ዘንጣ ስትወጣ የማይወደዉ አባዉራ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 444

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 6 měsíci +18

    አጭር ቀሚስ አትልበሽ ማለትህ 100% ትክክል ነው አጭር መልበስ ስልጣኔም ተወዳጅም አይደለም በፈጣሪም ክልክል ነው በሁለቱም ሀይማኖት የተጠላ ነው በጣም ሴት ልጅ ከባሏ ውጭ ገላዋን ማሳየት የለባትም ......... ግን ከሰው አትገናኝ ምትለው ነገር አይመችም ጭራሽ ከቤተሰብ ጋ አትገናኝ አይባልም በተረፈ በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው 👍👍👍👍

  • @fufigkufuficf628
    @fufigkufuficf628 Před 6 měsíci +219

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር አለ ልብሳችውን እላይ ይሰቅሉና ተደፈርን አባቴ ደፈተኝ ወድሜ ደፈረኝ የመገድ ላይ ሰው ለከፈኝ ሲሉ በጣም ነው የሚስጠሉኝ አልሀምዱሎላህ አለ ድነል ኢስላም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci +6

      ❤❤❤❤❤ እእእእእ 💋ሟሟሟሟ

    • @selitefefamily6880
      @selitefefamily6880 Před 6 měsíci +40

      ሴት ልጅ ምትደፈረው በአለባበሷ ምክንያት ነው እያልክ ነው ይሄ የባዶ ሰው አስተሳሰብ ነው ሴት የፈለገችውን መልበስ መብቷ ነው የሰውዬው ሴሰኝነት እንጂ☺️

    • @user-xy8ep9pd7w
      @user-xy8ep9pd7w Před 6 měsíci

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatimahussein1184
      @fatimahussein1184 Před 6 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤ Alhamdulillaah Alhamdulillaah

    • @tilahunhana262
      @tilahunhana262 Před 6 měsíci +21

      የሙስሊም ሴቶችስ የሚደፈሩት በምን ምክንያት ይሆን ባክህ

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Před 6 měsíci +44

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před 6 měsíci +16

    ሴት ለባሏ እደፈለገች መልበስ ትችላለች ለአሀምሳው ወንድ ግን ፈተና መሆን የለባትም መልበስ መብቷ ነው ለባሏ ውጪ ግን ስርአት ያለው መሆን አለበት

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci

      ለሡሥ መቸ ፈለገ😅😅😅😅 ይሄ በሺታ ነው

    • @user-sm5rx6hl1v
      @user-sm5rx6hl1v Před 6 měsíci

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A 🥰🥰🤣

  • @user-uo6le9zt2f
    @user-uo6le9zt2f Před 6 měsíci +91

    የስዴት እህቶቸ በያላችሁበ ሰላም ስኬት መትርፍርፍን ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ህመም ችግር ጭቀት አይዲርስባችሁ አሚን ❤❤❤

  • @user-mw2bk9yr2q
    @user-mw2bk9yr2q Před 6 měsíci +36

    በክርስትና ሴት ልጅ ትሸፈን ይላል ይሄ ዘመናዊነት አለባበስ ሀጢአት ነዉ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 6 měsíci +8

    ምንድን? ድራማ መሆኑ ነው ኤሬ ለተመልካች እንኳን ክብር የላቸውም መጀመሪያና መጨረሻ የሌላቸው ነው

  • @user-mw2bk9yr2q
    @user-mw2bk9yr2q Před 6 měsíci +14

    ሰርግ ለመሄድ ወይም ሌላ ቦታ ብዙ የሚያምር ረጅም ቀሚስ አለ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 6 měsíci +29

    ህዝቤ ራቁት አፍቃሪ ሆነ አላህ ይምራን

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 Před 6 měsíci +36

    አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 6 měsíci +14

    ውይ በጣም አበዛው ልብስ ምረጡ ጡሩነበር ግንከዘመዶቿጋር ማቆራርጥ ተገቢ አይደለም

  • @selinaselina-jp5vy
    @selinaselina-jp5vy Před 6 měsíci +8

    ቤቲዬ ስወድሽ እኮ ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ
    ደሞ በዚ ማለቅ የለበትም ክፍል 2 ቀጥሉልን እንጠብቃለን

