📌 እዚህ ያሉት አይቀበሉንም ኢትዮጵያ አግብተን እንዳንመጣ ለመምጣት ይጠቀሙብናል‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 81

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 Před 4 měsíci +2

    ብርዪ የእኔ ወንድም አንተ በፋሚሊ ነው የታደልከው እድገትህን አውቃለሁ ልጅ ሁነህ እንደትልቅ ሰው ነው ስታስብ የነበረው እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይባርክህ ኑርልኝ 🙏🙏🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 5 měsíci +5

    እናት አባት ሚስትህ ታድለዋል ወንድሜ ፈገግታህና ወኔህ በጣም ደስ ይላል በርታልን እግዚአብሄር ያሰብከውን ይፈፅምልህ
    I am happy for you Brother 🎉
    you inspired me.
    I Am ready to go to school next year
    እህትህ ከ Virginia 🇺🇸

  • @wondayteferi1763
    @wondayteferi1763 Před 5 měsíci +6

    ብርዬ ! በጣም ትሁት ቅን ሰው ... የአስተዳደግ ውጤት... እናቱእና አባቱ ከሰፈራችን የሚከበሩ ናቸው .. ያሳደግዋቸው ልጆችም ግሩም ሆነው ወጥተዋል

  • @zelalemmekuria4349
    @zelalemmekuria4349 Před 5 měsíci +4

    ኦ ብሬ እናመሰግናለን ቀላል ልምድ አይደለም ያካፋልከን ደሞ የሰፈሬ ልጅ ነህ ለካ ።
    በነገራችን ላይ ኪድ በቅርቡ ከብሬ ጋር በስራ ምክንያት ተገናኝተን ነበር እናም እጅግ በጣም ነው የረዳኝ በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን አቅትቢልኝ ። ላማከረኝ እና ላገዘኝ ነገር እንኳን አንድም ገንዘብ አላስከፍለኝም
    ብሬ በጣም አመሰግናለው አሁን ቢዝነሴ አራት አይን እንዳለው አምናለው

  • @mulugetagebreyesus2343
    @mulugetagebreyesus2343 Před 5 měsíci +3

    It’s amazing experience የፈሌ ተማሪ : እናመሰግናለን :: በትዝታ ወደ ፈለገ ዮርዳኖስ እና ንፋስ ስልክ ይዘሕኝ ሄድክ:: ባይ ዘዌ የፈሌ እና የንፋስ ስልክ ተማሪ ነኝ:: በአሁን ሰዓት በቫንኮቨር ከተማ እኖራለሁ::ኪዲ እናመሰግናለን:: keep up the good work

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 Před 5 měsíci +11

    Thank you, Kidi,
    I don't understand why people don't subscribe to this channel. Very educational, useful.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 měsíci +3

    ትምህርት እንደእኔ ተፈታትኖታል

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před 5 měsíci +11

    ብርሽ long time ሰላም ነው ብርሽ ደግ ሰው ቱሁት ቅን ሰው ነው ሚስቱ ታድላለች ስለአየሁ ደስ ብሎኛል ኪዲዬ thanks 🙏 🙏

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 Před 5 měsíci +5

    በጣም አስተማሪ መጠይቅ ነው። በዚሁ ቀጥሉበት

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 5 měsíci +9

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ኪዱዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh Před 5 měsíci +4

    ኪዱ የሚገርም ነው የዛሬ እንግዳ ፣ትምህርት ከብዶኝ አቋረጥኩ አለ።መነሻዉን ፣የካናዳን ኑሮ በአማርኛ በሀገርኛ ነገረኝ።ደግሞ አነቃቃኝ፣ራሴን አሳየኝ።አመሠግናለሁ አያ እንግዳ እንግዳ ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 5 měsíci +5

    ለማስተማር እስከሆነ እውነቱን ነው የሚያወራው በተለይ ቋንቋ ትልቁ ችግራችን ነው አስተማሪው ደሞ ይህ ችግር እንዳለብን አያውቅም እዛ መሃል ገንዘብ ያስፈልጋል ብቻ ብክንክን ያደርጋል 🤔🤗

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum Před 4 měsíci +1

    ልክ ነህ ያልተገለበጠ ያራል ጎበዝ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 5 měsíci +4

