✅ እነዛ ወገኖቻችን የት ደረሱ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • በአርጎባ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖቻችን የት ደረሱ?
    #የገጠርለዛ #wollo
  • Zábava

Komentáře • 326

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 26 dny +36

    ለምድነው ግን ጀማልን 100k እማናስገባው ቅመሞችየ ያላ ሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱት🎉🎉🎉

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 26 dny

      የኛ ሰው የሚጎደውን እጅ የሚጠቅመውን ሰው መች ያውቃል😢😢😢

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 26 dny

      @@tenaberihun7379 ወላሂ ከ CZcams በሮች ለኔ አንደኛነው የሚስራቸው ስራወች በጣም ጡሩጡሩ ሰራወችናችው ግን ቪው እና ሰብስክራይቡንሳይ ከስራወቹ አንፃር አይመጥነውም👍

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x Před 26 dny +1

      እኛ እኮ የሚሠራ ሠው አናበረታታም የምንገርም ፍጡሩ ነን 😢😢

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t Před 26 dny

      የኛ ሰዉ ጥሩ ስራ መች ያበርታታል ዉዴ 😢😢

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 26 dny +1

      አይአንቸ የኛሠው ወደ ማይጠቅመው ነውየሚያሽቃብጥ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před 26 dny +20

    ለተቸገሩ ለምትረዱ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ጀም አንተንም አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 26 dny

      @@Tossatube. የታለ ቴሌግራምክ ???

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 26 dny +13

    ጀማል ሰይድ ላተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ዱኒያ ወል አኸይራህን ያሳምርልህ ግን ስትጀምር አሰለመአለይኩም ብለህ ጀምር ውደሜ የህትነት ምክሬ ነው ብዙ ዩቲብሮች አቃልሁ ግን አተ ትለያለህ ለህዝብ ደራሽ አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @omeryesuf4351
      @omeryesuf4351 Před 26 dny

      Bil tru new gn yehi malet eko fana or liloch TV lay yalu sewechn as wr wb belu endemalet new

    • @rfguu5959
      @rfguu5959 Před 26 dny

      በረሮ የኛ ሙጠዋ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 26 dny +8

    ወድሜ ለአንተ ቃላት አጠረኝ ማርያምን ጀግና የሚል ቃል እራሱ ለመግለጽ ያንሣል ብቻ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግ የአሠብከውን የልብህን መሻት ይሙላልክ ወድሜ ለሠጡትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላቸው የታመሙትንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-us8pq3qi1hAli
    @user-us8pq3qi1hAli Před 26 dny +4

    ጦሳ ዩቱብ አለህ ይጠብቅህ ምንብየ እዴምፀፋ አላቅም አላህ የቃማቀን ከጎነህ ይሁን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yz5mf8kj6m
    @user-yz5mf8kj6m Před 26 dny +5

    ማሻአላህ ጀማል አላህ ይጠብቅህ
    ወገኖቸ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 26 dny +6

    ያ አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት የኔ ወንድም ያረብ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው አላህ ይፍረድባቹ የተረገሙ ፍጥረቶች መምህር አላህ ውለታህን ይክፈለው ሰጭወች ጀዛችሁ ይክፈለው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy Před 26 dny +9

    የአላህ በሀገራችን የለው ሙሲባ አሳልን ያረብብብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n Před 26 dny +5

    ያሳከማችሁት ሰዎች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያርብ😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jo3vl7cl2f
    @user-jo3vl7cl2f Před 26 dny +3

    ጀማል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አሏህ ጥሩ ስራህን ይቀበልህ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy Před 26 dny +6

    ወንድም ጀማል አላህ ከይር ጀዛ ይክፍልህ የአበሺሩ ጀማአውች አለህ አብሺሩ ይበላችሁ ያሮህማ ልጁን ም አላህ ያሺረው ያረብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zed8788
    @zed8788 Před 26 dny +3

    የአብሽሩ አባል ብሆን ደስ ይለኛል pleas ስልካቸውን ፀፍልኝ ለመልካም ስራህ እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 Před 26 dny +5

    አሠላማለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ ጀም አላሕ ይጠብቅሕ ግን አላሕ ከደዚሕ አይነት አደጋ ቤተሠቦቻችንን አላሕ ይጠብቅልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 26 dny +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይዘንልን ያረብ ከጥመት ከዘረኘነት ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ አሳማሚ ቅጣት ይሥጣቸው ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @kghvighhh9169
    @kghvighhh9169 Před 26 dny +2

