✅ አስገራሚው የገጠር ሰርግ- የሙሽሪት ጥፍር ቆረጣ ሆታና ጭፈራ ሙሉ ቪዲዮ ❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • This wedding took place in Wollo Dessie zuriya Woreda, tebasit area.
    The groom is the only son of the house. The wedding was very bright and cheerful.
    Its traditional operation and national features are attractive.
    The main documentary program got more than 140k views in one week. it's link is found below in this discription box.
    this video shows the ceremony that practiced before the bride left her parents home, which is called 'tifir koreta.'
    I also attended this ceremony and let me invite you to show the amazing songs and crowd celebration.
    @Tossatube. #የገጠርሰርግ #የሰርግዘፈን
    👇👇👇
    🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
    -
    Facebook= / tossatube
    TikTok= www.tiktok.com...
    Telegram= t.me/tossatube
    👇👇👇
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
    • ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
    7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
    • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
    8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
    • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
    9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
    • ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
    #tossatube
    #የገጠርሰርግ
    #ገጠር
    #የሰርግዘፈን
    #የገጠርዘፈን
    #ወሎ
    #የወሎሰርግ
    #የሰርግሆታ
    #የሰርግጭፈራ
    #የገጠርሆታ
    #ሆታናጭፈራ
    #wollo
    #ethiopianwedding
    #wedding
    #የገጠርለዛ
    #traditionalsong
    #የባህልዘፈን
    #weddingsong
    #weddingmusic
    #የእሼሰርግ
    #አነጋጋሪውሰርግ
    #ሙሽራው
    #ሙሽሪት
    #ያሆበል
    #መላመላ
    #አዝማሪ
    #ማሲንቆ
    #ዘፋኝ
    #ቀረርቶ
    #ፉከራ
    #ጭፈራ
    #ሰርገኛ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Komentáře • 291

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Před 3 měsíci +20

    ሙሉ የሰርግ ፕሮግራሙን ላላያችሁ ሊንኩ ከስር ይገኛል 👇
    👇
    czcams.com/video/x2EcKTFjGdE/video.htmlsi=CteUUtEojWRCwTJH

    • @FFatima-mc9eq
      @FFatima-mc9eq Před 3 měsíci +1

      እሺ፣የገልሻውን፣ለምን፣ሳታሳየን፣የከድርሰይድን

    • @user-pj3lg2ww4y
      @user-pj3lg2ww4y Před 3 měsíci +1

      አረ ጀም አይቸዋለሁ መብሩክ ብለናል

    • @rhtube3717
      @rhtube3717 Před 3 měsíci

      ጀም አሁንም የቀረ አለ ልቀቅልን ጭፈራዉንም ለብቻዉ ይለቀቅልንንንንንንንንንንን????

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Před 3 měsíci +40

    አቤት ዉበት አህመድ ሙህዪ ሠራበት እኮ ይሄን ነይ ባማረኛ የኔ ዉቦች እዴት እዴምታሳሱ🥰🥰🥰💓የወድሜ ድምቀቶች

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 Před 3 měsíci +4

      ማሬ እሱኮ በየቦታው ነው😂😂😂😂

    • @zztrtr
      @zztrtr Před 3 měsíci +1

      አህመድሙህዩነውይደመቀው

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před 3 měsíci +1

      እንካን ደስአለሺ እኔም ወድምአንድነው ያለኝ ሶስት ሴት አንድ ወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-of9of2qe3u
      @user-of9of2qe3u Před 3 měsíci