    It was an amazing conversation kidi Konjo🙏♥️💕🥰♥️🕊️He’s such an inspiration and amazing person thank you so much both🥰🕊️💕

  • @aloud5905
    @aloud5905 Před 5 měsíci +3

    Bre, wow!!! I never new you are full of wisdom, how come you never shared this amazing journey with us before, I am very proud of you. M

  • @cassiowonde5748
    @cassiowonde5748 Před 5 měsíci +6

    የእኛ ኪዲ ኢትዮጵያዊቷ ኦፕራ። እንወድሻለን እኅታችን❤🙏❤

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 Před 4 měsíci

    በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ሠዎችን በማቅረብሽ ጠቃሚነትሽ ከሌሎች ቲክ ቶክ እና ዩቱፐሮች ተመራጭ ያደርግሻል በርቺ አበረታቺ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před 5 měsíci +6

    ኪዲዬ አንቺን ላይክ አለማድረግ ጥፋት ነው 🎉🎉🎉

  • @pomi_pom1468
    @pomi_pom1468 Před 5 měsíci +4

    Banuye proud of you cousin 👏👏👏

  • @fish618
    @fish618 Před 5 měsíci +3

    Kidoye
    This is Fisseha from Calgary.
    We are in the same profession.
    It is one of your best shows today.
    I realized that we live in the same area.
    Thank you Kidoye ❤❤❤

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Před 5 měsíci +2

    አሜሪካ ቢሆን ት/ቤት ቢዝነስ ነው ለ3ch online ክላስ $1000 በላይ ይጠይቁሐል ኮሌጅ እየገባህ ስትወጣ ብድር እስከ አይን ፀጉር ነው የሚያለብስህ እሱን ለመክፈል ስትፍጨረጨር ጊዜው ይሮጣል። ለኔ ካናዳ አየሩ ትንሽ አይመችም እንጅ ት/ትና ጤና ጥሩ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 Před 5 měsíci +2

    እውነተኛ ስው በመሆንህ ደስ ይላል እኔም እንዳንተው ነኝ

  • @dannymegenta6803
    @dannymegenta6803 Před 5 měsíci +1

    ብርሽ! ንፋስልክ ት/ቤት ሆነን የማቅህ ሁሌ ማንነትህ የማይቀየር፣ ሩህሩህ፣ አስተዋይ፣ ቅን፣ በእውነት ላይ ቆመህ ለእውነት የምትኖር፣ ቤተሰብ አፍቃሪ! ትዳር አክባሪ፣ ምርጥ አባት፣ ታማኝ ባል፣ ጓደኛ አክባሪ! ለሰው አዛኝ፣ ግልፅ እና ንፁህ ልብ የሆንከው ጓደኛዬ አሁን ላይ በይቲዩብ ብቅ ብለህ ሳይህ ቪዲዮውን እያየሁ አይኔን እና ጆሮዬን ማመን ተሳነኝ! ከደስታ ብዛት!
    ዋው! የቃላት አጠቃቀምህ! የታሪክ አገላለፅ! መልክቱን በምክንያት አስደግፈህ! እውነተኛ አንተነትህን ፈትፍተህ፣ ያሰለፍካቸው እና የተወጣሃቸውን መሰናክል ጥበብ ቀስመህበት ለኛ ለታዳሚዋችህ በማቅረብህ የብዙዋቻችን ቀልብ ስበሃል! በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ወንድማዊም ምክርህ እና ትምህርትህ ለሁላችንም በያለንበት እንዲደርሰን ስላደረክ በጣም ኮራሁብህ! ለወደፊቱም ብዙ ትምህርት ካንተ እንጠብቃለን። ቅድስት ስለመልካም ስራሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! አሁን ላይ ታዳሚሽ ሆኛለሁ። ዳንኤል!
    የንፋስልክ ተማሪዋች እና የጎተራ ልጆች 54/50 ቀበሌ ሰሳምታዬ ይድረሳችሁ! የቄራ ልጆችም እንዲሁ!

