✅ የወሎ ቀደምት ስመ ጥሩን፣ ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡ እዛም ሌላ ትካዜ አለ 😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ከሀይቅ ከተማ ወጣ ብሎ የሚገኘውን ጃሪ የህጻናት ማሳደጊያ ማእከልን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት፡፡
    #tossatube #wollo #የገጠርለዛ
    🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
    👇
    Facebook= www.facebook.c...
    TikTok= www.tiktok.com...
    Telegram= t.me/tossatube
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
    • ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
    7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
    • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
    8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
    • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
    9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
    • ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
    #tossatube
    #የገጠርለዛ
    #አባቴ
    #እናቴ
    #ቤተሰቦቼ
    #ገጠር
    #ባል
    #የገጠርለዛ
    #ልጅነት
    #ወሎ
    #ደሴ
    #wollo
    #ገራገሩ
    #ደጉባላገሩ
    #የገጠርትዝታ
    #አገርቤት
    #ያገርቤት
    #አርሶአደር
    #አርሶበሌ
    ያገር ቤት ወጎች
    ከደጋቹ መንደር
    #tossatube
    #family
    #friendship
    #visit
    #visitethiopia Ethiopia
    #rurallife
    #ruralvillage
    #tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Komentáře • 287

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před 2 měsíci +7

    ወላሂ ይህ ልጂ ሁለት መቶሺ መግባት አለበት ቃላት የለኝም የሰውን ሀቅ ተጠቅቆ ነው የሚሰጠው ወድም አለም አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x Před 2 měsíci +14

    ጋሺ ጀማል ካስብከው በላይአላህይስጥህ አገራችንንም ስላም ያርግልን ❤❤❤ያርብብብ😭😭😭

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 2 měsíci +6

    ጀማል ደስታህ ይብዛ አላህ ይጠብቅህ የአንተ ዉለታ መቼም ቢሆን የማይረሳ ትልቅ አሻራ ነው ያሳረፍከው በዚህ ጥቁር ቀን አይይይይ 😭😭😭😭😭😭

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 2 měsíci +2

    የረዳችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ጨምሮ ጨመሩ ይስጣቸው እድሜና ጤና በአብዝቶ ይስጣችሁ ወንድማችንም ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢😢😢

  • @user-li4pl3hw8b
    @user-li4pl3hw8b Před 2 měsíci +3

    ግን ለምንድ ነዉጀማልን የማናሣድገዉ ምርጥ ልጂነዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @GgGgv-ne9nk
      @GgGgv-ne9nk Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @user-ud4fy9oz3f
    @user-ud4fy9oz3f Před 2 měsíci +4

    ጀም በጣም ጎበዝልጂነህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y Před 2 měsíci +7

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀይቅን አሳየሂኝ እናመሰግናለን በርግጥም ውስጣ ውስጡን ባላቅም ሀይቅ መዝናኘ ከአንደየ እስከ 10ግዜ ተዝናንቻለሁ እምየ ደሴ ገራዶንና ደሴ ቦርከናን ተራራራ አሳየኝ

  • @user-rl1pb5hu7n
    @user-rl1pb5hu7n Před 2 měsíci +3

    አዬኔ የኔ ደግና የዋህ ወገኔ😥😥😥😥 አማራዬ ያልፍል ይሆም በፀሎት በርቱ ወገኖቼ የምንችል ባቅማችን ለወገኖቻችን እንድረስ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 2 měsíci +1

    ጀማል ወንድማችን ክፍ አይንካህ ኑርልን ወገኖቻችን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን😢😢😢😢

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 2 měsíci +3

    እስኪ ይሄን ጀግና መቶ ሽ እናስገባው አይከፈልበትም

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 2 měsíci +5

    የአገራችን ሠላም መቼ ነው እሚመለሠ

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w Před měsícem

    ጀማልየ ወለሂ ቃላት አጠረኝ ያሠብከዉን ሀሉ አላህ ያሣካልህ ያረብ አሚን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 měsíci +5

    የኔ ወገኖች አይዞን ቀን አለ😢 ባዶ መሬት ለምን አይሰጣቸዉም ወለጋን ሀገር ያረጉት ጫካ መጥረዉነወ መሬት ተሰታቸዉ ሁሉም ያቅሙን ባጋዚ ይቃቃማሉ ጠካራናቸዉ

  • @user-ob5xv7yq5y
    @user-ob5xv7yq5y Před 2 měsíci +4

    እስከመቼ ነው ህዝባችን በዚህ ሁኔታ የሚቀጥለው አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢😢

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 2 měsíci +1

      እርኩስ ስይጣን ወያኔ እና የኦሮምማ መንግስት ከኢትዮጵያ ካልወጣ አማራ ስላም አያገኝም! ድል ለፍኖ አማራ በክንዳችን ነፃነታችንን እናስከብራለን! ሁሉም አማራ ወደ ፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 2 měsíci