      የት ነው ሰርጉ ወሎ የት

    • @keshintube6178
      @keshintube6178 Před 3 měsíci

      አላህ ይጠብቅልሽ ዉዶ ያሳሳሉ የምር እኔማ እኔጃ አላህ ይጠብቅልኝ​@@user-pk6rl4sp8c

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 3 měsíci +30

    አቦ እናንተ ጎረምሶች ባላችሁበት እየተጋባችሁ ኑሩ በባህር እየመጣችሁ መንገድ አጥቅሩብን😢ደስ ሰትሉ

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 Před 3 měsíci +1

      እህሳ የኔናት አላህ ኸይሩን ይሻላቸዉ ባገራቸዉ ያረብ

    • @user-ow7gy6ho3e
      @user-ow7gy6ho3e Před 3 měsíci +1

      የጠባሢትና የጉጉፍቶልጆች ቢሞቱበባሀር አይመጡም

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 3 měsíci +1

      ​​@@user-ow7gy6ho3eየኛም ኣይመጡም ነበር ኣሁን ጀመሩትጅ😢 ኣላህ ይጠብቃቸው

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 2 měsíci

      ትክክል የኔውድ😢

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 2 měsíci

      ​@@user-ow7gy6ho3eእሰይ ጎበዞች ናቸው ጎጎፍቱ ወደ ደሴነው አደል ጠባሲት በየነው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 3 měsíci +5

    በጣም የተገርሙኩበት ሰርግ ባህሉን ወገኑ የጠበቀ ሰርግ ክብር ይግባችሁ መልካም ጋብቻ ለሙሺሮች❤❤❤👑👑

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 3 měsíci +10

    አይ ገጠር ሁሉ ነገር ለዛ ስርአት አለው ሲያምሩ ማሻአላህ የክፍለሀገር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው የምር 👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Před 3 měsíci +4

    አለም ላይ ከሚደረጉ ሰርጎች ሁሉ ለኔ አንደኛ የገጠር ሰርግ ነዉ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Ruki-fq9ch
    @Ruki-fq9ch Před 3 měsíci +13

    ብዙ ሰዉ part 2 በነበረ እያሉ ነበር እንኳንም ሸር አደረክልን ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የወንድሜን ሰርቅ ድምቀት ስላሳዬኸን 🥰

    • @user-km7bd3bx6y
      @user-km7bd3bx6y Před 3 měsíci

      ትክክለኛ ወንድምሽነው

    • @Ruki-fq9ch
      @Ruki-fq9ch Před 3 měsíci

      አዎ 🙂

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x Před 3 měsíci

      አች ነሽ እዴ እህቱ ?

    • @Ruki-fq9ch
      @Ruki-fq9ch Před 3 měsíci

      አዎ እህቱነኝ እማ ታላቄም አለች

    • @zeharemohamed5310
      @zeharemohamed5310 Před 3 měsíci

      ​@@Ruki-fq9chእኳንደስ ያላችሁ ውዴ🎉😊😊😊❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 3 měsíci +9

    ቲክቶክን ተቆጣጠረው ይሄ ሰርግ ነይ ባማርኛ ነይ ባማርኛ እየተባለ እየተቀወጠበትነው ክብር ለእህቶቹ🙏❤❤ዱላ የሌላቸው ግሩኘ ሆታ አይችሉም ጬጨ ነገር ናቸው😂😂እነዛ👌

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Před 3 měsíci

      ክክክክክአው

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq Před 3 měsíci +1

      ዱላ የሊላችሀው ሙሽራውን አጅበው የመጡት ተቀሙ ዱላቺውን
      ዱላው ነው መሰል ድምቀቱ😂😂😂😂

    • @userenter2635
      @userenter2635 Před 3 měsíci +1

      @@FgFgh-eg2oq አደለም ወንዱ ቤት ትፍርቆርጣ የተደረገ ጊዜ ሙሺራውን ያጀቡት በጣም ይችላሉ እነዚህ ሚዜ መስሉኝ እነሱ ያሉበት ሆታ አይችሉም ምንም አልደመቀላቸው እነዚህ ብዙ ዱላ ያለበት ነይባማርኛ የሚሉት ሆታ ይችላሉ ከሌላቀበሌነው የመጡት እያለ ነበር ጀማር የነሱ ግሩብ የሰርቁ ድምቀት ናቸው👌❤

