Tossa tube
Tossa tube
  • 313
  • 6 925 079

Video

✅ ከ 10 አመት በፊት የገጠር ተማሪዎቼን በሙሉ ከነቤተሰባቸው ፎቶ ያነሳልኝ የ9 አመት የገጠር ልጅ ! #kids #family
zhlédnutí 8KPřed 14 dny
በዛሬው ቪዲዮ ከዛሬ 10 አመት በፊት የካሜራ ባለሙያ ሆ የሰራውንና የ9 አመት ታዳጊ የነበረውን የያኔውን ተማሪዬን አስገራሚ የህይወት መንገድ አሳያችሗለሁ። የያኔው ተማሪዬ አሁን ደግሞ በአስገራሚ የህይወት ግጥምጥሞሽ የኮሌጅ ትምህርቱን እየተከታተለ ፣ በትርፍ ጊዜው የጦሳ ቲዩብ ረዳት የካሜራ ባለሙያ ሆ ይሰራል። በዚህ መሰናዶ ከዚህ ታናሽ ወንድሜ እንድሪስ ተሾመ ጋር ያደረግኩትን ቆይታ አቀርብላችሗለሁ። #kids #family #tossatube In today's video, I will show you the amazing life of my 9-year-old student who worked as a cameraman 10 years ago. ...
✅ ክረምትና ደጉ ያገሬ አርሶ አደር በኩታበር ወረዳ ❤ እርሻ አርሳለሁ ብዬ ወድቄ ነበር 🤣 @Tossatube. #የገጠርለዛ
zhlédnutí 13KPřed 21 dnem
ክረምትና የአርሶ አደሩ ህይወት - በኩታበር ወረዳ በሽሎ አካባቢ ። ኩታበር በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። በዛሬው ቪዲዮ በወረዳው በሽሎ የተሰኘ አካባቢ ጎራ ብዬ ከአንድ አርሶ አደር ጋር ያደረግኩትን ቆይታ አቀርብላችሗለሁ። Life of kutaber woreda farmers in the summer. In this video i presented Farming and their life style during the rainy season. The specific area is called Beshlo. #wollo #የገጠርለዛ #rurallife
✅ እነዛ ወገኖቻችን የት ደረሱ ? @Tossatube. #የገጠርለዛ #kids
zhlédnutí 7KPřed 21 dnem
በአርጎባ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖቻችን የት ደረሱ? #የገጠርለዛ #wollo
✅ እድለኛው የገጠር ልጅ በመጨረሻ ህልሙ ተሳካ ! አምስት አመት የፈጀው አስደናቂ ታሪክ። @Tossatube. #የገጠርለዛ #rurallife #kids
zhlédnutí 67KPřed měsícem
እድለኛው የገጠር ልጅ ህልሙ ተሳካ። አምስት አመት የፈጀው ድንቅ ታሪክ ! #የገጠርለዛ #tossatube #kids This is the story of a boy who loves milk very much. The family doesnt have a cow for many years. I met him before 2 years and told me that he miss his cow it was died before. His dream was to be a merchant who buys and sells calf. He want to be this because of cow absense from thier house. Today after 5 years his dream bec...
✅ ተወዳጁን የገጠር ልጅ ምን ገጠመው ? ❤ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ! @Tossatube.
zhlédnutí 8KPřed měsícem
ተወዳጁ የገጠር ልጅ በመጨረሻም ህልሙ ተሳካ ! #የገጠርለዛ @Tossatube. tossatube #የገጠርለዛ #አባቴ #እናቴ #ቤተሰቦቼ #ገጠር #ባል #የገጠርለዛ #ልጅነት #ወሎ #ደሴ #wollo #ገራገሩ #ደጉባላገሩ #የገጠርትዝታ #አገርቤት #ያገርቤት #አርሶአደር #አርሶበሌ ያገር ቤት ወጎች ከደጋቹ መንደር #tossatube #family #friendship #visit #visitethiopia Ethiopia #rurallife #ruralvillage
✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube #ከደጋጎቹመንደር
zhlédnutí 10KPřed měsícem
🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ 👇 youtube.com/@kedegagochumender?si=SLl-7Ece5sVfjS1X ቤተሰቦቼ ጦሳ ቲዩብን ተሰናብተው በራሳቸው ዩቲዩብ ቻናል መጡ ! @Tossatube. #የገጠርለዛ @kedegagochumender #ከደጋጎቹመንደር tossatube #የገጠርለዛ #አባቴ #እናቴ #ቤተሰቦቼ #ገጠር #ባል #የገጠርለዛ #ልጅነት #ወሎ #ደሴ #wollo #ገራገሩ #ደጉባላገሩ #የገጠርትዝታ #አገርቤት #ያገርቤት #አርሶአደር #አርሶበሌ ያገር ቤት ወጎች ከደጋቹ መንደር #tossatube #family #friendship #visit #visitethiopia Ethiopia #rurallife #ruralvil...
✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው ! @Tossatube. #schoollife
zhlédnutí 12KPřed měsícem
የዛሬው ቪዲዮ ከ10 አመት በሗላ ሁለት የቀድሞ ተማሪዎቼን አግኝቼ ያዘጋጀሁት አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ ነው። i met with my 2 previous student, tha i thought them ten years ago. #schoollife #tossatube #የገጠርለዛ #tossatube #የገጠርለዛ #አባቴ #እናቴ #ቤተሰቦቼ #ገጠር #ባል #የገጠርለዛ #ልጅነት #ወሎ #ደሴ #wollo #ገራገሩ #ደጉባላገሩ #የገጠርትዝታ #አገርቤት #ያገርቤት #አርሶአደር #አርሶበሌ ያገር ቤት ወጎች ከደጋቹ መንደር #tossatube #family #friendship #visit #visitethiopia Ethiopia #rurallife #rura...
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
zhlédnutí 7KPřed měsícem
✅ እንደ ባህሩ ቃኜ ድምፅና ማሲንቆውን ሲያዋድድ የሚያምርበት ሽመልስ አሊ ! #wollo #አዝማሪ_ማሲንቆ
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
zhlédnutí 61KPřed měsícem
✅ ፍቅር ያስያዘኝን ውብ ሀገር ላሳያችሁ ❤ ፍልቅልቆቹ የወሎ እናቶች። አልብኮ ወረዳ ሶባ ገበያ ! Documentary@Tossatube. #wollo
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
zhlédnutí 6KPřed měsícem
✅ ፍቅር የሚሸመትበት ቦታ ❤ ሐሙስ ምሽት 2:00 ይጠብቁን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ ጣፋጭ የገጠር ትረካዎች - ከሬዲዮ ፕሮግራማችን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
zhlédnutí 6KPřed měsícem
✅ ጣፋጭ የገጠር ትረካዎች - ከሬዲዮ ፕሮግራማችን ❤ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ የወሎ ቀደምት ስመ ጥሩን፣ ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡ እዛም ሌላ ትካዜ አለ 😭 @Tossatube. #wollo
zhlédnutí 8KPřed měsícem
✅ የወሎ ቀደምት ስመ ጥሩን፣ ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡ እዛም ሌላ ትካዜ አለ 😭 @Tossatube. #wollo
✅ እውነተኛ የልብ ስጦታ ከደጋጎቹ እናቶች ተበረከተልኝ ❤ ይህ የእናንተ የተመልካቾቼ ሽልማት ነው። @Tossatube.
zhlédnutí 4,5KPřed měsícem
✅ እውነተኛ የልብ ስጦታ ከደጋጎቹ እናቶች ተበረከተልኝ ❤ ይህ የእናንተ የተመልካቾቼ ሽልማት ነው። @Tossatube.
✅ 50 ሺ ብር ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography @Tossatube. @comedianeshetu
zhlédnutí 15KPřed měsícem
✅ 50 ሺ ብር ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography @Tossatube. @comedianeshetu
✅ የገጠር ሰርግ አድማቂው - አዝማሪ ሙሃመድ ሰይድ ! #azmari_masinko #masinko
zhlédnutí 37KPřed 2 měsíci
✅ የገጠር ሰርግ አድማቂው - አዝማሪ ሙሃመድ ሰይድ ! #azmari_masinko #masinko
✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer #tossatube #agroforestry
