በጣም ያሳዝናል ብቻ አልህምዱሊላህ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 56

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 4 měsíci +13

    ያሙስሊም ልጅች አላህ የስራቹሁን ይስጠቹ እናንቴ ሬሳዎች የወሬ ሱሰኞች ቆይ ለምድነው ለሙተናቂብ እህቶች ሰብ ያመተደርጉት ያመተዩት አትረቡም እሺ ለማይመለከታቹ ሰው ተሰድጋለቹ ምን ጉድ ነው

    • @saedmohammed8159
      @saedmohammed8159 Před 4 měsíci

      ተረጋጊ ውደ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Před 4 měsíci

      ❤❤❤

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian Před 4 měsíci

      እህቴ በመጅማርያ ስድብን አንችጋ አቆይው አንድ ስው ስውን ስሳደብ አልፍርዲበትም ጪንቅላቱ ውስጥ ያላው ስድብ ስላሆና ያላ ስድብ ማልክትሽን ማስታላለፍ ትችይ ነበር 😮

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před 4 měsíci

      @@SemiraEthiopian እሳይ ፀዲቁዋ ወረኛ ስራሽ ሲነገረሽ ከነከነሽ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ያሚበለው ለዚናው አቺና መሰልሽ ነው ሙስሊም ያማይውልበት ቦታ እያወላቹ ማሻ አላህ አላህ ህዳያ ይስጥክ ስትሉ የምትውሉት እስቲ መጀመሪያ ህዳያውን ራሰቹ ኑሩበት ግማሹ ሙስሊም ከፊርን ስትከታተሉ አይደል የምትውሉት በይሆን ኖሮ ያደኢዎቻችን ቤት ጥሩን ነገር ያሚያቀርቡልን የእህቶቻችን ፔጅ ባዶ አይሆንም ነበር አቺስ መች ጥሩ ነገር ፀፍሽ አቺም ያው ናሽ በቺ ቤት እኔን ሰድባሽ ራስሽን ፀዲቅ ለመድረግ ነበር ግን ታጥቦ ጭቃ ናሽ ነገሩ ስራቹ ሲነገራቹ ሸይጧናቹ ሽር ይልባቹሃል

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 4 měsíci +10

    ሳውዲ ከመግዛት ሃገር ቤት መግዛት ይሻላል

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @leratub6791
    @leratub6791 Před 4 měsíci +7

    ሁሉነገር ሲጨምር ያኛ ደሞዝ ለሚድነው መይጨምረው ማለቴ የማደም ቅመሞች

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Před 4 měsíci

    እኳን ደህና መጣሽ ኢማንዬ 💕💕💕💕

  • @seadabh629
    @seadabh629 Před 4 měsíci

    ከዚህ ይዞ ከመሄድ አገር መግዛት ይሻላል ማሻአላህ በርችልን ለቤትሽ አዲስነኝ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 4 měsíci

    ሰአዳና አሊ 10ሺነውኮ ያሉት እስቶፑን ኢሙየ ማሻአላህ 🎉🎉🎉እረተው የወሎ ዩቱበሮች ኑሮችንን አታክብዱት አስተያየት አድርጋችሁ ሽጡ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 4 měsíci

      በያገሩው ይለያያል ቡታጂር እደውሎ ሁሎምነገር አድአይደለም ምሳሌ ላቀች ምጣድ3ሺነበር የገዛሁት እነሰጋግን 1600አሎው

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Před 4 měsíci

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አለሀምዱሊላህ

  • @azahelazahel4472
    @azahelazahel4472 Před 4 měsíci +1

    Emanye betam newu yemwedish mariyamn bekirbu wed hager egebalehu duwa argilgn engenagnalen

  • @kalokalo2811
    @kalokalo2811 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Před 4 měsíci

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sayedahmada8142
    @sayedahmada8142 Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Před 4 měsíci

    አስላሙ አላይኩም ኢማንዬ ያኔ ያንቅብስቱዋ ንግስት ለአላህ ብዬ እወድሻላው ❤ ያኔ ጥያቄ በቀጣይ ያስሙና እና ያሽማ ሞሎች ማስርያውች አስይኝ ጠብቃላው ደሞ ሁሌ ነው ያምከታተልሽ በርችልኝ❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @JamelahJa
    @JamelahJa Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f Před 4 měsíci

    መሸአላህ በርች እህት

  • @rahmahamdi5949
    @rahmahamdi5949 Před 4 měsíci

    ጎበዝ በርቺ

  • @fatiyafatiya6912
    @fatiyafatiya6912 Před 4 měsíci

    ማሸ አላህ እቀዎቹ በጣም ያማምራሉ

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz Před 4 měsíci

    ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢሙዬ

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de Před 4 měsíci

    አሰላም ሙለኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ በርቺ አአህት ❤❤❤❤

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w Před 4 měsíci

    አላህ ይጨምርልህ በርቺ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Waliyakuma asallima worahimatulahe wobarakiru❤❤❤❤❤❤