  • @lubabaali4974
    @lubabaali4974 Před 3 měsíci +5

    ነይ ባማረኛ ኸልቄን አስደመመዉ አልብኮዎች ግን እናዉቀዋለን😜❤

  • @kasech3492
    @kasech3492 Před 3 měsíci +3

    በጣም ተመስጨ ያዬውት ይቱብ ቻናል የለኝም አተ ግን ትለያለህ የምር ሀገሬን ትዝታ እና አማራ ባህልን ወግን ደግነትን ስላስተማርከን በጣም ወደድኩህ ስመጣ ሀገር ባገኝህ ደስ ይለኛል ደሜዋ በርታ ይህን ቻናል በቻልኩት በሶሻል ሚድያ በምጠቀመው እሸርታለሁ ❤❤❤❤❤❤ አማራዬ❤❤

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Před 3 měsíci +6

    የአማራ ሕዝብ እንኳን ሠርጉ ለቅሶው ያምራል ውብ ዘር አማራ ሠላምሕ ይመለሥልኝ ወገኔዋ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 3 měsíci

      በጣም ባህላችን ኩራታችችን ደጉ ወገኔን ጦርነት በቃ ይበለን❤❤❤😢

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před 3 měsíci

      የሁሉም ባህል የራሱ ውበት አለው ዘረኝነቱን ምን አመጣው እዚህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @zuzumametube
    @zuzumametube Před 3 měsíci +5

    ልጁ ግን ምን አይነት ብርቅየ ቢሆን ነው እንደዚህ የደመቀለት የኔ ስስት እኔም እንደሱ አንድ ወንድም ነው ያለኝ እንኳን ደስ ያለህ ሀቢቢ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Před 3 měsíci

      ወጣቱም ስዴት አላያቸው

  • @user-kx1sx2ne1b
    @user-kx1sx2ne1b Před 3 měsíci +3

    ወላሂ የኛሀገር ሰርግ ሳይፈጋገሩ አይለያዩም አይይይይ ሀገሬ ተይ ጥሪኘ😉😉🌹🌹🌹

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 3 měsíci +1

    ይህን የዋህ የሆነህዝብ አላህይጠብቀወ ሀገረችንንሰላመ ያድርግልን ላክ አድርጉኝ😊😊😊

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 2 měsíci

      ትክክል የዋህ በትኢቱ የወህ መጨረሻኮነው አማራህዝብ😢

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j Před 3 měsíci +1

    ስራአታችዉ ደስ አለኝ በዘመነ እኩየ እሂሁሉ ሰዉ ባዲ መሆኑ መሻአላህ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před 3 měsíci +4

    ወሎየዋ ያስደምመናልኮ ሁለ ነገሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነይ ባማረኛ ባለፈው🎉😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xo5cl7uv5f
    @user-xo5cl7uv5f Před 3 měsíci +1

    ናውረዲ ናውጣ 😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊 አይይይይይይ ትዝታ 😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 3 měsíci +2

    ነይ በአማረኛ አማራዬዬዬዬዬዬ 💚💛❤️💘💘💘💘💘💘💘💘👑👑👑👑👑👑ከወለጋ ነኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MobMob-kf3eh
    @MobMob-kf3eh Před 3 měsíci +1

    ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ጭፈራው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Lube-jm3k
    @Lube-jm3k Před 3 měsíci +2

    እኛ ኢትዮጵያን እኮ ውቦች ነን እግዚአብሔር ሀገራ ሠላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 Před 3 měsíci +2

    ሠይድዋ እድሪስ ሙሺራዉ ሙሺራ ጨርቅ አትጋርዱም ወይ ቡዳ እዳይበላዉ
    ሲሄድ ባቱ ያምራል ሲቀመጥ አንገቱ ሠይድዋ እድሪስ አንድ ነዉ ለአባቱ
    ሙሺርየ ሲሪ መደብ ከእንግዲህ ቀረ መደባደብ😂
    አቤት ግጥም ብችል ሺግዜ ብገጥምልህ ወድማችን መብሩክ አላህ ሺ ያድርግህ የኛ የጠይም ሸበላ ❤❤❤❤

    • @keshintube6178
      @keshintube6178 Před 3 měsíci

      ኦ የኔዋ ልእልት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 3 měsíci +2

    ጦሳየ፡፡፡እሄሀገርእገባላሁ፡፡እደዚቅ፡፡አድርገክ፡፡ማግባት፡፡አምሮኛል፡፡፡የቦርናልጂነኝ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jk7fy8tt4h
    @user-jk7fy8tt4h Před 3 měsíci +1

