✅ የገጠር ሰርግ አድማቂው - አዝማሪ ሙሃመድ ሰይድ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አዝማሪ መሃመድ ሰይድ ይሰኛል። ትውልድና እድገቱ በደሴ ዙሪያ ወረዳ 038 ቀበሌ ግራኝ ሜዳ አካካባቢ ነው። የገጠር ሰርግ አድማቂ ነው። ድምፁም ሌላ ነው። ማሲንቆ ሲጫወትም ልብን ይሰርቃል።
    His name is Mohammed seid. He us a traditional music singer and he plays a traditional instrument called " Masinko." He present his music during wedding ceremonies mostly in rural areas.
    #azmari_masinko #masinko #tossatube
    🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
    👇
    Facebook= www.facebook.c...
    TikTok= www.tiktok.com...
    Telegram= t.me/tossatube
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
    • ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
    7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
    • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
    8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
    • ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
    9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
    • ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
    #tossatube
    #የገጠርሰርግ
    #ገጠር
    #የሰርግዘፈን
    #የገጠርዘፈን
    #ወሎ
    #የወሎሰርግ
    #የሰርግሆታ
    #የሰርግጭፈራ
    #የገጠርሆታ
    #ሆታናጭፈራ
    #wollo
    #ethiopianwedding
    #wedding
    #የገጠርለዛ
    #traditionalsong
    #የባህልዘፈን
    #weddingsong
    #weddingmusic
    #የእሼሰርግ
    #አነጋጋሪውሰርግ
    #ሙሽራው
    #ሙሽሪት
    #ያሆበል
    #መላመላ
    #አዝማሪ
    #ማሲንቆ
    #ዘፋኝ
    #ቀረርቶ
    #ፉከራ
    #ጭፈራ
    #ሰርገኛ
    #tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Komentáře • 365

  • @hawaebrhaim
    @hawaebrhaim Před 2 měsíci +33

    ወላሂ አሁን ቁርአን ስቀራ አምሽቼነው የገባሁት ግን ያዝማሪ ነገር ሞቴ ነወ እሱ😭😭😭😭ን እየሰማሁኝ እያለቀስኩኝ የወንድሜ ሀዘን ይወጣልኛለ በስደት ተቃጠልኩኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 2 měsíci +3

      አብሽሪ ውደ አላህ ይሶብርሽ ለሱም ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው

    • @idksvev4299
      @idksvev4299 Před 2 měsíci +2

      አይዞሺ እኔም እናቴን አትቸ እየተቃጠልኩነው አብሺሪ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci

      አይዞሽ ውደ አላህ ይሶብርሽ ❤❤❤እሱንም አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው😢😢😊😊

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci

      አብሽሪ ማማየ አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ አባቴ እኔን ሲድር እደዚህነበር ግን ሞተብኝ ይሄው ስንት አመቴ አልወጣልኝ ብሎ አለሁ አልሃምዱሊላህ

    • @AsAs-ss3ys
      @AsAs-ss3ys Před 2 měsíci

      አላህሦብሩንይሥጥሽእህትአለሜይከብዳልበሥደትየኔከርታታ

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před 2 měsíci +11

    ይህን የዋህ ህዝብ ነው የሚገሉት አማራየ የኔ ገራገር ህዝብ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 2 měsíci +9

    አቤት ሀገሩ ሲያምር ለምለሚቱ ወሎ
    አላህ ሰላሙን ይመልስልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kidistdegefa6458
    @kidistdegefa6458 Před 2 měsíci +10

    ይህን ግጥም ቅኔውን ስፈታውውው የሀገሬ ነገር ያሳስበኛል ለሀገሬ ሁሌም ሠላምና ፍቅር ይስጣት❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 2 měsíci +11

    ሙሃመድ ጌታ ወላ አላረጀም የኔ ድምቀት እምየ ጠባሲት በልልኝ ጠባሲትን አልሰጥህ ሙሀመድ ሰይድነዉ ገልሻንም አልሰጥህ የጀማል ሰይድነዉ ያተመቀመጫ እኔ ልብላይነዉ በሚለዉ ❤❤❤❤😭😂😂😂😂