  • @user-xc6md8fd7j
    @user-xc6md8fd7j Před 6 měsíci +9

    ትክክል ነበር ግን በጣም አበዛው አባወራው እማውራዋም ምናለ እሚያምር እረዘም እረዘም ያለ ልብስ ብትለብሽ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 6 měsíci +13

    እሄ ትደር ሰይሆ እስር ቤት ነው😢😢😢

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 6 měsíci +16

    ድራማው ምንም አይገባም መጨረሻውም መጀመሪያ ውም የተደበላለቀ ነው አንደኛ ሴት ልጂ ስቶጣ መገላለጥ የለባትም ትክክል ነው ሌላው ግን ሴት ለባሏ በቤት ውስጥ መኳኳል እና መልበስ ትችላለች ባልዮው መከልከሉ ስህተት ነው😮

  • @Samriyee
    @Samriyee Před 6 měsíci +5

    የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ስወዳት ጀግና Actress ናት በርቺልን ደሞ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ስሪልን ❤

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 Před 6 měsíci +14

    ባልየዉ ጎበዝ ነወት ሴትች ሰዉነታችሁን ባደባባይ አትሽጡ ምከንያቱም ብዙ ዝብ ነዉ የሚያርፍብሽ

    • @SamirahSamira-cm7ne
      @SamirahSamira-cm7ne Před 6 měsíci

      የዚህኮ ከፋ ታዳ እቤትዉስጥ ሌላ ሰዉ የለ ለሱ ነዉ ብትለብስ ሆ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 Před 6 měsíci

      @@SamirahSamira-cm7ne ሶሻል ሚድያ ነዉ ያለችዉ ማማዬ አይታይሽም

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 6 měsíci

      ሳህ የኔ ቅማም

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Před 6 měsíci

      ​@@semirasemira5861😮😁😁

    • @user-xv8he1xu1v
      @user-xv8he1xu1v Před 6 měsíci

      ሲበዛም ያስጠላል ዉላ😢😢😢😢

  • @yotube4
    @yotube4 Před 6 měsíci +24

    ምኑ ጀዝባ ነው ደሞ እግሩን እራሱ አይታጠቢም እንዴ😏😏😏

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff Před 6 měsíci

      አንወድማ ሚስቶቻችንን እንዲያዩብን።

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 Před 6 měsíci +12

    ሲጀመር ልጅቱ ሊቀናብሺ ይገባል ታምሪያለሺ🎉🎉

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 6 měsíci +6

    እውነቱን ነው ራቁቷን ለብሳ የምን መበለቃቀጥ ነው

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Před 6 měsíci +9

    ይቺ ነገር እዚም አለች እግርሽን ቆርጬ ዶሮ ጠባቂ ነዉ የማደርግሽ😂😂😂 ትለኝ ነበር ድሮ እናቴ ሳስቸግራት😂😂😂

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 6 měsíci +15

    ለናተ መዘነጥ እራቁት መሄድ ነው አቦ ይድፋችሁ ሙቱ በናተ የተነሳ ሴት መሆኔ አስጠላኝ 🤒

    • @user-bq1em7bx1x
      @user-bq1em7bx1x Před 6 měsíci +1

      እንደዚህ አይነት እራቁትነት አዘናነጥ ዘንጠሽ ሙተሻል

  • @fikremariamh3912
    @fikremariamh3912 Před 6 měsíci +4

    እንደዚ አይነት ውጥረት ለሴት ልጅ የበታች ያረጋአታአል እንጂ አይጠቅምም ወንዶች ይህ ትዳር አይደለም ጭራሽ ያፈርሰዋአል

  • @hidiratom6276
    @hidiratom6276 Před 2 měsíci +1

    ውዷ እህቴ ደህና ልብስ ልበሺ ማለት ወንድሜ ለትዳሩ ያለው ክብር እንጂ ጭቆና አይደለም ።እህቴ ባልሽ የሚልሽን ሰሚው እንጂ ምንም የትዳር ምንነት የማያውቁ ዱሪዬዎች ምክር ካንቱ ያስቀርሻል።