    ይህንን ሰርግ አለማድነቅ ንፍጉነት ነው የአመቱ አንደኛ ሰርግ ብለነዋል❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tybaytwob
    @tybaytwob Před 3 měsíci +3

    ይችን ኮሜት የምታነቡ አላህ ሀጃችሁን ይሙላላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wu6ix6ko2y
    @user-wu6ix6ko2y Před 3 měsíci +1

    የወሎ ጎረምሶች❤ ውበታሞቹ🤍🫶

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @waskan6351
    @waskan6351 Před 3 měsíci +2

    መቡሩክማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 3 měsíci

    እናመስግናለን እድህ ያማረና ደስ የሚለውን ባህላችንን ስላሳየኸን አቤት ወሎየነት ይለያልኮ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Zainab-td1yh
    @Zainab-td1yh Před 3 měsíci +3

    ወላሂ 20ጌዜ ይሆናል የማየዉ ምክነያቱ አገሬ ሢለናፈቆኛ

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤በጣምያድገንበት😢

    • @Zainab-td1yh
      @Zainab-td1yh Před 3 měsíci

      በትክክል😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-st2fx8lo6r
    @user-st2fx8lo6r Před 3 měsíci +1

    🎉አኮራችሁኝየሠፈሬልጆች 12:11 አህመድሙህዩዛሬምእንደድሮውትለያለህእልልልልልልሠፈሬንጓደኞቸንሣይደሥብሎኛል 12:11

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 3 měsíci +2

    مبارك🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Před 3 měsíci +1

    መሸአላህ ዴስ የሚል ሸርግ እኔ ግን ከአልብኮ ለሄዱት ልጆች ፈርቼ ነበር ወጣቶች ፀብ አንስተው እንዳይጣሉ ብየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xo5cl7uv5f
    @user-xo5cl7uv5f Před 3 měsíci +1

    ወላሂ ደስ ስትሉ ከድር ሙሄ እና አህመዲ ሙህዩ 😂😂😂😂ነይ ባማረኛ አይይይይይይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Před 3 měsíci +1

    እኳንም ለቀክልን ወንድማችን እናመሠግናለን መገን ወሎ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fatouma-hy6st
    @Fatouma-hy6st Před 3 měsíci +1

    ዋው ማሻአላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 3 měsíci +2

    በጣም ያምራል ማሻአላህ 💞💞💞 ትዝታችንን ነው የቀሰቀሳችሁብን ለስደተኞች 😥😥 እኔም እንደዚክ በገጠር ሰርግ ማግባት ምኞቴ ነበር ምን ይሆናል አባቴ ሞተብኝ 💔💔😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 3 měsíci +2

    እደት እደማምር❤🎉 መልኳም ጋብቻ🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 3 měsíci +1

    ነይ ባማረኛ የኔ ዉበታሞች እምየ ጠባኪት❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před 3 měsíci +6

    እኛ አካባቢ ጥፍር ሲቆረጥ በሴት ጎደኛ ታጂባ ነው ሴቶች እየጨፈሩ የሚቆረጠው በየ አካባቢዉ ይለያያል

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j Před 3 měsíci

      ለምን ትቆረጣለች ወይ ቀድማ ራስዋ ለምን አልቆረጠችውም ባትቆረጥስ ምን ትሆናለች የሚቆርጣትስ ማነው ትርጉሙ በዝርዝር አስረዱኝ ስለማላውቅ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci

      ትክክል በእኛም

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 3 měsíci

      በኛ አከባቢ ደሞ እንዳዉ ነዉ በሴት ተከባ ነዉ ወንዶቹ ከሴቶቹ ሗላ ሆነዉ የሴት ወገን ቦቻ ሀ ሀርዶ እያሉ ዱላ ከፍ አያረጉም በስርዐት ይቆማሉ ትላልቅ ሴቶችም ስለሚቀመጡ በቃባ እርጎ ይዘዉ ኩል ይዘዉ ዳቦ እና የወንድ ወገን ቆሞ ያያል እንጅ መግባት ክልክል ነዉ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 3 měsíci