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před 2 měsíci +10

    ትችላል ግጥም ነጋራ ቆፋጣና ወንድ ነዉ ደሥ ይላል አገራችን ወሎ ሠላምሸ ይብዛ

  • @kasech3492
    @kasech3492 Před 2 měsíci +16

    አንዴኛነኝ በጣም ስለምወድህና ሰለማከብርህ ከስደት መልስ 13 አመት የተለየዋቸውን ቤተሰቦቼን ባተነው ማገኜትየምፈለገው❤❤❤ ባህልላችን ስለምታደረገው ነገር ክብሩን ሁሉ ይገባሀል በርታ ጀግና ነህ በጣም ❤❤❤

    • @user-xe1ip8ys3h
      @user-xe1ip8ys3h Před 2 měsíci +1

      አይዞሽ ውዴ ሁላችንምነን ❤❤❤ ቤተሠብ እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 2 měsíci +4

    ውይ ሃገሪ ትዝታ መሰንቆ ስሰማ ሃገሪ ቤተሰቦቸ ትዝ ይሉኛል😢❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeyine
    @zeyine Před 2 měsíci +5

    ቢቀርስ አላህ የሆነው ሰው ነቢ የደገፉት አላለም ነቢ ደጋፊ አንዱ አላህ ብቻ ነዉ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 2 měsíci +5

    ድምፁ ዋው ግን ክፍያ የለውም ብዙም አሁን ግዜ ድሮ ቀር አሁንአይሠጠቿውም ❤❤❤ማሲቆ ያልተወራለት ሙዚቃ መሣሪያ ነው

    • @Mirfa-jk9ui
      @Mirfa-jk9ui Před 2 měsíci

      በነፃ ነዉዴ እሚዘፍነዉ ሽልማቱ ቢቀር ዱሮ አዝማሪ በሽ ነበር ሽልማት እሚያገኘዉ

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 2 měsíci

      @@Mirfa-jk9ui ሽልማት ድሮ ሠርግ ደጋሹ ግዴታ ይከፍል ነበር ታዳሚውም ይሸልማል መዝናኛ ሥለሚያደርጉት አሁን ሠው መቼ ቦታ ይሠጠዋል ውዴ እኛ ሠፈር ከመጡ ሊዘፍኑ ራሡ ይከለከላሉ አይዘፍኑም

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Před 2 měsíci +7

    ማሜን ቲንሽ ሁኘ ነዉ የማዉቀዉ በማሲቆዉ እሱና አጎቴ ያስጨፍሩን ነበረ የኔ ድምፀ መረዋ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 2 měsíci

      የወንድምሽ ለይ ሙሽሪቷን ሰለይ አለቀ ተነድጀለሁ ልሰደብ ነው 👊👊😩😩😩😄😄

  • @AliSeid-fy2mp
    @AliSeid-fy2mp Před 3 dny

    ሙሀመድ ጌታ የዛሬን አይበለውና ከዛሬ አሰራ ሁለት አመት በፊት በሱ እጨፍር ነበር በጣም ውስጤ ነው በሀሉ ግን አሁንም አልተቀየረም መገን ወሎ ሀገራቺንን ሠላም ያርግልን እደዚህ እዳማረባት ትጠብቀን በስደትም ያላቺሁ አብሽሩ ለናንተም ቀን አለ ታገሡ

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před měsícem

    ይህ የዋህ ደግርርህ መፈናቀል መገደል አይገባውም ድንግል ከናተ ትሁን በርቱ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 2 měsíci +3

    አይ ሙሀመድ ጌታ ትዝታ ❤❤❤ ስጨፍር ነበር የምናድረው አይ ትዝታ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AliSeid-fy2mp
    @AliSeid-fy2mp Před 3 dny

    ሙሀመድ ጌታ በአለም እዴት አልታወቀም ከድምፅ ደምፅ ከጨወታ ጨዋታ እየቻለ በሚዲያ አለመታወቁ በጣም ያሣዝና ወላሂ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +2

    ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል
    ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደትትትትት 😢😢😢😊😊😊💔💔💔

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmanitAli-qs4cd
    @AmanitAli-qs4cd Před 2 měsíci +5