  • @feteyaanware1345
    @feteyaanware1345 Před 6 měsíci +6

    ውጭ ስትወጣ አለማስለበሱ ጥሬ ነው ቤት ግን ሼም ነው ሲዝረከረኩ መከራ እራስን ሲጠብቁ መከራ አረ ወንዶች

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 6 měsíci +7

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @hani9864
    @hani9864 Před 4 měsíci

    ለኢትዮጵያውያን ወላጆች በሙሉ
    ማሳሰቢያ
    ሴት ልጆቻችሁን ስትድሩ የምትዋዋሉት ውል ላይ ማስገባት ያለባችሁ ጥብቅ አስፈላጊ ነገር መሆን ያለበት
    ባል ሚስቱ ካልተስማማችው በፍቅር በብዙ ልፋትና ድካም ለቁም ነገር ያበቃችሁዋትን ልጃችሁን ከነህይወትዋ እንደወሰዳት እንዲመልስላችሁ ውል አስፈርሙና ስጡት ያለበለዚያ ጋብቻን እንደቀላል ወስዶ በባርነት ገዝቶ እንዳመጣት ቆጥሮ ስቃይ መከራዋን ያበላታል

  • @user-fg4vd4qy9m
    @user-fg4vd4qy9m Před 6 měsíci +4

    አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 6 měsíci +6

    የልብሱስ አትልበሺ ይሁን ጭራሽ የእግሬ ውሀ አምጪ እጠቢኝ ለምን ባትታጠብ አመት አትቆይም😂😂😂😂😂

    • @tiglove6861
      @tiglove6861 Před 6 měsíci +2

      😂😂😂😂እኔስ የገረመኝ 😂😂😂

    • @user-hb9lu6fp2q
      @user-hb9lu6fp2q Před 6 měsíci

      እግርህን ነበር መስበር ነበር😅😅​@@tiglove6861

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před 6 měsíci

      @@tiglove6861 🤣🤣🥰

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 6 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před 6 měsíci +1

      @@zeharahassen7810 እንዴ ሆ ውሀው አመጣለታለሁ ይታጠብ😂😂😂😂

  • @ZeharaMehammed-zq3fc
    @ZeharaMehammed-zq3fc Před 6 měsíci +3

    ይሄ ቅናት ነው እንጅ ከጓደኛ ጋር አትገናኚ ማለት ባለባበሷጥሩ ብሏል ግን ጓደኛ አትገናኚ ማለት ተገቢ አይደለም

    • @ayshamohamed7756
      @ayshamohamed7756 Před 6 měsíci

      የማይመጥኗት ከሆኑ መከልከል ተገቢ ነው

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g Před 4 měsíci

    ,ማሪያምን.ይህ.ትዳር.ህይወት..ሳይሆን.የሚባለዉ.ወይን.ቤት.ነዉ.ጉድ.እኮነዉ..እደዉ.ወዶች.እየጠገቡነዉ..ቅናቱ.አራሱ.ላይ.ነዉ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 6 měsíci +7

    ውይ ሲበዛም ያስጠላል አለባበስ በልክ መሆን አለበት

    • @user-lb3bj1xs9u
      @user-lb3bj1xs9u Před 6 měsíci

      እሱ የመረጠውም እሷ የመረጠችውም ሁሉም ቅጥ የለው

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 6 měsíci +2

    ባልዬው ጎበዝ የእውነት እደው ቆማጣ ልብስ የምለብሱ ሰዎች አታፍሩም እንደ እረ እግዚአብሔርን ፍሩ አፈር ብሉ እብዶች ናችሁ

    • @danaytsolomon4029
      @danaytsolomon4029 Před 6 měsíci

      Mnu lay new gubznaw?.... Esu eko erasuan endttl new yemifelgew ergt...enem betam achir neger melbesuan aldegfewm.....bihonm gn yebalyew beza ..mn ylutal ke enat ke bestseb ke guadegna mararak esum saybekaw lemistu tnsh enkuan kbr yelewm asre setegna adari eyale mesadebus mn ylutal....yhewlsh ehte/wendme noresh eskalayeshiw dres hmemun atakiwm betam kebad new...eshi