zhlédnutí 37KPřed 2 měsíci
✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer #tossatube #agroforestry
✅ የአስተማሪ ዋና ስራው ባህር ዛፍ መቁረጥ ነው 🤣🤣የገጠር ልጆች ወግ @Tossatube. #የገጠርለዛ
zhlédnutí 8KPřed 2 měsíci
✅ የአስተማሪ ዋና ስራው ባህር ዛፍ መቁረጥ ነው 🤣🤣የገጠር ልጆች ወግ @Tossatube. #የገጠርለዛ
✅ አስገራሚው የገጠር ሰርግ- የሙሽሪት ጥፍር ቆረጣ ሆታና ጭፈራ ሙሉ ቪዲዮ ❤ @Tossatube. Best Ethiopian wedding. #የገጠርሰርግ
zhlédnutí 13KPřed 2 měsíci
✅ አስገራሚው የገጠር ሰርግ- የሙሽሪት ጥፍር ቆረጣ ሆታና ጭፈራ ሙሉ ቪዲዮ ❤ @Tossatube. Best Ethiopian wedding. #የገጠርሰርግ
✅ የሀረሩን ጅብ እንዳያንቀው እየመጠንኩ አጎርሰዋለሁ፡፡ አባትና እናቴ ኢትዮጵያን ሊዞሩ ነው። @Tossatube. #visitethiopia #tour
zhlédnutí 15KPřed 2 měsíci
✅ የሀረሩን ጅብ እንዳያንቀው እየመጠንኩ አጎርሰዋለሁ፡፡ አባትና እናቴ ኢትዮጵያን ሊዞሩ ነው። @Tossatube. #visitethiopia #tour
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
zhlédnutí 372KPřed 2 měsíci
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
✅ አባቴ የድሮ አዝናኝ የንግድ ትዝታዎቹን አጫወተኝ ♥️ ከደጋጎቹ መንደር #tossatube #የገጠርለዛ #wollo
zhlédnutí 16KPřed 2 měsíci
✅ አባቴ የድሮ አዝናኝ የንግድ ትዝታዎቹን አጫወተኝ ♥️ ከደጋጎቹ መንደር #tossatube #የገጠርለዛ #wollo
✅ ድንቅ ነገር ፣ ከወደ ገጠር ፣ ግንቦት አስር ! ቅዳሜ ግንቦት10 ይጠብቁን #tossatube #የገጠርሰርግ #ethiopianwedding
zhlédnutí 15KPřed 2 měsíci
✅ ድንቅ ነገር ፣ ከወደ ገጠር ፣ ግንቦት አስር ! ቅዳሜ ግንቦት10 ይጠብቁን #tossatube #የገጠርሰርግ #ethiopianwedding
✅ ሁሉም የሚገኝበት የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፋላ ገበያ ። #tossatube #market
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
✅ ሁሉም የሚገኝበት የገጠር ገበያ ላሳያችሁ ! ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፋላ ገበያ ። #tossatube #market
✅ ስቀው፣ በሳቅ ያፈረሱኝ የገጠር ልጆች 🤣 የገጠር ልጆች ወግ ተመለሰ። #dinklejoch #tossatube
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
✅ ስቀው፣ በሳቅ ያፈረሱኝ የገጠር ልጆች 🤣 የገጠር ልጆች ወግ ተመለሰ። #dinklejoch #tossatube
✅ ድንቅ ነገር - ከገጠር ♥️ በቅርብ ቀን #tossatube #ገጠር
zhlédnutí 50KPřed 3 měsíci
✅ ድንቅ ነገር - ከገጠር ♥️ በቅርብ ቀን #tossatube #ገጠር
✅ ከአሜሪካ ሀገር ኦሪገን የአማራ ማህበርና ከሌሎች ወገኖች የተላከልን ውድ የበዓል ስጦታ ❤ Present from USA #tossatube
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
✅ ከአሜሪካ ሀገር ኦሪገን የአማራ ማህበርና ከሌሎች ወገኖች የተላከልን ውድ የበዓል ስጦታ ❤ Present from USA #tossatube
✅ አባትና እናቴ ከአዲስ አበባ የመጣችውን እንግዳ ፕራንክ አደረጓት 🤣 Best prank video #prank
zhlédnutí 17KPřed 3 měsíci
✅ አባትና እናቴ ከአዲስ አበባ የመጣችውን እንግዳ ፕራንክ አደረጓት 🤣 Best prank video #prank
✅ የሙሽራ ጥፍር ቆረጣ ባህል በቃሉ ወረዳ አንቻሮ | Best ethiopian wedding #wedding
zhlédnutí 59KPřed 3 měsíci
✅ የሙሽራ ጥፍር ቆረጣ ባህል በቃሉ ወረዳ አንቻሮ | Best ethiopian wedding #wedding