    አይይይይይይ ትዝታ ማነው እደኔ አገሩ የናፍቀው

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 Před 2 měsíci +3

    የዛሬን አያርገውና እኛቤት ያዝማሪም የለማኝም የብድ ም ማረፉያ ነበር አባቴም ሀብታም ደሞም ደግ ሰው ነው የጀራናቴም ስስት እሚባል አታቅም ቤታችን በቀን 5 በላይ እግዳ እሚመጣው ታስቦ እሚቦካው አዝማሪወች እኔን እያነሱነው ላባቴ እሚገጥሙት አቤት ደስ ሲለው አዝማሪው ብቻ ታይሆን አባቴም ነበር እሚገጥምልኝ ዱአ አርጉልኝ አሁን አሞብኛል እስቲ ግጥሞቹን ላስታውስ 15በፉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @aayalew7
      @aayalew7 Před měsícem

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እኔም ማሲንቆና ዋሽንት ውስጤ ነው።

  • @user-jn6od8kp9b
    @user-jn6od8kp9b Před 2 měsíci +1

    ይገርማል ጀማል በጣም አመሰግናለሁ የምር አዝማሪ አለ ማለት ነው አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 Před 2 měsíci +2

    ዝማሪ ዉስጤ ነዉ 🎉🎉🎉🎉 አይይይይይ ትዝታ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TeshomeAssefa-gy1dv
    @TeshomeAssefa-gy1dv Před měsícem +2

    ይህን የመሰለ ሀገር ባይበሎ የሚወዛ ይዘን አንድነትና ፍቅር አተን በስደት መኖራችን በጣም ያሳዝናል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 Před 16 dny

      Betam

  • @narty46
    @narty46 Před 2 měsíci +4

    አይ ጀማል በትዝታ ማእበል ገደልከን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ሆይ የሀገራችንን ፣ሠላም ፣አንድነት ፍቅርን መልስልን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲እንደኛ ወንጀል ሣይሆን እንዳንተ ሠፊዉ ራህመት😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Před 2 měsíci +4

    ጀማል በአላህ የአብልኮ ልጆችን ሲጨፍሩ ያለውን ሙሉውን ልቀቅልን ሰሞትልህ የገሬ ልጆች❤❤❤

    • @foziabn5340
      @foziabn5340 Před 2 měsíci +1

      አልብኮ የትነሺ እኔ ጀማንጉሥነኝ

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 Před 2 měsíci

      @@foziabn5340 እኔ ፈላና ነኝ

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 Před 2 měsíci

      @@foziabn5340 ደጋጋ ገበያም እንመጠለን አይቸዋለሁ በርቀትም ቢሆን ጀማ ነጉሰን እደት ነሺ ያገር ልጅ

    • @seadahussen-vd4rw
      @seadahussen-vd4rw Před 2 měsíci +1

      እኔ ማይባርነኝ ነይበውስጥ ያገርልጅ

    • @nahnonutube6563
      @nahnonutube6563 Před 2 měsíci

      @@foziabn5340 ኮሜንት የመለሰኩልሺ መሰሎኝ ነበር የቴደ ፎዚ😂😂 እኔ የፈላና ልጂ ነኝ

  • @FunnyAlligator-en1zd
    @FunnyAlligator-en1zd Před měsícem

    አረዳዳ ስደት የስራህን ይስጥህ ማነዉ እንደነ ደጋግሞ ያዳመጠዉ ወይ አገሬ❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +3

    የኔ ገራገር አማራየ ጨፈጨፉህ አሳደዱት አስራቡህ አላህ በቃ ይበልህ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Před měsícem

      @@Tossatube. እናመሰግናለን ጀም በርታ 👏👏💕💕

  • @user-xe1ip8ys3h
    @user-xe1ip8ys3h Před 2 měsíci +1

    ባየው ባየው እማልጠግበው ሃገሬ ሠላም ያርግሽ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-cb6tl8qy2j
    @user-cb6tl8qy2j Před 2 měsíci +1

    በሰላም ለሀገሬያብቃኝ በዚህአዝማሪነዉ የማገባዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SelomonKenaw
    @SelomonKenaw Před 2 měsíci +1

    በጣም ነው የሚመቸው ትዝታየን ቀሠቀሠብኝ አይይይይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 měsíci +2

    ድምፁ ደስ ይላል አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን.