  • @user-sz1zl5bk1m
    @user-sz1zl5bk1m Před 6 měsíci +17

    እኮ ጎበዝ ማለት እንዲህ ነው በሚስቱ መቅናት ማለት እንዲህ ነው ሴት ልጅ ተሰታትራ ውጣት ነው ያለባት እንዲህ ተገላልጠሽ ለማንም ሰውነትሽን እያስረከብሽ እንደሁ አትርሺው
    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም ለባሏ ብቻ ፏ ዝኔጥ ብላ የምትቀርብ ሴት ሁኚ ውድ እህቴ ሆይ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 6 měsíci +2

    ለምንስ ታዳምጪዋለሽ ብቻው ይሂድ ስርግ ቤት ሴት ልጅ አምራ ተውባ መሄድ አለባት ባለ ትዳር ባለ ትዳር ይላል ጥሩ ልብስ ለብሳ ብትሄድ ለራስዋ ድንቄም ብርቄ ባለ ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መጀመርያ መተማመን መነጋገር መደማመጥ ቅናት ራስን መልሶ ነው እሚግድለው ነፃነት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ን መፉራት መከባበር

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 Před 6 měsíci +4

    🤔 _በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህም የሚሉ ባሎች አሉ_ 😳 *ere eyhadachu* .🚶👈😃

  • @bhbh7108
    @bhbh7108 Před 6 měsíci +6

    ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci +2

    ደግ አደረገችልህ ጨቋኝ ባል ነህ ሰትገርም ግድ ነዉ ወሰና ትታህ ትሄዳለች

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 6 měsíci +2

    በትዳርም በህይወትም ውስጥ ማህበራዊ ኑሮ አስፈላጊ ነው

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 Před 6 měsíci +2

    ሴቶች የጣውት አምላኪ ሠወችን አለባበሥ እያዩ የነሡን አለባበሥ መከተል ሠትፈልጉ ክርሰቲያን መሆኑ ይበላሻል

  • @foziyakassaw-yx9ww
    @foziyakassaw-yx9ww Před 6 měsíci +12

    ትክክል ነወት ባልዮው😂😂😂😂😂

  • @mrymalkaabi9702
    @mrymalkaabi9702 Před 6 měsíci +4

    ለቅርጫ የቀርበ ስጋ መስለሽ ከምወጭ ብቀር ይሻላል ሆይ ግን ለምነው ጭናቸውን እያሳዮ እሚህዱት😢😢😢😢

  • @mohammadahamd6159
    @mohammadahamd6159 Před 6 měsíci +6

    አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Před 6 měsíci +2

    ቀጣይ ካለዉ አፍጥኑት pls

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 6 měsíci

    ወይ ቅናት እዲህ ያደርጋል ልብሷንስ ትክክል ነዉ ቤተሰብ የማያስጠይቀዉስ ነገር አላበዛዉም

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Před 6 měsíci +1

    እረ አባወሯው ፋየልህን ለቀቅ አድረጋት ሆሆሆሆሆሆሆ መጨረሻህን ያየህ ሰው

  • @Nati102
    @Nati102 Před 6 měsíci

    የተረገመ ትውልድ መራቆትን መረጠ!
    የኢትዮጵያ እናቶች ጠላትን ወለዱ!