  • @habeebahh2900
    @habeebahh2900 Před 4 měsíci

    ዋዓለይኩም ኧሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ በርቼ እህታችን 💐💐🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊

  • @H704-p6l
    @H704-p6l Před 4 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢማንዬ

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 Před 4 měsíci

    የኔውድ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 4 měsíci

    አህለን ኢማ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Před 4 měsíci

    አህለን ውዴ❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 4 měsíci

    በርች እህት❤❤❤❤

  • @laylamhammed9218
    @laylamhammed9218 Před 4 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢሙ አንደኛ ነኝ

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 Před 4 měsíci +1

    ኔቃቢሥቶንግሥት ሥወድሽ

  • @madi2644
    @madi2644 Před 4 měsíci

    አሰላ፡፡ማሊኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @munayoutube548
    @munayoutube548 Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ ብዙም እይታ ይለውም ቪዲዮዎችሽ ግን ምንም ሳሰለቺ እይሰራሽ ነው ማሻ አላህ ይሄን እኮ የማይሆን ነገር ቢሆን ይሄን ስንቱ ባየው ነበር

  • @user-te5dg5uy1f
    @user-te5dg5uy1f Před 4 měsíci +1

    ኒቃብሽ ሳላደቅ አላልፍም እኔ የትነው ምታሠሪው ንገሪኝ ባአላህ የቡታጀራ ልጅነኝ ሰ❤

  • @FgyTy-ei5bp
    @FgyTy-ei5bp Před 4 měsíci

    ኢመንዬአህላን:እኔምስገበአንቺናሽሚትገዢሊኝ:

  • @user-em6io3xn8u
    @user-em6io3xn8u Před 4 měsíci

    ማሸአላህ ኒቃብሽን አደራ

  • @neimatube2210
    @neimatube2210 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ ግንኮ አንችጋ አሰቤዛ ከእኛ አንችጋ ቅናሽነው እቃም እደዛው

  • @fatiyafatiya6912
    @fatiyafatiya6912 Před 4 měsíci

    ጅልባቢሽን ከና ንቃቡ ወድጀዋላዉ ማሸ አላህ እኔ እዝህ online ያማይራበዉን እየሰበሰቢኩ ቢሬንጨራስኩ

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 4 měsíci

    የት ነው የምትገኝው ልገዛ እፈልጋለሁ

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 4 měsíci

      ቡታጀራ እና ደቡብ የትኛውም አካባቢ ውዴ

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk Před 4 měsíci

      @@emantube1007 ስሜን ወሎ ነኝ

  • @neimatube2210
    @neimatube2210 Před 4 měsíci

    አሰቤዛ እራሱ እርቀሽኝነው እንጅ አንችጋ ጥሩነበር ወሎ ለምሳሌ ቡና ሁለት ከስልሳ ብለሽነበር እኛጋ አራት ከሀምሳአሉ

  • @munanuru-sp3rr
    @munanuru-sp3rr Před 4 měsíci

    ግን ተቹ እስቶቩ አዮረባም ተሎ ይበላሻል ችግሩ ከተበላሽ አይሰራም

  • @munayoutube548
    @munayoutube548 Před 4 měsíci

    እስቴቡ አንዷ ዛሬ ብታጀራ ላይ አስተዋዉቀውዋለች እናም 8ሺህ ብር ነው ያለቺው በጣም ነው ሚገርመው 500ብር ልዩነት አለው

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 4 měsíci +2

      የኔ ውድ እኔ አማና ነው ማደርሰው ተከራክሬ እገዛለው ሌላው ነጋዴ ነው ነጋዴ እና አማና አድራሽ እኮ እኩል አይደለም

    • @user-pb1bt1it9e
      @user-pb1bt1it9e Před 4 měsíci

      እሽ ከሚሴ ታደር ሻለሽ ከኢድ ቡሀላ አዝሻለሁ ፡ ሙሉ የቤት እቃ፡ በጣም ብዙስለሆነ እደው በአማና የሚሰራ አችን ነው ያገኘሁት እባክሽ እስከዛ ምገዱም ይስተካከላል ምገዱ ደሞ ምንም አያስ ቸግርም አስባልትነው በውስጥ ላናግርሽ እሽ ካልሽ

  • @user-sk6jx6rw3y
    @user-sk6jx6rw3y Před 4 měsíci +1

    ለስትኩ በልዲ የምመስለው የምድነው ለነተተ ለሰ የልሺው