  • @NuraNura-ss7gq
    @NuraNura-ss7gq Před 2 měsíci +1

    ግጥም ሰጪው ትልቅ ትዝታ ተውጧል👍👍😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 2 měsíci +2

    አይ አገሬ ስላምሽ ይብዛ ማስንቆ እንዴት እንደ ምወዳ

  • @njahn1676
    @njahn1676 Před 2 měsíci +4

    ወንድማችን ጀማል በርታ ግን ሰላምታ ስታቀርብ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ በል።
    ሌላው አልብኮ ወርዳ ጎሴ ሜዴውን በመሉ አስጎበኜን ሀገሬ ናፉቆኞል😥

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 2 měsíci +3

    ኦፍፍፍፍ ትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hanif323
    @Hanif323 Před 2 měsíci +7

    አይ የሀገሬ ሰው እንዳለ እምነቱ የማያዘውን ባህል እንደ ቀንበር ጭነውብህ 😢😢 ከዚህ ቡሀላ ሀገሪቱን እምነቱ እንዳውቅ መስራት ይኖርብናል ብዙ።መሻይኾች የተወለዱባት ወሎ ህዝቦቿ ግን ፍፁም እምነታቸው የማያዛቸው ተግባር ላይ ናቸው

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 Před 2 měsíci +1

      ሳህ ወሎዉስጥ በሰፊዉ ደአዋ መደረግ አለበት

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 2 měsíci

      በትክክክልልል ወላሂ በዚህ ዙሪያ ሳሰብ ልቤቤ ያዝናል አሰባችሁታል ከንቱ ጭፈራ የአህባሸ ጥርቅም ተጠራቅመወ ቤተሰቦቻችንን ጃሂል አረጉብን የሚገርማችሁ ገጠር እሰፈሪ ዴረሶች አሉ አንዲቤት ተሰብሰበወ ማታና ጧተት ቃሪአ ይላሉ ግን ህዝቡን ሰላት ሰገዱኳን ብለወ አያሰተምሯቸውም ቁረአኑን ለምን እንዴሚቀሩት አላቅም እኛሰ ሰዴት ልጂ ይውጣለት አሳወቀን

      @dohadoha8116 Před 2 měsíci +1

      በትክክክልልል ወላሂ በዚህ ዙሪያ ሳሰብ ልቤቤ ያዝናል አሰባችሁታል ከንቱ ጭፈራ የአህባሸ ጥርቅም ተጠራቅመወ ቤተሰቦቻችንን ጃሂል አረጉብን የሚገርማችሁ ገጠር እሰፈሪ ዴረሶች አሉ አንዲቤት ተሰብሰበወ ማታና ጧተት ቃሪአ ይላሉ ግን ህዝቡን ሰላት ሰገዱኳን ብለወ አያሰተምሯቸውም ቁረአኑን ለምን እንዴሚቀሩት አላቅም እኛሰ ሰዴት ልጂ ይውጣለት አሳወቀን

    • @user-qq4mp1fn2p
      @user-qq4mp1fn2p Před 2 měsíci +1

      በእምነታቸው መጠንከር አለባቸው ልክነሽ ግን ተጭኖባቸው አይባልም በየትኛውም አካባቢ ያለው ህዝብ የራሱ ባህልና ወግ አለው

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Před 2 měsíci +3

    ውይ ገጠር አቤት ትዝታ🌹

  • @hayatAli-cl9lt
    @hayatAli-cl9lt Před 2 měsíci +2

    የኔ ሺሙንሙን ወሎ ሀገሬ ለምለሟ 😍😍😍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @wagnewaderaje5654
    @wagnewaderaje5654 Před 2 měsíci +1

    I like Tossa tube because it’s reminds me that places when I was young boys and I missed that place very much

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aumuhikma6908
    @aumuhikma6908 Před 2 měsíci +1

    ❤❤ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ይመለሰ ጦሳ ቱቭ እናመሰግናለን ማንም ያላየዉን የሀገራችን ባህል ሰለምታሰተዋዉቅልን በረታ በጠባሲት ወዳ መጎሳን ወልደወን ሾልጠማጥን ጋቲራ ዶሉን ቁልቢንም ጎብኝልን ❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ያረብ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xo5cl7uv5f
    @user-xo5cl7uv5f Před 2 měsíci +1

    እምየ ጠባሲት በልልኝማ ❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💖💚💚🌹💐💜🌺🌿💛

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lf5ni6kb9d
    @user-lf5ni6kb9d Před 2 měsíci +2

    አይይይይይይይይይይይይይይትዝታብቻጀምየእናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 2 měsíci