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Před 6 měsíci +1

    Alhamdulillah and inshallah my wife will wear hijab ❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 6 měsíci +2

    ባሉካው ትክክል ነወት😂😂😂😂😂

  • @hani9864
    @hani9864 Před 4 měsíci

    ሴት ባል የምታገባው ለመጎሳቆል ነው ??
    በቤተሰቦችዋ በእንክብካቤ ያደገች ሚስት በባልዋ በስቃይ ህይወትዋን ማሳለፍ አለባት ? አይ ወንዶች !!!!ክፉዎች ጨካኞች የተረገማችሁ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 6 měsíci +1

    አስተማር ዲራማ ነው ግን እንዲህ አይነት ባል በአፍጫዬ ይውጣ የአንተስ የከፋ ነው ልጁታ እራሷ ደነዝ ናት የእውነት

  • @user-ye1rp4eh5g
    @user-ye1rp4eh5g Před 6 měsíci +2

    አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před měsícem

    የኔ ቆንጆ ደሞ ሰታምር ❤🎉

  • @user-jw3yt7ce5c
    @user-jw3yt7ce5c Před 6 měsíci

    የሚገርም ነዉ ወንዶቹኮ አይፈረድባቸዉ እራቁታቸዉ ሲሄዱ ሴቶቹ ምን ይበሉ🎉

  • @user-db8xs3rc1d
    @user-db8xs3rc1d Před 6 měsíci +5

    ባልዬው ሰገጤ ነው ደሞ እግር ማጠብ የፈላ ውሀ ነበር መድፋት

    • @teenamedu3121
      @teenamedu3121 Před 6 měsíci +2

      ምን ችግር አለው የባላን እግር ብታጥብ

    • @user-kg7lz5bq8k
      @user-kg7lz5bq8k Před 6 měsíci

      ምን ችግር አለዉ የባሏን እግር ብታጥብ የአለምሁሉ ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን የታናናሾችን እግር ዝቅብሎ አጥቦል

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Před 3 měsíci

    በጣም ደባሬ ፌልምነው ለብዙሀን ይደብራል ማየትምይደብራል ደባሬዎች

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před 6 měsíci +4

    መልካም continue more worldwide ድስ ይላል መልእክት አለው

  • @user-jb7xt6bi2z
    @user-jb7xt6bi2z Před 5 měsíci

    ወይኔ የኔ ባል እድህ ነበር የሚያደርገኝ መጨረሻም ላይ ተለያይተን አረፍን

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci +9

    ይሄ ፊልም የኔን ሂወት እራሡኑ ነዉ የሠሩት💔

    • @danaytsolomon4029
      @danaytsolomon4029 Před 6 měsíci

      Yemr ....ehte tsnatun yistsh betam kebad neger new yebal kutrtr kelk yalefe shionna guadegna ga beteseb ga siyarark be ehte aychewalehu....fetari balebetshn lbona yistlsh tselot adrgi😢

    • @askalmeke6318
      @askalmeke6318 Před 6 měsíci

      set lij alebabesua shifinfin sil new mtamrew eshi megelalet hatyat new

    • @tigestshomedecor5849
      @tigestshomedecor5849 Před 6 měsíci

      አስተካይው ወይንም በጊዜ አምልጪው ልጅ ሳይመጣ ሁለት እግርሽና እጅሽ ሳይታሰር በፊት ።
      ትዳር ማለት ተዋደውና ተከባብረው በእምነት በነጻነት የሚኖሩበት እንጂ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች ከሆነ ሄዶ ሄዶ መጨረሻው አያምርም።❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci

      @@tigestshomedecor5849 አምልጨ ነበር ግን እሡ አብዶል አሁን ፍታኝ ሥለዉ ከኔ ከሄድሸ ሳከኛአረግሸአለሁ ወይም ገልሸአለሁ ነበር እሚለኝ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Před 5 měsíci

      አልሀምዲሊላ የኔኳን እቤት ውስጥኳን ሆኘ ዘረክረክ ብየ ስለብስ አይወዲም እንኳን ወጣስል እንዳውም ይሔ ያምርብሻል ይሔ አያምርብሽም እሚለኝ ወላሒ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp2yy3qj5z
    @user-bp2yy3qj5z Před 6 měsíci +2

    አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 Před 6 měsíci

    ትዳርሽን አክብር የሌሎችን አለባበስ እየለበስሽ አትሻሚ አታሳስቺ ባልሽ ልክ ነው

  • @GurmiiTariku
    @GurmiiTariku Před 9 dny

    የእርሱ ዓባባል ልክ ነው!!