      ትክክል 😢​@@user-xn7kp7xo1u

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před 2 měsíci +3

    ጀዝዛክአላህ🎉🎉🎉🎉ጀሚል🎉ወንድሜዬ🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Amina__Seid
    @Amina__Seid Před 2 měsíci +2

    አላህ ይስጥህ ጀማልየ ጨዋ ያሳደገህ የሰው መጨረሻ 100k እናስገባው ምርጥ የወሎ ፈርጥ ነው እናሳድገው🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Před 2 měsíci +23

    ሁለተኛ ነኝ ግጩኝ ደብሮኝ ነው 🤔👍

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 2 měsíci +1

    የኔሚስኪኖች አላህከናተጋይሁን እድሜአቸውን ጉልበታቸውን እንኖረበታለን ብለው ጨርሰው ለጋላ መሬት አደላድለው ተሰደዱ አይዞን አማራዩ ጀምየና ይረዳችሁ አላህ በወጣ ይተካ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif Před 2 měsíci

    አገራችን መቸ ነው ሠላም እሚሆነው ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @angesettekle5003
    @angesettekle5003 Před 2 měsíci +2

    Jamal wendmea Fetari abzto yibarek ❤❤❤❤

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Před 2 měsíci +1

    የኔ ምስክኖች ከዚህ ሀዘና ስቆያ አሏህ በተሻለ ነገር ያውጣችሁ ይካሳችሁ ቅድም ጅምዬ እርጂም እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ መልካምነትህን አሏህ ይጨምርልክ

  • @LubabaEbrahim-xi1wl
    @LubabaEbrahim-xi1wl Před 2 měsíci +1

    ወዲማችን ጀማልሰይዲ የወለየወች የከተማየገጠር አለይታችንአላህይጠብቅህ እንወዳሀለን ኢሻአላ ወሎን አላህየጠብቃት አገሬነ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @qatarqatar8867
    @qatarqatar8867 Před 2 měsíci +1

    አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት ወላሂ ቀጣም ያማል እንደዚህሁኖማየት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 2 měsíci +3

    ላይክክክ አረጉ ቀጣይ ለሁሎቹም እረዳታ እንድደርስ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 měsíci

    MashaAllah good job.
    Mert sedeqa Allah yechemerelachu le sechiwech.❤❤❤❤❤

  • @user-qz9wx1sg9e
    @user-qz9wx1sg9e Před 2 měsíci +1

    የሀገራችን ምርጥ ሰዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 2 měsíci +1

    😢😢😢እፍፍፍፍ አላህይገዛችሁ ወገኖቸ የኔውዶች ያረብ ሰላሙንአውረድልን

  • @user-ox9fi1ot3e
    @user-ox9fi1ot3e Před 2 měsíci +2

    ቤቴንእና ሰፈሬን አየሑ እናመሰግናለን ❤ ሚስኪኑ ወገኔምንም የማያቅ ተሰቃየ😢😢😢😢😢

  • @Iqtwy
    @Iqtwy Před 2 měsíci

    ሳይህወድሜን ትመስለኝአለሁ ስሙም ጀማልነው አላህ ይጠብብህ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 2 měsíci

    ጀም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድም

  • @fatmah567
    @fatmah567 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢 አንጄት ይበላሉ አላህ ሆን የጠገቡትን ሳይሆን በነዚህ በመሳኪኖች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @JamelahHasan
    @JamelahHasan Před 2 měsíci +2

    አላህ ሠላማችን ይመለስ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bu2hf7hy9k
    @user-bu2hf7hy9k Před 2 měsíci

    ጀዛከላህ ወንድም ጀማል በርታ

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ በርታ አላህ ይርዳን ሀገራችን ሠላሟ ይመለስ😢

  • @BiraraKindalem
    @BiraraKindalem Před 2 měsíci

    ጀማል በረራ ነህ መሠል በጣም ጎበዝ መምህር እደነበርክ ቦታው መጥቸ አይቻለሁ በርታ አሁንም

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 2 měsíci +1

    🎉ጃሪ የተሁለደሬን ሠዉ የያዘች ነች በስራ ምርጥ ድርጅት ናት

  • @saada5882
    @saada5882 Před 2 měsíci +1

    የኔ እናቶች አባቶች ኡፍፍ አላህየ አንተ ነስርህን አዉርድልን ያረብ

  • @Samiratube-nn4ke
    @Samiratube-nn4ke Před 2 měsíci +1

    ጀማልየ አላህ ደሥታን በቤትህ ይሙላልህ ብዙ መልካም ሥራ እየሠራህነዉ አላህ ከይር ሥራህን ይዉደድልህ😢😢

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Před 2 měsíci

    ሡብሀንአላህ እስከመቸ እደዝህሁነው

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Před 2 měsíci +1

    የሀገራችን ሁኔታ በጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስላቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 2 měsíci +1