Komentáře

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o Před 4 minutami

    የኒማር እዋየ ህፃኑ ዴስሲል

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před hodinou

    God bless you so much brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️ 🙏🏽.

  • @user-ez1ic2ul1r
    @user-ez1ic2ul1r Před 2 hodinami

    ❤❤❤

  • @RehamaMohammed
    @RehamaMohammed Před 4 hodinami

    ጀም የምንወድሕ ወድማችን ሠላምሕ ይብዛ

  • @ZinetuOmer
    @ZinetuOmer Před 8 hodinami

    አችየ ለምን አትቀቢም 😂

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před 12 hodinami

    ❤❤❤❤❤ድጉ ያገሪሰው

  • @haqu5431
    @haqu5431 Před 14 hodinami

    አዘጋጁ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ አላህ ያሳድግህ

  • @haqu5431
    @haqu5431 Před 14 hodinami

    እረ በእረፋና በኢዳአል ፍጥር ማግስት ነበር

  • @semiraMohammed-uf6rn
    @semiraMohammed-uf6rn Před 15 hodinami

    ማነው አማቶቹጋ ተሸክሞ የሚሄዲ አይ ትዝታ ወላሒ 😢አይ ስደት የስራህን

  • @semiraMohammed-uf6rn
    @semiraMohammed-uf6rn Před 15 hodinami

    ግን ኮመት ሙሢሊም ቡሔ አይወክለንም የምትሉት እነሡ ያቃሉ እደ አታሽቃብጡ ወጣ ስትሉ ያደጋባችሁትን አትርሱ እኛም እደናቸ ወጣ ስንል ነው ያወቅነው

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o Před 15 hodinami

    የኒባት ዳስሲሉ አሏህ እርሜና ጤና ይስጣጎቸው ያርብ ወላሂ በጣም ነው ዴስየሚሉት ሚስኪን

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před 16 hodinami

    ጀማልየ አላህ አያስደስትክ ዱኒያ አሄራ ላሚቱንም የገዛው ልጂ አላህ ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před 16 hodinami

    ❤❤❤

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 16 hodinami

    ወየውውውው ሀገሬሬሬ እኔ ጀመዶ ሀገር ነኝ ሂደህ እይልኝ ሜዳው ይታያል ከደሴ ቆሰሮ ስትሄድ ባሻጋሪ ይታያል ገደራ ሜዳውው አንባሻገር አባሊያገር አትክልት ሀገሬ አሳየኝ በኮምቦልቻ ቅርብ ነው ሀርድቦም ቅርብ ነው በዛ

  • @user-yd3tl7cf1e
    @user-yd3tl7cf1e Před 19 hodinami

    አሚን አሚን ጀም

  • @Muluyez
    @Muluyez Před 20 hodinami

    ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @BirhanuAmera
    @BirhanuAmera Před 21 hodinou

    አባዬ እረጅም እድሜን ያድልወት

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass Před 22 hodinami

    Wub.hger.wolo.