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Před 5 měsíci +3

    Kidiy konjo❤ endat endmwdish good job lovley am from eratra❤❤

  • @awoluabdurahim5597
    @awoluabdurahim5597 Před 5 měsíci +4

    Nice content!
    Keep up the good jobs you are doing, dear Kidi

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ Před 5 měsíci +2

    wow ይገርማል የንፋስ ስልክ ተማሪ እኔም ነበርኩ

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 5 měsíci +3

    Yeanche bilhe teyakewoch new yemigeremugn lemesale alefo siyayut kelal yemeselal seteye ❤ yaseteshal kuduye

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር የጥረት አምላክ ነው ጥረትህን አደንቃለው ህዝብን መጥቀም ጥሩ ነው ግን በምን መልኩ እንደ ኪዲ አይነት ለሁሉ መጥቀም ማለትም በዩቱዩብ ወይስ ላለህበት አካባቢ ማለትህ ነው ለሁሉም መድሀኒአለም ይርዳህ

  • @user-ir7hw7vc4q
    @user-ir7hw7vc4q Před 4 měsíci

    Brian you and your family are amazing. I know you are strong and hard working person I wish you all the best cousin.

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 5 měsíci +2

    Birhanu what a blessing that have been given to you it is God given wisdom

  • @dagimawiabrha2458
    @dagimawiabrha2458 Před 5 měsíci +3

    Kidi am from london I like your content keep it up betam mitekimu info eyagenen nw ❤❤❤

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 5 měsíci

    ብሬ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 5 měsíci +2

    Kidi you are doing good things that is very educational 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 5 měsíci +5

    To live a good life What they say is " HAPPY WIFE HAPPY LIFE " when you live together as a husband and wife the number one thing is ATTITUDE understanding respect so no one should be disrespectful to each other sometimes the biggest mistake is to marry the wrong person will put you in a bad situation that can destroy the person life miserable which is very bad

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 Před 5 měsíci +5

    መስመር አ 49:33 ዩ ሓይልና 😄😄😄😄🙏👌🏾ወንዶች መስመር መግባት ኣለባችው የት እንደሚሄዱ ሳይናግሩ እንኻን ከቤት ይሄዳሉ ሚስት ምንም ሳይነገራት 😢😢😢

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 5 měsíci +2

    Wow that is excellent message in most of the messages there is lots of divorce just like birhanu said it depend on how you are brought up family is the biggest factor that contributes for life who made you today the biggest credit to his FATHER and MOTHER they raised an amazing son God bless them

  • @silversw26
    @silversw26 Před 5 měsíci +3

    My library. U have good voice, good aproch.... semche altegbshm.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před 5 měsíci

      እውይ 🙏💕

    • @samra1997
      @samra1997 Před 5 měsíci

      ​@@kidiethiopiaስልክሽን እባክሽ?

  • @tigistaberamesele6178
    @tigistaberamesele6178 Před 4 měsíci

    Wow, that's a very interesting topic 👏 ,

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 měsíci +1

    ኪዲ ላይክም ሰብስክራይም ሼርም አድርጊያለሁ አንችም ይሄን ዱቄታና ዱቄት ትተሽ በጥሩ ሳሙናና ቀለል ባለ ቅባት ብትቀቢ በጣም ታምሪያለሽ ሴቶችም ካንች ይማራሉ። ፕሮግራምሽ ድንቅ ነው

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 5 měsíci +1

    ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ እኔ እራሱ fb ላይ እከታተለዋለሁ

  • @yegnasew1
    @yegnasew1 Před 5 měsíci

    አስተማሪ ኘሮግራም ነው ብርዬ መልካም ሰው በርታልን።

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 5 měsíci +2

    Birhanu you are giving life lessons to the people who can understand your peace of mind that you are sharing your experience I have a big respect for you the life of marriage especially for your wife that you said she is the BACK BONE in your family God bless you and your family keep up the excellent work 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 měsíci +1

    ፕሮፌሰር እከሌ ብሎ በስሙ ከሚኮፈስ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech Před 5 měsíci +3

    Thanks brhanu 40:18

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 Před 5 měsíci +2

    I was also Felege yordanos student.