    ጀማል ጀዛክ አላሕ ኸይር😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 2 měsíci

    የኔ ምስኪን የዋህ ህዝብ❤❤❤

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 2 měsíci

    ግን እስከመቸ አይእኛ. እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንተንም መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድም በጣም አስተዋይነህ ቃልየለንም

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c Před 2 měsíci +1

    አይ ጃሪ ስንት አሳለፍንብሽ የዛሬን አያርገውና 😢😢😢 ሰላም ለሀገራችን ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ያሳብህ ይሙላልህ 😊❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy Před 2 měsíci +1

    ያአላህ ፈረጃህን አቅርብልን ያረብብብብብ
    ወንድም ጀማል ጀዛክ አላህ ከይር ልቤ ደማ በመጡሬችው እዱር ወደቁ የኔ አባቶች

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před 2 měsíci +1

    😢😢 በጣም ያሳዝናል. ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ያረብ😢😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +1

    ሲያሳዝኑ አይ ወገኔ💚💛❤😥

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ህዝብህን አድን እባክህ ልቡ ሚራራ መሪ ስጠን💔💔💔😭😭

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 2 měsíci

    አላሕ አገራችንን ሰላሟንይመልስልን ያረብ😢😢😢😢

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Před 2 měsíci +1

    የኔከርታቶች አሏሕ ይድረሥላችሑ ያረብ ጀማል አላሕ ይሥጥሕ እድሑም ገዘብም የሠጣችሑ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fshj
    @fshj Před 2 měsíci

    እባክህ ጀማል ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ጃራ መጠለያ ያሉትን አቅረብልን ማንም ዞሮ ያያቸው የለም
    አላህ ለምታዴረገው ሁለ መልካሙን ይመዳህ ወንድሜ

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 2 měsíci +1

    አይ አማራ 😢😢😢😢❤❤❤❤አይዞን ወገኔ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n Před 2 měsíci +1

    ጀማል ሰይድ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ግዜ ሁኛኝ ነበር ትውልድ ስፈሬን ካየኃት ጀሪ ተወልጀ ያደኩብሽ እንኳን በአይኔ አየሁሽሽሽሽሽ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 2 měsíci

    አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ጀማል

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp Před 2 měsíci

    ወንድሜዋ አንተንም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ያረቢ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Před 2 měsíci +1

    ጃሪ የህፃናት ማሳደጊያ አንደኛ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +1

    በርታ ወንድማችን❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jn6od8kp9b
    @user-jn6od8kp9b Před 2 měsíci

    ጀማል ወላሂ ያንተ ነገር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 měsíci

    ግን እስከመቸ ይሆን ሙተን ተርበን ተፈናቅለን አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ምህረትከን ላክ 😢😢

  • @user-lj5ft8rf3c
    @user-lj5ft8rf3c Před 2 měsíci +10

    አላህ ያንሳልን ይህን 4ኛ ደረጀ የደረሰ ካንሰር መሪ

  • @hawi5630
    @hawi5630 Před 2 měsíci +1

    ኢላሂ እባክህ አንተ ድረስልን ይቅር በለን እስከመቼ ህዝባችን አልቅሶ ተሳቆ ተገድሎ ያረብ😢

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp Před 2 měsíci +2

    Yenee wadim Gasasa Ine lixqorilh wadim Hasabu indih honk😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 2 měsíci

    አየ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሚያቸው ከቀያቸው ወጥተው መከራተት😢😢😢

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 2 měsíci

    የኔ አሳዛኞች አይዞን አንድ ቀን ጥሩ ጊዜ ይመጣል 😢😢😢 አንተም አላህ ይስጥህ ብሮ ❤❤❤❤

  • @AniwariJameli
    @AniwariJameli Před 2 měsíci +1

    አላህከራሰህእምትረዳያድርግህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m Před 2 měsíci

    በገንዘብም በጉልበትም በሃሳብም የተሳተፋችሁ በሙሉ አሏህ ያስደስታችሁ

  • @omnajat
    @omnajat Před 2 měsíci +1

    ጀማል አድ ነገረ እረስታሀል አሰላሙአሊኩም ብልህ ብግባ ምን አልበት ልምትሰራዉ ሰራ ማሻአላህህ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 2 měsíci

    ውድማቺንበረታ አገራቺንን ሰላሙንየምጣልንንየረብ

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd Před 2 měsíci

    ጀማል አላህ ይጠብቅህ ከነቤተነቦችህ አገራችን ሠላም ያርግል😢😢😢😢😢

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp Před 2 měsíci

    ያረቢ አገሬ ሰላሟ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před 2 měsíci

    አላህ. ሀገራችንን. ሰላሙን ይመልስልን😢

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 2 měsíci

    አላህ ሆይ እዝነትህን አውርድልን ያርብ አሁንስ በዛ

  • @user-ug3fn3ru9f
    @user-ug3fn3ru9f Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወድም😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GenetGetana
    @GenetGetana Před 2 měsíci