    የሰው ልክ ነህ የምር ታማኝነትህን ቀጥልበት በዚህ ዘመን የሚታመን ሰው በጠፋበት ጊዜ አደራህን ፅፈህ ተጠቅቀህ የምታደርገው ነገር ፈጣሪ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድም ቃል የለኝም የምር ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ❤ ልጅ ከተወለደ አይቀር እንዳተ ነው በዚሁ ቀጥልበት❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 26 dny +3

    ወንዲሜ ጀማል አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ላወጡትም ጀዛቸውን ይክፈላቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Před 26 dny +4

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጀማል በጣም ጥሩ ልጂ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-mi7cf2ru1e
    @user-mi7cf2ru1e Před 26 dny +6

    ጀማል ወላሒ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne9095 Před 25 dny +2

    የታመሙትን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ።
    እርዳታ ለሰጡት እግዚአብሔር ይሰጣቸው ለመልካም ሀኪሞችና ለተባበሩት ሰዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይሰጣቸው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 26 dny +2

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ወዲም አላህ ሙሉአፊያክን ይመልስልህ ህፃኒቱ 😢 ሥታሳዝን ምንአይነት ጭካኔነው እዲህ ያረጉሠወች ኢላሂ አላህ ለሁሉም ሙሉአፋያውን ይመልሥለት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 26 dny +2

    የክፋት ትርፉ ንፁህ እና የዋህ ህዝቦችን ማሰቃየትነው 😢ሀስቡን አላሁ ወኒእመል ወኪል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Před 26 dny +3

    ያረብ የጨካኞችን ግፍ በቃ በለን😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Před 26 dny +3

    አሏህ ይስጣችሁ ለሰጭወች ያረብ እናንተም አሏህ ይረዝቃችሁ ወገኖቻችን 😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 26 dny +2

    ላይክ ና ሸር ሰብስክራይብ አርጉ ውዶቸ
    አላህ ይኸንን ቀን አሳልፎ የተሻለውን ያምጣልን
    አብሽሩ ኢንሻአላህ ይኸም ያልፋል ወጎኖቼ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kadijaaaaaaa5058
    @kadijaaaaaaa5058 Před 26 dny +8

    ላይክ አድሩጉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Beba-mi8et
    @Beba-mi8et Před 26 dny +4

    Tebarek.jegnawwwwwwoooooddddd.oneAmehara.lakomenza

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j Před 26 dny +2

    አላህ ይቀበልህ ወድሜዋ ኸየረ ሰርተዉ ኸየረ የሚያሠሩትም አላህ ይጠብቃቸዉ ከፉ አይካቸዉ መሸአላህ ተባረክ አላህ የታመሙትንም አላህ አፊያቸዉን አላህ ይመልሥላቸዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 26 dny +3

    ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ይሄን ስቃይ ከሀገራችን ላይ ይቀልልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 Před 26 dny +2

    ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የምትረዱትም በሀሳብም በገንዘብም አላህ ይስጣችሁ አንተንም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před 26 dny +5

    በጣም ያሳዝናል እግራን የተቆረጠቺ ትንሺ ልጅ ምን አረገቺ አልላህ ይቁመጣቺሁ
    በዳዮቺን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ahmedali6395
    @ahmedali6395 Před 25 dny +1

    በጣም አመሰግናለሁ።
    ያደረኩት የሚጠበቅብኝን ብቻ ነው።እንደዚህ የተቸገሩትን የገንዘብ ወጫቸውን የሚሸፍኑ ከተገኙ በራሴ በኩል ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሙያየ(ሰርጀሪ ህክምና)በነፃ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ መልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አሞኝ ነበር የምታሳክሙት ሰወች ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ጦሳ ዩቱብ እናመሰግናለን😢😢❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 22 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 Před 26 dny +1

    ወይወገኖቸ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላችሁ እኒህ አረመኔወች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አብሽሩ ያልፍል የማያልፍየለም አላህ ያሽርህ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 Před 26 dny +1

    መቸም ሊርሳ የማይችል ጠባሳ የልብ ስብራት የኔ እህት ልጅ እግሩን እንደዚህ ሆነ አልሀምዱሊላ በህይወት መኖርም ጥሩ ነው አላህ ይፋርደን😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 26 dny +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ በርታ ሁላችንም በምንችለው እንርዳለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 26 dny +4

