultan3076
    @sultansultan3076 Před 3 lety

    ቤቶች፣እኳንአብሮአደረሰን፣እናመሰግናል፣ጭዋነት፣እድህነው፣

  • @amhara8171
    @amhara8171 Před 3 lety +4

    መጨረሻዋን ማየት ቸኮልኩኝ እርግጠኛ ነኝ ሸውዶ ይሆናል

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p Před 3 lety +1

    አረ በሳቅ የዛሬውስ😂😂😂💔

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 3 lety +2

    አሜን እኩአን ደናመጣሽ

  • @chchami4879
    @chchami4879 Před 3 lety +1

    ክክክክክ:አረ:ባሰቅ:ሞትኩ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 Před 3 lety +2

    ክክክክክ።አረዛሬ።ሆዴንታመምኩኝ

  • @sjsajsjsajjxhxj8575
    @sjsajsjsajjxhxj8575 Před 3 lety +4

    ዋዎ አቶ ዛሩ 😄

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +2

    ሠላም ለ ኢትዮጵያችን🙏....ቤተሰብ ይሁኑ።

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹❤በቃ ያስቃኛል

  • @redutube9816
    @redutube9816 Před 3 lety +2

    እንኩአን አብሮ አደረሰን ቤቶችዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +2

    ማፊ በቃ በፊልም ፍቅር ልታብጂ ነው እኮ ነው😂😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +1

    ቤቶች እሁድ እሁድ ሆነ እንዴ? ምነው ትላንት ቅዳሜ ሳትመጡ ቀራችሁ???? በሰላም ነው? መልካም እለተ እሁድ ዳግማዊ ትንሳኤ እንክዋን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናቶች ቀን🙏🏾🌺🎈🎉♥️💝

  • @aayyuutube2457
    @aayyuutube2457 Před 3 lety +1

    Wushiye,wushaye 😁😁😁👈
    Wayine motku

  • @user-bx5yg3kt2x
    @user-bx5yg3kt2x Před 3 lety +1

    የእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @genzebgenzeb4608
    @genzebgenzeb4608 Před 3 lety +1

    ቆይ ና። የሙስሊም እምነት ተከታይ ነዉ