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si Před 6 měsíci +2

    እኔ ብሆን እፈታታለው ክብር የኬላት ሴት

  • @Baree222
    @Baree222 Před 6 měsíci

    ባለትዳር ሆነው የወጣ አለባበስን የሚለብሱ ሴቶች ሌላ ነገር ካላሰቡ ባሎቻቸውን ማክበር ግድ ነውውውውውው።

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 6 měsíci +1

    አንችባታያቸውእነሱያዮሻል😂😂😂

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 6 měsíci +1

    ራቁትነት ስልጣኔ አደለም ግን የአንተ ደግሞ ከፋ ሁሉም ነገር ልክ አለው። የሴትም ወበቷ ቀሚስ ነው

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 6 měsíci +1

    ባለትዳር ሆነች አልሆነች ሴት ልጅ መሸፈን አለበት

  • @user-bb2el3eb3k
    @user-bb2el3eb3k Před 6 měsíci +3

    ትክክለኛ የኢቶ. ወዶች ስራ ነው ይሄ. ለሱብላ ሽር ብላ የትሂደሽነው ይላል ቱ ክክክክክ

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄረ ነፈሳችሁን አይማረው እደዚህ የምትለብሱ ሴቶች ወደራሳችሁ ተመለሱ
    በአድ ቀን ስትወድሞቸን ታሳስታላችሁ ልብግዙ

  • @MesereTh-gd6lg
    @MesereTh-gd6lg Před 3 měsíci

    Mechereshaw bitay Arif neber enideza ayinet bal yisowuren 😮😀

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 Před 6 měsíci +2

    እራሱ አይታጠብም እ ፀባይ ማፊ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před 3 měsíci

    ቢጃማው ቆጆ ነው👍👍

  • @belalas4322
    @belalas4322 Před 6 měsíci +3

    አዝግ የሆነ ባል😅😅😅😅

  • @user-tm8iw1to2l
    @user-tm8iw1to2l Před 6 měsíci +1

    ወየውእንደኔባልስቃይነውግንስወደውፍቅርባሊ

  • @AsterMola
    @AsterMola Před 6 měsíci +1

    ክፍል 2❤❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci

    ከቤተሰብ ጋርማ ማለያየት የለበትም ባልየዉ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 6 měsíci

    ይሄ ዘንጣ አይደለም የሸርሙጣ አለባበስ ነው ነውረኛ ትውልድ ስሜትሽ አደባባይ ገላ ማሳየት ነው እነዚ ያልተገረዙ ሴቶች አገር እየበከሉ ነው ወገን የሴቱ ያልተገረዘ ትውልድ አስቸገረ እውነትም የሸርሙጣ አለባበስ አለ

  • @RebiyaBamud
    @RebiyaBamud Před 6 měsíci

    ትክክል ጎበዝ ታወቻው እነሱን

  • @hani9864
    @hani9864 Před 4 měsíci

    ባል ? በለበል ይውረድ አንድ ጥያቄ አለኝ ባሎች ሚስቶቻቸውን ለማሰቃየት ማን ፈቀደላቸው ? ሴቶች ልጆች የምንወልደው በባል ተብዬዎች ስቃይና መከራ እንዲቀበሉ ነው?
    ሴቶች ልጆቻችንን የምንወልደው የስቃይና የሰቆቃ ህይወት እንዲኖሩ ነው ?
    እግርዋን ሰብሬ ዶሮ ጠባቂ አደርጋታለሁ ? ለምን ለወለደቻት መልሶ አይሰጣትም አገባት እንጂ በባርነት አልገዛት
    ባል ሁሉ አልቆ ሴቶች ቢቀሩ ጥሩ ነበር እንዳይባል መልካም የተቀደሱ ባሎች ስላሉ ክፉ ባሎችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ቅናት የሰይጣን ብቻ ነው