    አተልጅ ቃላት አጣሁ አላህ ይገድፈህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 26 dny +2

    ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አላህ ሰላሙንና ምህረቱን ያውርድላቸው ለምያግዛቸው ሁሉ አላህ ገንዘባቸውን ይባርክላቸው በዱዓ እናግዛቸዋለን ጀማል አላህ ይስጥህ ተባረክ ቤተሰቦችህ ልጆችህን አላህ ይጠብቅልን ደግ ሥራ መስራት ለራስ ነው አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Před 26 dny +1

    የአላህ ይህ የዘረኝነት በሽታ አላህ ያጥፋልን
    የተጎዱትንም አላህ ያሽራቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Před 26 dny +3

    ለተቸገሩ ለምትረዱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Před 26 dny +1

    ያአላህ አላህየ እዝነትህ ለግሰን አይ ህዝቤ ተሰቃዩ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @abcach7596
    @abcach7596 Před 26 dny +1

    የታማኛነት ጥግ የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ስብስክራይብ አረጉት መቸም ጥሩ እሚስራ አይበረታታም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 26 dny +2

    ሱባሀን አላህ አሁን ኢትዮጲያ ምንስት አላት ወይም ፍትህ አለ ነው የሚባለው ጉልበተኛው ፍትህ ያገኛል ሚስኪኑ? ሌሎችን ተፈናቃይ መለሳችሁ እነዚህስ እነሱስ ዜጎች አይደሉም አላህዬ መፍትሄ ይፈጠርልላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 26 dny +1

    ወላሂ ወንድም ጀማል ላተ ቃላት ያጥረኛል አላህይጠበቅህ ወንድማችን ደሞ አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልሠው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 26 dny +1

    It will be best for the kid to go Addis Ababa for medical care. Thank you Absheru family for your help 😢

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 26 dny +3

    አላህያሽሪህ የኔዉድ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 Před 26 dny +3

    እፍፍፍፍየኔአባትአብሽር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 26 dny +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አላህ ያሽረው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ue Před 26 dny +2

    የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጀም በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Seada4756
    @Seada4756 Před 26 dny +2

    አልሃምዱሊላህ የኔወንድም እንድህ በመልካም ስትመሠገን እንደት ደሥሥ እንዳለኝኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wk1cu6ev1f
    @user-wk1cu6ev1f Před 26 dny +2

    አሏህያሽረው የኔወድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @EtyopiaRak
    @EtyopiaRak Před 26 dny +2

    አላህጨርሶያሽርህወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před 26 dny +1

    ወንድማችን ለደግነትህ እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Před 25 dny +1

    ጀም ትለያለህ ወንድሜ ለለገሳችሁ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk Před 26 dny +1

    አንተም ጀዛክ አላህ ኸይር ለጋሶቹ አላህ በሰፊው ይስጣቸው ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk Před 24 dny

      @@Tossatube. አብሽር ያገርልጅ

  • @user-nt5qx7jy5z
    @user-nt5qx7jy5z Před 26 dny +1

    በጣም መልካም ሠዉነህ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ጀምዬ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 26 dny +1

    አላህዬ በሀገራችን ላይ ፍትህ አስፍን ሰላም አስፍን በዚህ ግፍ የተሳተፍችሁ ብሎም ስልጣን ላይ ሆናችሁ ፍትህ የምታዛቡ ወየውላትሁ ፈጣሪያችሁ ፊት ስቀርቡ በዳይም ተበዳይም ይችን ምድር መልቀቁን ግድነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jz4py6mq9s
    @user-jz4py6mq9s Před 26 dny +1

    ያሪብ በቃበለን ያሪብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před 26 dny +1

    በርታ ወድም ጀማል ያረቢ እስቲ አላህ ይድረስላቹሁ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před 26 dny +1

    ያአላህ ምን ብየ ልኮምት ያረብ በሀገራችን ላይ ያለ በላእ አንሳልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    የኔ አባት አላህ ይድረስለት ኡፍፍ😢 አይ ዱኒያ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fs9nt7bx8g
    @user-fs9nt7bx8g Před 26 dny +2

    አላህ ያሺረው ያረብ በቃይበለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 26 dny +2

    አላህ ይጨምርልህ ብሮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ld6zj6gf6
    @user-ld6zj6gf6 Před 26 dny +2