  • @GdyggHftgh
    @GdyggHftgh Před 23 hodinami

    የመንግስት ተቀናቃኝ ነው😂😂😂

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před dnem

    ❤❤እረ ማሻአላህ ላይክ አዲርጉ የመዳም ቅመሞች

  • @Rahma12123
    @Rahma12123 Před dnem

    As wr wb wed yahgre lijuch baylachubt alm darcha hulu selamch bezet yeblelign eyalku and nager lasjgrach new CZcams lamserat batm felagot algn esk subscribe adrgun baknant ayekflbatm abratatugn hulachu yehgn video yamtayou ❤

  • @Samira-zj2bt
    @Samira-zj2bt Před dnem

    እይ መዳም ድቃ ተደረገላት በረዲ ያርግሽ😂 እዲሜና ጤና ይስጥልን አባየ❤

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 Před dnem

    ያንተ ስርግ መቸ ነው

  • @GuHi-xu1ti
    @GuHi-xu1ti Před dnem

    መሻአላህ አላህእድሚወን ያርዝመው

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    ❤❤❤❤❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    ህፃኗ የኔ ቢጤ ሲኒ ትልሳለች ማማየ❤❤ የኔ አባት እራሱ አዲሳባ ሄዶ ሲመጣ እደዚህ ነበር አዲ ባዲ የነገረን ሽት ቤቱን ሲያሳዩኚ አረ ልጀ እቤት ውስጥ ተፀዳዲቸ አላቅም አልኩኚ አለ እደት እደሳቅን

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    ቃልም የለኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    እደ አተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን ❤ ወላሂ ምርት ሰው

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před dnem

    አላህ የተሻለነገረ ይስጥህ

  • @user-zo2ve5cf9k
    @user-zo2ve5cf9k Před dnem

    የኔውዶች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    እረጂሜ እዲሜ ከቴናጋ ❤ለቤተሰቦቻችን አባትና እናትክ እደት ደስ እደሚሉ ማሽ አላህ አተም በርታ

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 Před dnem

    የሳቅ ምጭ እረጂም እዲሜ ተመኘሑለወት እኔግን ያባት ፍቅር ባይኔላየ እየዞር ነውያደኩት

  • @HyatMohammed-gv5gp

    አብሽርወንድሜበርታልንእናትአባቶችምእድሜናጤናይሥጥልንቀጥልበትጀሜዋበጣምደሥየሚልነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-be8of2pp2l
    @user-be8of2pp2l Před dnem

    መቶሺአሰገቦቸዉ❤❤❤❤

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před dnem

    አላህ ይራህማት❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    ትልቅሰውእናትልቅ ዛፍጥሩነው❤ይባላል❤አባታቺንእድሜናጤናይስጥልን

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    ማሻአላህ❤❤ሲያምር ማነውሀግርስግባ❤❤😂በፍቃደኝነት😢ደሴናኮምበልሻ😂ሚስጎመኝኝ😢

  • @SaydaSaya-q7l
    @SaydaSaya-q7l Před dnem

    የኔ እናት አርጌልሺአለሁ🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳቺሁ🎉🎉

  • @YimerMohammed-sd7bd

    ተሁለደሬን ቆሰሮንና፤ የአርሶ አደሩን ውሎ በበቦታው ተገኝተህ በማየትህና፤ ለሌሎች እንዲደርስ በማድረግህ በእጅጉ እናመሠግናለን።

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    በረካሁንወድሜ❤❤😂ደህናሀግርናፍቆነበር❤❤ደግአረግህያዝናናህን❤ነውእስኪጃማደጎሎህድና❤❤😂😂😂😮😮😢ሀግርንአሳየን❤❤ከጃማእስከሽበል

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    ወይኔትዝታ😢ሀግሬበግባውእና😢በኖርኩኝ

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před dnem

    ወይኔ😢መተኛምየላትላሚቱ😢ስታሳዝንበደጋይሙሉላት😢

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 2 dny

    እኔኮ ጅልነቴ አረንጓደውን ልምላሜ ሳይ አለቅሳለሁ. አይኔ በጣምነውእሚናፈቀው የኛውድ ሀገር ምስኪን ህዝብ የጥይት እራት ሆናችሁብን. እግዚአብሔር ይድረስልን እስኪ

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 2 dny

    እኔስ ውስጤ ናት ገጠር መኖርም እም ፈልገው እዛውነበር አልሳካልኝ አለጅ. ቦርቄ ያደኩብሽ ሙቸነውእምወዳው ገጠርነቴን

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před 2 dny

    ማሻአላህ❤❤ደስ❤ሲሉ