      ​@@user-tk8lz3sy9j ማታ እንዳይቦጫጨሩ ነዉ አሉ ስራ ሲጀምሩ 😂😂

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j Před 3 měsíci

      @@user-we3kb2jm5b አሳፈርሽኝ ሃይ

  • @seidtube3751
    @seidtube3751 Před 3 měsíci +1

    ምርጥ ሰርግ ነው ደስ ይላል ግን ደገኞች ሆታውን የምገትቱት እደሙሽራው ድምቀት ሆታውን ባይገትቱት የበለጥ ያምር ነበር

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 3 měsíci

    ሙሽሮቹ ግን አይጨነቁም ያሀገሬ ባሀላውይ ሁሉ ደስ ሲል እኮ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 3 měsíci +1

    በትዝታ ዝውውውው❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @CalmAlpineSkiing-et5sk
    @CalmAlpineSkiing-et5sk Před měsícem

    አቦሥደት የሥራህን አሁንሥአገሬናፈቀኚ😢😢😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 3 měsíci +1

    ነፍጠኞች አልተቻላችሁም ምን አለ ጠላታችን እድህ በአድ ቁመን ብንታገል ጀማል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በናትህ የወሎን ወጣት አቃልን እባክህ በጫት የደነዘዘ ብዙ ወጣት አለ ወሎ ላይ ፖለቲካውይ ትግል አይገባን የመጣ የሄደው መሸጋገሪያ መሆን ይብቃን ስደትም ይብቃን በአገራችን ተረጋግተን ለመኖር የነቃ ወጣት ያስፈልገናል አተ በጣም ሚዛናዊይ ሰው ነህና አቃልን እኔ ስለወሎ ህዝብ ደግነት ቁጅና ውበት ሲወራልን እናደዳለሁ ብዙ እሚነገር ታሪክ አለን እሚማረው ይማር እማይማረው ይነግድ እማይነግደው ወደ ትግል ይግቡ እራሳችን ስናስከብር ነው ሌላው እሚያከብረን እሚፈራን የወሎ ህዝብ እቢተኛ ህዝብ ሆኖ ማየት ነው ምኞቴ ድል ለተገፋው ባገሩ ስደተኛ ለሆነው የአማራ ልጅ ፋኖ💪💪💪💪 ሙሽሮች መልካም ጋብቻ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Před 3 měsíci +4

    ለማንኛውም ባሌን መርጫለሁ ከጎሴ ከአልብኮ ከሳልመኔ ልጀች የቀነረኝ ሽማግሌ መላክ ነው😜😂😂

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 Před 3 měsíci +2

      እኔ አደኛ ሺማግሌ እሁንሻለሁ አልብኮየወችኮ ጨዋታቸው ፍቅራቸው 💓

  • @GujDhb
    @GujDhb Před 3 měsíci

    እናት አባቲህን የመተከባከበውንስወድልህ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @seada6206
    @seada6206 Před 3 měsíci +2

    እኔማ ከሰደት መልሰ እደዚህ ነው የማገባው😊😅ደሰሲሉ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 3 měsíci

      ያሳካልሺ የኔ ውድ ባህላችን ኩራታችን በእናት በአባት ቤት መሞሸር ክብር ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ensratube
    @ensratube Před 3 měsíci

    በጣም ምርጥ ሰርግ ባህሉን ያለቀቀ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Před 3 měsíci +3

    የሙሽሪት ቤተሰቦች አማቶቸ ናቸው ለምን ሰርግ አልጠሩኝም 😂😂😂 እመጣላችኋለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-gl3om1pt3f
    @user-gl3om1pt3f Před 3 měsíci +4

    😂😂😂ትናንሹ ሁሉ እኮ ነው ዱላ የያዘው ያሠላም ግን እደኔ አለ መጨፈር የማይወድ መታዘብ ውስጤ ነው ወላህ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq Před 3 měsíci +1