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před 26 dny +3

    በቃ በለን ያአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif Před 26 dny +1

    አገራችንን ሠላም ያርግልኝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወድም አለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 26 dny +1

    እምሠራው ስራ በጣም ዲንቅ ኘወ አላህ ያስደስትህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 26 dny +1

    Gobez berta ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 26 dny +2

    አላህ 😢😢😢

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Před 26 dny +2

    ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @medlinahussen
    @medlinahussen Před 26 dny +1

    አላህያሽረውያረብ ጀማለወ ወድማችዕን እናመሰግናአለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 26 dny +1

    ጀዛኬአላሕ ኸይር ጀማል አላሕያሽረውልጁንያረብ😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 26 dny +2

    😢😢😢😢ግንለምን

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 24 dny

    መልካምነትንየምትወዱ 100kእናስገባጀማል ወንድማችንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 22 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před 17 dny

    እድህ እያረጉን ወሎ ኬኛ ይሉናል እኛ ወሎየወች ጭራቅ ሁነን አናቅም ጭራቆች አላህ ያጥፋችሁ ሰው በሊታወች የኔ ወሎየወች አላህ ያሽራችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🕌🕌🕌🕌😭😭😭😭😭😭✅✅✅ወለጋ የደም ምድር የጭራቅ አገር 🤑🤑🤑🤑🤑❌❌❌❌👎👎👎

  • @seadayesuf2920
    @seadayesuf2920 Před 26 dny +1

    የአላህህህህህህ. ጀምየ. እራሥህ. ጠብቅ. ወድሜዋ. እኔ. አልቻልኩም. በማልቀስ. ልሞትነው. አይ. ሀገሬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @almazabraha6971
    @almazabraha6971 Před 26 dny +2

    Good job God be with You!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Před 25 dny +1

    አላህ አላህ ያሽርህ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @halimamohammad4776
    @halimamohammad4776 Před 26 dny +3

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz Před 24 dny

      @@Tossatube. Abshriy

  • @halimamohammad4776
    @halimamohammad4776 Před 26 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před 25 dny +1

    አላህያሺርውያርብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před 26 dny +2

    ያአልላ ሰላማቺንን መልስልን ያሳዝናል የወገኖቺ ስቃይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 26 dny +1

    የኔ ውድ ያረብ አላህ ያሺርህ /አላህ ያሺራችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fafiwellotube
    @fafiwellotube Před 26 dny +2

    እህህህ 😢😢😢😢💔💔

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Před 3 dny

    Thank you my brother ❤

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l Před 26 dny +1

    ለምን እንደሆነ አላቅም ጀሚ ወላሂ ብዙ ነገሮችህን እወደዋለሁ እስከዛሬ ባለመከታተሌ ቆጭቶኛል አንዲት እህትህ ነኝ ከመተከል አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ ወንድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 26 dny +1

    ግን ቲክቶክ ይህ ሁሉ ስም ፍኖ እያሉ ጉራ ሚነፍት ይህ ጉድ አንድም እንኳን እንርዳ ስሉ አላየው አይ ጥንብንነት ነካ ይህ ነው😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-gw4dp3kn1t
    @user-gw4dp3kn1t Před 26 dny +2

    Mke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @samira1164
    @samira1164 Před 26 dny +1

    ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před 26 dny +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 26 dny +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማረህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fjdj1474
    @fjdj1474 Před 26 dny +2

    አይይይይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf Před 26 dny +2

    አላህ ይሥጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 26 dny +1

    የኔ ወንድም 😭😭😭😭ያአላህ ፈረጃህን አላህ በላ ይላክባችሁ ኦሮሞ ሰው በላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před 26 dny +1

    አልሀምዱሊላአለህ
    ጀዛክአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q Před 26 dny +1

    መልካምአድራጊበችአላህይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 26 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aminasaeed1675
    @aminasaeed1675 Před 26 dny +1

    ያማልልልል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yj7ud2cs5b
    @user-yj7ud2cs5b Před 26 dny +1

    AlHe,ysetaheho

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SayedAhmada-xv5bg
    @SayedAhmada-xv5bg Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ውድ 😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @omeryesuf4351
    @omeryesuf4351 Před 26 dny +1

    Yeni abat lji ywtalk yhin video bemawtatk🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 25 dny

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Před 23 dny

    አብድየ አላሕያሽር ባባየ