    ወይኔ ድስሲል ሀገሩ የሀገሬ አረጎደ ናፈቀኝ እረ የረብ ሀገራችንንም ሰላም አርጎልን በስላም ለመግባት ያብቃን የአላህ ያከሪም ያረብ

  • @user-gr5ys2zw5b
    @user-gr5ys2zw5b Před 2 měsíci +2

    አይይይይይይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HayatAssen-bw6np
    @HayatAssen-bw6np Před 2 měsíci +1

    ኢሻ አላህ አገር ሰመጠ በአከል ህጅ አይው አለሁ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ds1lf2dj6x
    @user-ds1lf2dj6x Před 2 měsíci +2

    አገሬምስረታን አየሆት❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @saedaahmad-bk1nt
    @saedaahmad-bk1nt Před měsícem +1

    አላህ አገራችን ሰላም አድርግልን ያርብ😥❤ ወሎየነት እኩወ ኩራት ነው ወላሂ አላህምዱሌላህ የዋህ ህዝብ😥❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ikramikru6425
    @ikramikru6425 Před měsícem

    እኔ እምልህ ጀማል ሰይድ ሁሴን ሀምዛ እሚባል አዝማሪ ነበር የዳጆሌ ልጁነዉ ብታገኘዉ ደስ ይልነበር

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Před 2 měsíci

    ወንድም ጀማልበጣም እናመሠግናለን የሀገራችን ባህል በናፍቆት የደከመዉን ልባችንን ስለምታሥታዉሠን እና የአልብኮ ልጆች የተጫወቱትን ሙሉዉን ልቀቅልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Před 2 měsíci +2

    የማሲቆው መሀድስ ሙሀመድ ጊቶ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lq3qt1xs8f
    @user-lq3qt1xs8f Před 2 měsíci +3

    ጦሳ tube በርቱ እኔን በትዝታ ልታሳብዱኝ ነዉ family ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ 14 አመቴ ከቤተሰብጋ ከተለያየን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @geradoentertainment5031
    @geradoentertainment5031 Před měsícem +1

    መገን ያገሬ ሰው። ሰላምችሁ ይብዛ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 měsíci +2

    ሀገሬ ሰላሟን መልስላት ያረብ
    ይህን አዝማሪ እኔስ አላቀውም አብዘሃኛው የጠባሲት ልጆት ታቁታላችሁና

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zinitzinite247
    @zinitzinite247 Před 2 měsíci +1

    ኡፍፍፍ ማስንቆ ስወዲ የሆነ ሆዲ ይብኛል ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HabtemariamFante
    @HabtemariamFante Před 2 měsíci +1

    I am always eager to see Tossa tube.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sw1bk3yv2n
    @user-sw1bk3yv2n Před 2 měsíci

    ሙሐመድሠይድያገሬልጅ።ጀማልሰይድያገሬልጅ።ኑሩልኝባሕላችን።ስለምታስተዊዉቅልን❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Před 2 měsíci +1

    አይይይ ትዝታታታታ ብቻ አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe Před 2 měsíci

    መለመድ ጌታ የሰርጌ ማስታወሻ የናቴ ሀገር የብየ ሀገር ልጂ ነው እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጠው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe Před měsícem

      @@Tossatube. እሽ

  • @user-nm3or2ic3c
    @user-nm3or2ic3c Před 2 měsíci +1

    ግን ሆደን የሚብሰኝ ምን ይሆን ገራገሩ አገሬ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 2 měsíci +1

    እባክህ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ከባድ ዘመን የማይርሳ ጥቁር ጠባሳ ነው ያስቀመጡብን ከፋኝ ሀገሬ መከራዋ ፀናባት 😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SamerAhmed-kv2sp
    @SamerAhmed-kv2sp Před 2 měsíci +1

    ጥሎብኝ ማሲንቆእወዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +3

    ማሢንቆ ግን። እንድሪሥ ሀርቡን የሚያክል የለም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před 2 měsíci +3

    ወሎየዎች የእራሳችሁን አድምቁ መጀመሪያ እሰው ቤት ከማድመቅ ጦሳ ኩራታችን እደምነው ወሎ ጦሳ ተራራው ደጉንም ክፉንም ችሎ እሚኖረው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před 2 měsíci +1

    አላህ ሀገራችንን. ሠላሙን ይመልስልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 Před 2 měsíci +1