    አይ፣አበጥሬ፣መሀመድ፣ሁሴን፣ይሰሩበታል፣የኔውዶች❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KeremuHussen-ge2mq
    @KeremuHussen-ge2mq Před 18 dny

    nice

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před 3 měsíci +1

    አዉዙቢላህ አቤት ጅህልና ሀገራችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 3 měsíci

    አይይይ አብሉኮዎችኮ ሆታ እነሱ ይበሉት ያባቴ ሀገር ስለሆነ በደንብ አቃቼዋለሁ🥰ሰርጉ ባህላችን እንደወረደ የምር ደስ እሚል ሰርግ ነው🥰እንድህ አይነት ሰርግ ለመጨረሻ የወንድሜን ሰርግ14አመት ልጅ እያለሁ ነበር የበላሁ ትዝታ ብቻ🥺ሙሽሮቹ ውለዱ ክበዱ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před 3 měsíci

      @@Tossatube. መርሃባ በርታ🥰አቀራረብህ ውብ ነው

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 3 měsíci

    ማሻአላሕያማረ፡የመረት፡ትዳር፡አላሕያርግላችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabahasen1555
    @lubabahasen1555 Před měsícem

    ወድሜሰይድይመርሽበሺየኔጎፈሬትለያለህኮከነዚህልቃሚወቹ😅

  • @user-seada
    @user-seada Před 3 měsíci +2

    የት ደብቀኸው ነው ጀም 😂😂😂😂ሲያምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ramihitti2905
    @ramihitti2905 Před 3 měsíci +1

    ያሰላም ያሰላም ይነሽጣል❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fatumaahmde
    @Fatumaahmde Před 3 měsíci +2

    በሉ ለኔም ተዘጋጅ!?2018ተጠርታችኋልማሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Před 3 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t Před 3 měsíci +4

    ዛሬም ነይ በአማርኛ ላይ ናቼው ሲመስለኝ የTossa learning center ተማሪወች የ teacher ልጆች ማስቼገር ጀመራችሁ መሰል በግሊዝ አፍ ማለቴ ነው ክክክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @trr1069
    @trr1069 Před 3 měsíci

    ካገቡ አይቀር እንድህ ነዉ በነገራችን ላይ ምኞቴ ነዉ እድህ ባገባ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci +1

    እኔ ህፃን ሁኜ ከሰርግ ሲመለሰ ጎረምሶች ተደባድበው አይቼ😢ከዛን ወዲህ ዱላ የያዘ ወጣት እፈራለሁ የሚደባደቡ ነው የሚመስለኝ😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-vh9np2ul8s
    @user-vh9np2ul8s Před 3 měsíci +1

    መሸአላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @amenah4526
    @amenah4526 Před 3 měsíci

    ውቦች እንኮን ደስ አለህ ወድማችን ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 Před 3 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t Před 3 měsíci +2

    እረኔ እድህ ቢከቡኝ ጭቀት እሞታለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 Před 3 měsíci

    መብሩክብለናልማሻላህ🌹💝

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 3 měsíci +2

    ና ውረድ ውሺማ😂😂😂

  • @ksak3421
    @ksak3421 Před 2 měsíci +1

    አልብኮዎች የት ናችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Alamns
    @Alamns Před 3 měsíci

    ወይኔ ወድሚንአየሁት 😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 3 měsíci +1

    እኔምላችሁ አንድነገር ትዝ አለኝ እኔ ሳገባ የመደር የጓረቤት ልጆች ጥፍር ለማስቆረጥ ምድር ሲቀጠቀጥ ሙሽራውና ሚዞቹ ደሞ እኛነን የሚላስቆረጠው ጠብ ነበርና ለማንኛውም በሁለት እደዚህ ነበር ያኒ በሳአቱ አናስተውልምና ሳያቸው ትዝ አለኝ ግን ከለበሰች በኋላ የሱናት ኒካ ካሰረ የሚሉምአሉ የሰፈርጓረምሳ አያስቆርጥም ማለቴ ሆ ሲሉማለት ነው ደስ የሚለው ደሞ የሰፈር ሰውን 🌷🌷🌷🌷ጉበዞች አሳምረው ሆ ብለው ሸኟት 🌷🌷

