በብዙዎች ፊት አሸናፊ የሚያደርጋችሁ ጥበብ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ለምን በራሳችሁ መተማመን አቃታችሁ?
    በራስ መተማመን ስለሌላችሁ ምን አጣችሁ?
    ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
    Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast
    #making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo
    MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS!
    @mikre_aimro
    ተመሳሳይ ቪድዮዎችን ይመልከቱ፡ 👇👇
    • በተለመደው መንገድ መታገል አቁሙ! ...
    ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ!
    ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ!
    የደውል ምልክትን ይጫኑ!
    Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
    Social Media:
    INSTAGRAM: / epha_aschalew
    CZcams: / @mikre_aimro
    FACEBOOK: / ethiomentalcounsel
    TELEGRAM: t.me/MentalCou...
    TIKTOK: / mentalcounsel
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Track Name. inaudio - Infraction - Majestic Vision
    inaudio - Infraction - Gray
    inaudio - Infraction - Slow Motion
    motivational
    አነቃቂ ጥቅሶች
    አነቃቂ ንግግሮች
    አነቃቂ ዘፈኖች
    አነቃቂ አጭር ልቦለድ
    አነቃቂ ቪዲዮ
    motivational ethiopia
    motivational music
    motivalional
    motivationalmotivalional
    motivational speech
    motivalional songs
    motivational short story
    motivational video
    ethiopia
    yosan getahun oromo music 2023
    motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics
    motivate me speaker
    motivate little mix
    motivation
    motivate
    motivation video
    motivate molivate
    motivational eshetu
    manyazewal motivational
    manyazewal eshetu
    manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon
    inspire ethiopia
    inspire people
    manyazewalinspire ethiopia
    new video inspire ethiopia
    new inspire ethiopia motivation
    Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS
    Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu

Komentáře • 98

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye Před 6 měsíci +10

    በናትህ ብዙ ጊዜ ጀግናዬ በለን ልቤ ይባባል ጀግናዬ ስትል ባክህ ሁሌ በለው❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      እሺ! አመሰግናለሁ! 😍🙏

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 5 měsíci +2

      አይዞህ(ሽ)(ቹ ጀግኖቼ ጠንክሩ በርቱ 🎉🎉🎉

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 5 měsíci +1

      ጎበዝ፣ነህህ፣በርታታታታ

    • @Godisgood-yd7xv
      @Godisgood-yd7xv Před 5 měsíci

      😊😂

    • @meematube
      @meematube Před měsícem

      ውይ በጣም ነው ያሳከኝ የምር 👉ሌላው ትክክል ነው ደስ የሚል ነገር አለው

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u Před 4 měsíci +1

    እኔ ህልሜን በተወሰነ መልኩ አሳክቸ አለሁ❤ እግዚ አቢሔር ይመስገን❤

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 Před 6 měsíci +4

    ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ ዛረም ተመሰገነ ተመሰገነ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 5 měsíci +1

    በጣም አመሠግናለሁ በእውነት በተለይ መረጃ አትሠብስብ ስትል እኔን ነው የነካኝ ብዙ ከማውራት ብዙ ማዳመጥ ብዙ ከማቀድ ብዙ መተግበር በጣም ወሣኝ ትምህርት ነው ኑ እንለወጥ በተግባር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadeya-fh6jo
    @hadeya-fh6jo Před 5 měsíci +1

    አሪፍነው በርታ ይህሊና መብረታታት እየሰጠህነነው

  • @wubasolo4159
    @wubasolo4159 Před 5 měsíci +2

    የሕይወት መርህ መሆን የለበት ትምሕርት አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před 6 měsíci +3

    የኔ መምህር ስራዬን እየሰራሁ አተን ነው ማዳምጠው ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ካተ እየተማርኩ ነው❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @meematube
    @meematube Před měsícem

    የምር አመሠግናለሁ በርታ👉ሁላችንም እንበርታ ለኔ ግን በጣም ብርታቴ ነህ ፈጣሪ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 5 měsíci +1

    wow ተባርክ ጀግናይ ይህን እየሰሙ ቤተሰብ ያለመሆን አይቻልም❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 5 měsíci +1

      አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @IlyaasMuhamed
    @IlyaasMuhamed Před 9 dny

    እናመሰግናለን እና ኑሩልን

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @monaahmedin9605
    @monaahmedin9605 Před 6 měsíci +2

    አመሰግናለሁ ሙዚቃው ስለተቀነሰ በተረፈ እስከዛሬ ከሰማሃቸዉ ያንተ አንደኛ ነው ቀጥልበት !👍👍👍

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Před 5 měsíci +1

    በጣም ምርጥ፣አስተማሪ ፤ ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለሁ ወንድምየ ❤🎉
    እኔ የባለ ብዙ እቅድ ና እኔ ከዚህ የተሻለ ነው የሚገባኝ ባይ ነኝ ግን••••••••••••••••ምን ትመክረኛለህ !?
    በርታልን ጊዜህን ሰጥተህ ለምታካፍለን ሁሉ መልካሙን ሁል ይስጥልኝ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @gjgj3875
    @gjgj3875 Před 5 měsíci +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 5 měsíci

      ክብር ይስጥልን! 🙏😍

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 5 měsíci +1

    እስካሁን ያንተ ምክር ያለመስማቴ የት ነበርኩ ብዙ ስህተት ተሳስቻለሁ ያንተ ምክር ያለመስማቴ 😭😭ካሁን ብሃላ ስህተቴን አስተካክላለሁ ከእግዚአብሔር ጋር🙏

  • @ntlahlagumbi6563
    @ntlahlagumbi6563 Před 5 měsíci +1

    Taken you my brother ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw Před 5 měsíci +1