    መመላለሻየ የሃገሬ መንገድ ከለጋቦ ዴሴ😢😢😢❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci

    መሀመድ ጌታ ከመክሳቱ መበሳቆሉ አይ አገራችን በኑሮ ውድነት አይይይይ ብቻ ህዝባችን አገራችን አላህሰላም ያውርድ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 2 měsíci +1

    አይይይይያገሬልጅሙሀመድሠይድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Před 2 měsíci

    I love the Counter Sayd Huse why Korkoro? Keep the warming Culture please and the love

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qd5uj5qx7m
    @user-qd5uj5qx7m Před 2 měsíci +2

    አይ ዱኒያ በቃ ላጭር ሂውት እረጅም ጉዞ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau477 Před 2 měsíci +1

    Meye hagere 💓💓💓❤️💗♥️

  • @user-pc6uy2zi5x
    @user-pc6uy2zi5x Před 2 měsíci +1

    ያአባቴገርዳዥወሌ❤❤❤❤😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k Před 2 měsíci

    ትዝታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 Před 2 měsíci

    አይይይይትዝታታታታ❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu Před 2 měsíci +1

    ያዝማሪ ነገረ አይሆንልኝም ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aminnat6560
    @aminnat6560 Před 2 měsíci +1

    አይይይ ያገሬ ልጅ ሙሀመድ ሠይድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatSaYidAebite
    @HayatSaYidAebite Před 2 měsíci +1

    ትዉሥ ታያለበት ወሎ ማሩ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aminahjdea9536
    @aminahjdea9536 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢ሶትግዜአየሁትጀማልኑቦአሳየኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-cm6gf9lt6g
    @user-cm6gf9lt6g Před 2 měsíci +1

    ሙሀመድ ጌታ ኑርልን ወንድሜእድሜይስጥህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 2 měsíci

    አይ ዋሽንትና ማሲንቆ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ሀገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 2 měsíci +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před 2 měsíci +1

    ይሄን የመሰለ ስም ይዞ አዝማሪ 😢 ይበቃህል ወደ አላህ ተመለስ ወንድሜ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 Před 2 měsíci +1

    ማይ ቢሊዶወች ትምህርት ቤታችን😢😢😢አይይይ

    • @user-seada
      @user-seada Před 2 měsíci +1

      አወ ወላሂ😢😢😢😢😢

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Před měsícem

    I did so much proud human

  • @aminahjdea9536
    @aminahjdea9536 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ጀማልተወሠራበት😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před 2 měsíci

    ጀሚልጀዛክአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg Před 2 měsíci

    ጋቢ የለበሰዉ አባቴን መሰለኝ የኔ ናፍቆት አባቴዋ

  • @qatarqatar8867
    @qatarqatar8867 Před 2 měsíci +1

    ቀጣይ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SabSab-n3t
    @SabSab-n3t Před 3 dny

    አብሽሪ

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 2 měsíci

    አህለን ያገረ ልጅ 💝💝💝💝💜

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Před 2 měsíci +2

    ጀም ያገሬ ልጅ የኔ ኩሩ አህሊን

  • @mesert3160
    @mesert3160 Před 2 měsíci +1

    አይ አሁን ነፍቅኝ ሀገሬ አይትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @maryama8557
    @maryama8557 Před 2 měsíci +1

    ጠባሢትአክስትአለችኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zabeebaabishi
    @zabeebaabishi Před 2 měsíci +1

    አይትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Před 2 měsíci +1

    አላህ ይዘንለት ወንድሜና ሙሀመድ ሰይጋ እጅና ጓንት ነበሩ አይሞት መራራዋ መልጅነቱ አፈር ሆነ😢

  • @faahd2719
    @faahd2719 Před 2 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Před měsícem

    Wow

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Před 2 měsíci

    ማነሲንቆ ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ የየሚለኝስነገር😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-si4hm2ty4h
    @user-si4hm2ty4h Před 2 měsíci +1

    ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ቤተሰቦቻችንንም እንደፈለግን እናውራ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i Před 2 měsíci +1

    ማሜ አርጀ አይይይይይይ እሱ እና ሸመልስ አሊ ትዝታ ብቻ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Rabisaid134
    @Rabisaid134 Před 2 měsíci

    አህለን ያገር ጀም❤❤❤❤❤

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před měsícem

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