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 6 měsíci +1

    እንን እሱ እኔን አሳበደችኝ😂😂😂

  • @Natayoutub
    @Natayoutub Před 6 měsíci

    ዶሮ ይቅር እግር መጣብ 😂

  • @user-ur2hk9hf3l
    @user-ur2hk9hf3l Před 5 měsíci

    Bayee namatii toltaa qashtii nama qalii bayee bareedaa ❤❤❤❤❤

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x Před 6 měsíci

    ምን ያምርብሻል እራቁትነት ያምራልደ ክክክክክክክክክክክ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před 6 měsíci

    እባክህን በልክ አድርገው ወንዶች በሄዳችሁበት አይደል ቂምጥ የምታስቀምጡ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 6 měsíci

    ኑሮ አደለም ሰቆቃ ላየሁት እንኳን በንዴት ጨገዋርያይ ተላጠ

  • @user-yv1od5fi2r
    @user-yv1od5fi2r Před 5 měsíci

    😢ውይ ምን ጉድ ናህ?

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 6 měsíci

    የለዛ ቤተሰብ ሳራን እና ዮዮ ልቀቁልኝ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 6 měsíci

    ደሞ ቀሚስ በሸሚዝ ደረበች ፋራ

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Před 6 měsíci

    ይህ ባርነት እንጂ ትዳር አደለም ትግስትሽ እንደዚ ትግስት ያላት ሴት ይገርማል

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 Před 6 měsíci

    ሴቶች ! ትዳር እኮ እቁብ አይደለም የሚፈርስ የሚሠራ አይደለም ። ባለትዳሮች ትዳራችሁን ጠብቁ

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 Před 6 měsíci +2

    ለምናባቱ ታጢቢዋለች ገገማ

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Před 6 měsíci +1

    የኔም ባል ስዘንጥ ደስ አይለውም ወይ ጣጣ

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 6 měsíci

      እየፍራ ይሆናል አንዱ ያታልልብኛልብሎ 😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 6 měsíci

      ዘንጭባክሽ ለምን ዘነጥሽ ብሎ ይፍታሽ ብቻ አለባበሥሽ ስርአት ይኑርዉ😅😅😅😅😅😅

  • @user-tx4yr9fq2j
    @user-tx4yr9fq2j Před 6 měsíci

    ዘንጣ ስቶጣ ወይስ ተገላልጣ ተጃጅላ ስቶጣ😂😂😂😂

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 6 měsíci +1

    ለባልመታዘዝባርነትአይደለም

  • @user-rg3ej6vu8q
    @user-rg3ej6vu8q Před 6 měsíci

    ልብሱንም እንደገና ማጉረምረም አለባት
    ያለበለዚያ በልብሷ ላይ ቅሬታ ማሰማቱን ማቆም አይችልም።

  • @user-ur2hk9hf3l
    @user-ur2hk9hf3l Před 4 měsíci

    ❤❤ 1:03

  • @MouzaAlshamsi-lz6lz
    @MouzaAlshamsi-lz6lz Před 6 měsíci

    ለትዳሩ ክብር ያለው ጀግና ዋው

  • @user-xn6ou9dm6p
    @user-xn6ou9dm6p Před 6 měsíci +2

    ሆጭራሽ❤እግሩንታጥቦ🎉አላበዛዉም🎉ጭቅጭቅ❤❤እሽ❤ሲያስጠላ🎉

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 6 měsíci

    አለባበሥሽን አሥተካክሊ ማለት ያሥከፍል እሥቲ መጨርሻውን ልመልከት 🙄

  • @mohammedshefa458
    @mohammedshefa458 Před 6 měsíci +1

    ፍፃሜው ማይታወቅ