    ጦሳ በርታ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp Před 2 měsíci +2

    Wadime Ina Xena Ysxih indate yalew Yabzalen😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 2 měsíci +1

    አሚን የኔ አባት❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z Před 2 měsíci +1

    የኔእናትሆድሢበሉ
    አላህይድረሥላቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @user-tb5fu1sf8z
      @user-tb5fu1sf8z Před 2 měsíci

      @@Tossatube. እሻአላህእናሥተዋዉቃለንበርታወድማችን
      እዳተያሉ።ደግሠዎችንአላህያብዛልን
      ሀገራችንንሠላሟንይመልሥልን🇪🇹🇪🇹
      ሀገርሢረጋጋ።የወግድወረዳባህልእድትሥተዋዉቅልን
      ብዙየወግዲልጆችተከታይህነን
      በርታ👏👏👏👏

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 Před 2 měsíci

    አላህፈረጃውንቅረብያረገላቸው❤❤❤❤

  • @Kunfyekun
    @Kunfyekun Před 2 měsíci +1

    ሀገሬ ያደኩብሽ ጃሪ ሸኮራ ብርቱካን ዘይቶ ማንጎ ረ ስንቱን እየበላሁ ከብቶቸን እየጠበኩ ያደኩብሽ በስንት አመቴ አየሁሽ ❤

  • @user-vd6zb4gn5o
    @user-vd6zb4gn5o Před 2 měsíci

    ለ ሰ ዉ የሚ ተረ ፉ ነበረ አላህ አተደረሰ ላቸዉ

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Před 2 měsíci

    በርታ ወንድሜ!

  • @Teyba-ez8yk
    @Teyba-ez8yk Před 2 měsíci

    ታማኝ ሰው ማልት ጄማል ነው ❤❤❤ አፊያህን እሰጥህ ኑረበት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +1

    በርታ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r Před 2 měsíci +1

    በርታ ወድማችን

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 měsíci

    ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይሰራላችሁ

  • @shemsedinseid9078
    @shemsedinseid9078 Před 2 měsíci

    ኑርልን እንወድሀለን ወንድም። ትችላለህ

  • @user-fm3ow2hk7q
    @user-fm3ow2hk7q Před 2 měsíci

    እሰይ ጀግናየ እድግ በል

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i Před 2 měsíci +1

    አካውቱን የምታቁ ስጡኚ በአላህ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp Před 2 měsíci +2

    Yenem Betasbochim izichi kaba new yeminorut 😭😭😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 2 měsíci

    አላህ ይፈርጃችሁ ወጎኖቸ ይኸን ክፉ ቀን እምናልፍ ያርገን ያረብ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před 2 měsíci

    ውፍፍፍ እንዴት ያሳዝናሉ 😢😢😢

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 2 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍ አላህ ይርዳችሁ እንደት ያሣዝናሉ 💦💦💦💦 አላህ ፈረጃህን አቅርብላቼው

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Před 2 měsíci

    ጋሽ ጀማል አላህ እድሜናጤና ይስጥህየኔወንድም❤❤ ወገኖቼ ምን ላድርጋችሁ እኔ ኩርትምልበል 😢😢😭😭😭በአላህ አካውት አስቀምጥልኝ ጀምዬ አደራህን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 2 měsíci

    ያረቢ እስከመቼ ይሆን እንደዚህ ሆኖ ወገናቺን አረ ነስርህን አላህዬ አንተ አዛኚ ጌታ ነህ ዛሬስ እጅግ በዛ 😭😭😭😭🤲🤲ኡፍፍፍፍ

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 2 měsíci

    ጀም ትለያለህ አላህ ይጡብቅህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን አገቱን የደፋዉ ሁሉ ቀና የሚልበትን ያምጣልን😢😢❤❤❤🤲🤲

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 2 měsíci

    ያረብአላህከናተይሁን በጣም ያሳዝናል 😢😢

  • @abv4955
    @abv4955 Před 2 měsíci +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች ላይክ አድርጉ 👍👍

  • @SeydAbdu-qd1sg
    @SeydAbdu-qd1sg Před 2 měsíci

    ጋሽጀማል አላህይጨምርልህየኔአባት

  • @user-lq9um4ki2t
    @user-lq9um4ki2t Před 2 měsíci

    የአላህ ከአንተ በላይ ሀያል የለም እና ካሉበት ችግር አውጣቸው😭😭😭😭

  • @user-vd6zb4gn5o
    @user-vd6zb4gn5o Před 2 měsíci

    አማራዬ አረ ምን ይ ሻላ ል የኔ የዋህህህህ