    ጀግናዬ ለኔ አተነህ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 5 měsíci +1

    Thank you so much, my brother, for sharing ❤️ ❤❤❤

  • @Mekdeslove-pz2dc
    @Mekdeslove-pz2dc Před 5 měsíci +1

    ምክር ደስ ይላል አመሰግናለሁ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 5 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 5 měsíci +1

    ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር 🙏ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን💕🙏💕

  • @z.z6853
    @z.z6853 Před 5 měsíci +1

    በዚህ ቻናል እሚለቀቀውን ጧት ስነሳ ጀምሬነው እማዳምጠው ለትንሽ ቀን ተግባራዊ አደርግና ደግሞ ወደ ማማረር እገባለሁ ለምን ይሆን ተቀየርኩ ስል ይመለስብኛል መላ በሉኝ😂❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 5 měsíci +2

      የቀደመ ልማድን መቀየር ቀላል አይደለምና ሙከራዎን ይቀጥሉ 🙏😍

  • @YaredZerihun-z6d
    @YaredZerihun-z6d Před 28 dny

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @MtkSpd-yq9id
    @MtkSpd-yq9id Před 6 měsíci +1

    በርታልን ባባየ ይመችህ😢😢😢❤❤❤

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Před 6 měsíci +2

    የሚገርም ነው ተባረክ

  • @ComCeill-xl6kn
    @ComCeill-xl6kn Před 5 měsíci +1

    Amsgnlawu betam ❤❤❤❤❤

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Před 6 měsíci +1

    ሰላም ነው በጣም ነው ምክርህን የምሰማው እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @user-wo4ef5no4x
    @user-wo4ef5no4x Před 6 měsíci +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏🙏🙏ሲያዳምጠው ዮሆኔ እረፍት ነገር ይሰማኛል 😳

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏

  • @alemtsehayfekele2436

    ❤❤❤

  • @maryamajman3417
    @maryamajman3417 Před 6 měsíci +1

  • @user-zr6df2om9o
    @user-zr6df2om9o Před 6 měsíci +1

    Awo jegnaye!!!, Jegna ante nehe

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u Před 4 měsíci +1

    Waw❤

  • @fafifafi1471
    @fafifafi1471 Před 6 měsíci +1

    ወላሂ ቃላት የለኝም ንግግርህ አጥንት ሰብሮ ይገባል ክበርልን❤

  • @GenetNgus2992
    @GenetNgus2992 Před 6 měsíci

    ወድሜ ትምህርቶችህ በጣም ቆጆ ናቸዉ አብዘሀኛዉ ላይ ግን ትደጋግማቸዋለህ

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw Před 6 měsíci +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @user-gx8ek5xo1g
    @user-gx8ek5xo1g Před 6 měsíci +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      እናመሰግናለን! 🙏😍

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 6 měsíci +1

    በቃ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před 6 měsíci +1

    ❤🙏ወንድምዬ

  • @user-xe6ij6hl8x
    @user-xe6ij6hl8x Před 6 měsíci +1

    🙏💙

  • @binitse5446
    @binitse5446 Před 6 měsíci +1

    Tebarek wendeme ❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Před 6 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 6 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @user-bh4yh7ey8x
    @user-bh4yh7ey8x Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemmelkamu8503
    @lemlemmelkamu8503 Před 6 měsíci +1

    😍😍

  • @sarajamale5932
    @sarajamale5932 Před 6 měsíci +1

    Sewdeki tabaraki

  • @bahredinhassen
    @bahredinhassen Před 6 měsíci +1

    Thanks ❤

  • @user-hn1bu2lj3z
    @user-hn1bu2lj3z Před 6 měsíci +1

    Ishii jegnaw❤❤❤

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-vp5ei3rm8y
    @user-vp5ei3rm8y Před 5 měsíci +1

    ሰላም ነው ወንድም ምክር በጣም ደስ ይላል እስቲ ለኔ ምክር ስጠኝ እስኪ እንዴት አርጌ ራሴን እንዴት አድርጌ ላሻሽል ምክር ሰምች አድርገዋልሁብዬ አላደርግም ምን ይሻለኛል ጊዜ ካልሆነ ነገር ላይ ነው ማበክ ነው😢😢

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Před 5 měsíci

      በውስጥ ያናግሩኝ!

    • @user-vp5ei3rm8y
      @user-vp5ei3rm8y Před 5 měsíci

      ሰላም ነው ወንድም ያልኩትን ነገር አልፈጽምም ህልም የለኝም ይወቴን የሚቀይረው ስራ እያለ ግን እምሰራው እማይጠቅመኝን ስራ ነው እምሰራው አይምሮን እኔ አላዞም አይምሮዬ ነው እሚያዘው ለራስ አልጨነቅም ራሴንም አልወደውም ግን እኔ የምፈልገው ራሴን ማዘዝ ራሴን መውደድ በራሴ መተማመን ለተናገርኩት ነገር መፈጸም ከምንም በላይ እራሴን ማስቀደም በጣም ብዙ ምክሮችን ሰምቻለሁ ግን ስወጣ ደሞ አላደርጋቸውም አደርጋለሁ በቃ ዛሬ የተማርኩትን ብዬ ግን አላደርገውም አላማ ዕቅድ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ጀግናን መሆን እፈልጋለሁ እነዚህን የመሳሰሉ እንዲሁም ወዘተ እና ምክሮች በጣም አሪፍ ናቸው ቀጠለበት ላወቀበት የለውጠዋል አመሰግናለሁ😢😢

  • @user-tx5tj3iu2b
    @user-tx5tj3iu2b Před 3 měsíci

    ❤💐🙏

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