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 5 měsíci +1

    Merci 👍

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 měsíci +1

    ድንቅ ቤተሰብ ሚስት ታድለሻል

  • @ketematerefe1201
    @ketematerefe1201 Před 5 měsíci +1

    ብርሽ በጣም አመሰግናለሁ አባትህ የቤተሰቦቼ ቤተሰቦች ናቸው የሪቼ የቀበሌ 15 ወጣት ነበርኩ የምስጋናው ቡና ቤት ወይም ሆቴል ነበር።በደንብ አውቅሀለሁ።ኮንታክት ብታደርገኝ ጀስ ይለኛል። የተማርኩት ንፋስ ስልክ አጠቃላይ ነው ምናልባት ደርቤ ዩኒት መሪ የነበረ የእኔ አጎት ነው።ልጆችህን ይባርክልህ።
    አመሰግናለሁ

  • @heymanotADMASE-qm6iv
    @heymanotADMASE-qm6iv Před 4 měsíci

    ❤❤

  • @user-cv7mt9bg2u
    @user-cv7mt9bg2u Před 5 měsíci +2

    Kideya yen wed pls ahun laye yalewn negar negarin memetati ayechalem eytebale nw sister gameralechi yalew negar program akerebelen pls entebekishalen kideya ❤

  • @Maggie_Sol
    @Maggie_Sol Před 5 měsíci +1

    😍😍😍

  • @yulonook6374
    @yulonook6374 Před 5 měsíci +1

    የአድርሴ ባርክነህ ልጅ የጎበዙ ነጋዴ ልጅ የኛ ብሄር አባቶች በብዛት በንግድ እንድናድ በሚያበረታቱበት ዘመን ጋሼ አድርሴ ትልቅ ህልም ነበራቸው

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech Před 5 měsíci +2

    Thanks kidy i see my brathet be thir for evringthing ethiopia commi ty brhanu do you rember forkerama

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 Před 4 měsíci

    ኪድዬ በእግዚአብሔር እርጅኝ ልጄንና ባሌን ይዤ ካናዳ ልምጣ በቂ የማሳየው ሊብሬ ካርታና ባንክ አካውንት አለኝ please መልሽልኝ😢😢

  • @tsigeredaabebe9565
    @tsigeredaabebe9565 Před 5 měsíci +1

    Kid salamq

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před 5 měsíci +1

    5ኛ ነኝ ዛሬ ሁሁሁሁ ስሜቱ🤗❤😂😂

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk Před 5 měsíci +1

    ማነው የቀደመኝ😮

  • @samirajemal9335
    @samirajemal9335 Před 5 měsíci

    Kide ebakshi

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Před 5 měsíci +1

    Kide enkone basalami maxashi

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před 5 měsíci +1

    ዛሪ ብቻ ነው የቀደምሽኝ እኔ ነኝ አንደኛ ኪዲ ትመስክር

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @wagayyooxihaahun2643
    @wagayyooxihaahun2643 Před 5 měsíci

    አባከሽ አንዴት ማግኘት እችላለው አንቺን ቪዛ ዋቶልኛል ስለ ካናዳ ምንም የማቀው ናገር የለም እናቴን ማውራት እፍልጋልህ please እንዳታልፍኝ 🥰

  • @tsehaydebesa3744
    @tsehaydebesa3744 Před 5 měsíci

    Selam kidest pls I need your help?

  • @user-ks8mf9iq5f
    @user-ks8mf9iq5f Před 5 měsíci

    M

  • @user-og9li5sc2k
    @user-og9li5sc2k Před 5 měsíci

    ሰላም ነው የኔ እህት እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ
    በአሁን ሰአት እዛ ልመጣ አሰብኩ እና በደላላ በኤጀንሲ መምጣት ይቻላል እውነት ነው እየሰሩ ነው እስኪ እህቴ አንድ ነገር በይኝ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před 5 měsíci +1

      ይሄ ቪዲዮ ጥያቄሽን በደንብ ይመልስልሻል ። czcams.com/video/0reAtRgf8Mo/video.htmlsi=mQzcB6IyczcRYu44

    • @user-og9li5sc2k
      @user-og9li5sc2k Před 5 měsíci

      @@kidiethiopia እሺ የኔ እህት አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @gafat
    @gafat Před 5 měsíci +1

    ዛሬ ፩ኛ ነኝ እያንዳንድሽ ተቀድመሻል 😂😂😂

  • @bmwtati5158
    @bmwtati5158 Před 5 měsíci

    አረ መሄድ የምንፈልግ ሰዎች አለን እባካችሁ ውሰዱን የሚከፈለውን ወጪ እከፍላለው