በሥጋ የተገለጠ አምላክ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 14)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 06. 2023
  • ቃል ሥጋ ሲሆን ምሉእ ሰው ነው የሆነው። ግና ቃል ሥጋ የሆነው ቃልነቱን ትቶ ነውን? እግዚአብሔር ሰው ሲሆን፣ እግዚአብሔርነቱን ትቶ ነውን?

Komentáře • 30

  • @user-uq9mw5so1k
    @user-uq9mw5so1k Před rokem

    Amesegnalew
    Geta tsega yabzal 🙏

  • @Kidist_
    @Kidist_ Před rokem

    Betam girum timhirt! Thank you Paulos!

  • @alazargosa8915
    @alazargosa8915 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋው ይጨምርልክ

  • @fikru-xe8iv
    @fikru-xe8iv Před rokem +2

    በምስል ቢሆን ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem +1

      ይሄ በድምፅ ብቻ እንዲሆን ታስቦበት የተዘጋጀ ነው። ወደፊት በቪዲዮ ሊቀርብ ይችላል።

    • @fikru-xe8iv
      @fikru-xe8iv Před rokem +2

      @@PaulosFekadu አሺ ሀሳባችን እንዳይከፋፈል ብዬ ነው be blessed forever tnx

  • @solomonkebedesplatform
    @solomonkebedesplatform Před rokem +1

    ሰላምህ ሙሉ ይሁን ወንድሜ: Paulos: 14ቱንም ክፍል ከልቤ ደስ ብሎኝ አደመጥኩት: በበእውነትና በፍቅር የምታምነውን መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮትን በሚወደድና ለመረዳት በማያዳግት መልኩ ስለምታስረዳ ጌታን ስላንተ አከብራለሁ:: ለቡዙ ወገኖቼም ሼር አደረኩ: ይህን እውነት አውቆ አለማሳወቅ እንደወንጀል ነው:: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ እላለሁ:: አመሰግናለሁ::
    ሰለሞን

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ። በጸሎትህ አስበኝ።

  • @lidiyatsegayelidiya
    @lidiyatsegayelidiya Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před rokem +1

    በሥጋ የተገለጠ በመንፈስ የፀደቀውለመላህክት የታየውበአሕዛብ የተሰበከው በዓለምየታመነው በክብር ያረገው ኢየሱስ ነው ይህ ምሥጥር ታላቅ ነው ጻውሎስ ሐዋርያው ጻውሎስን የተገናኘው የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ያግኝህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤🙏

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 Před rokem +1

    Paul ተባረክ🙏

  • @jjgujjg
    @jjgujjg Před rokem

    Please Sir so how do you interpret the verse in exodus 24:11?

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před rokem +1

    ጻውሎስ ይአዲስ ኪድልኑ ሐዋርያው ጻውሎስ የሰበከውን የመጽሐፉን ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተባለው አመንና ስበከው ነቢያት እንዳሉት ነቢዩ ኢሳያስ በኢሳያይስ 9;6 እንዳለው ጻውሎስ በቂላስያስ 2:8 እንዳለው ይሁዳ 4 ላይ እንደተጻፈው የመጽሐፉን ኢየሱስን እንጂ ያልሰበኩትን ልዩ ኢየሱስን በመጀመሪያ ለይ በቅድሚያ ተማር

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      እሺ

    • @fekadubarke6987
      @fekadubarke6987 Před rokem

      በእኔ በኩል አንተ ለመነጋገር ፍቃደኛ ከሆንክ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ

  • @robelayalew623
    @robelayalew623 Před rokem

    እነዚህ ትምህርቶችህ በእግዚአብሄር ልጅ መፅሀፍህ ውስጥ የተካተቱ ናቸው?

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      አዎን። መጽሐፉን ነው የማስተምረው።

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před rokem

    በዚህ ዙሪያ መነጋገር ፍቃደኛ ከሆንክ የክፍል 14 ይአንተን ትምህርት እንደልላክልኝ ለመነጋገርም ዝግጁ ሁንና እንነጋገር እኔ ፍቃደኛ ነኝ

    • @fekadubarke6987
      @fekadubarke6987 Před rokem

      እጠብቅሃለሁ ለመነጋገር ፍቃደኛ ነኝ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před rokem

      ያስፈልገኛል ብዬ አላስብም። ስለ ሐሳብህ አመሰግናለሁ።

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 Před rokem +1

    ኢይሱስ አምላክ ስትለው ብቻውን አምላክ ነው የምትለው የእስራኤል አምላክ አንድ ብቻ ስለሆነ ያ የእስራኤል አምላክ ኢየሱስ ነው ትላለህ እንደ ብሉይ ኪዳን እና አንድ አዲስ ኪዳን አማኛች