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 3 měsíci

    ያሰላምያሰላምይነሸጣል❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ow7gy6ho3e
    @user-ow7gy6ho3e Před 3 měsíci

    Ebs ላይአስቤ ብገባም ከሀሬ ሆታአልበለጠብኝም በዚሁፈታብየወደጥግረራየ ልገባነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 3 měsíci +1

    እውነት እኔም ስልጠግበው ናበር ያለቀብይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fw7tt6tl4x
    @user-fw7tt6tl4x Před 3 měsíci +1

    መተናል መተናል በፍቅርነው የምናየህ መገን ወሎ መገንእኛ😂😂😂💖

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @neima7645
    @neima7645 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤😍😍😍ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu Před 3 měsíci

    ውብ ሀገራችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lm4fb4qu8d
    @user-lm4fb4qu8d Před 3 měsíci

    ስርቁትእንኳንየለምየገጠርሰርግእውስጤነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z Před 3 měsíci +1

    ወላሂ ተበስጨ ነው ያየሁት የወዱን ሰርግ እከሙሺራቱቤት እቲመለስ ድረስ 😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Madina-fb5qh
    @Madina-fb5qh Před 3 měsíci

    ማሸአላህ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 3 měsíci +3

    ሙሽራዋ ጥፍር ስትቆርጥ ጥሎሽ የለምሳ በኞጋ ሙሽራዋ ጥፍር ስትቆርጥ ዘመድ ጓደኞ ጥሎሽ ልብስ ቢጃማ ጋቢ ድሪያ ወዘተ ይጣላል እዚህ ወፍ የለም😂

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 Před 3 měsíci +1

      ከጥፍር ቆረጣ በፊት ነዉ የሚሰጠዉ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 3 měsíci +2

      @@hayatyoutube2104 ነዉደ እደ ሀገሩ በሀል ይለያያል ማለት ነዉ

  • @trr1069
    @trr1069 Před 3 měsíci

    ነሸጠኝኝኝኝ አይገልፀዉም ወላሂ ወይኔኔኔኔኔኔ ቀናሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-pj3lg2ww4y
    @user-pj3lg2ww4y Před 3 měsíci

    መብሩክክክክክክክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 3 měsíci

    ወይኔ የባለፈው ሰርግነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Před 3 měsíci

    😍😍😍❤️❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fateha809
    @Fateha809 Před 3 měsíci

    በእንደዚህ አይነት ሰርግ ላይ የሚያስፈራኝ የወንድ ሆ ባይወችና የወንድ ሆ ባይወች ሲጣሉ ነው ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zo122m-im1zy
    @zo122m-im1zy Před 3 měsíci

    ቅናንተ ሊደፋኝ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qr7vr9fl3b
    @user-qr7vr9fl3b Před 3 měsíci

    በየቦታዉ ይለያል ሆታ እና ዘፈን ከላላወች ይችላሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 3 měsíci

    አህለን❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ArshahDawud
    @ArshahDawud Před 3 měsíci

    ❤❤❤😂😅😅

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @waskan6351
    @waskan6351 Před 3 měsíci +1

    እኔያገባሁትእደዝህነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 Před 3 měsíci

    ሰርጉግንማለቂያየለውምዴአረእኔንምጥሩኝ😁😁😁😁😁

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeinebseid3636
    @zeinebseid3636 Před 3 měsíci +1

    ታገቡ አይቀር እንድህ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sj6ct1cc6b
    @user-sj6ct1cc6b Před 3 měsíci

    አንተ ብቻ ቀርጥ ጀም❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-oh8yv2qm3q
    @user-oh8yv2qm3q Před 3 měsíci

    አተ እደወ እማትደበት አገረ የለም ጀምየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Před 3 měsíci

    ደስ ይላልም ❤❤ ያስቃልም 😂ነይ በአማረኛ ነይ በእንግሊዘኛ 😂 ግን ምን ማለት ነዉ በአማረኛ በእንግሊዘኛ ነይ የሚሉት ነገር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fbd1446
    @fbd1446 Před 3 měsíci

    አካባቢሠይሥ የለምወይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 3 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