Aderajew tesfa || አትመነው || አዝማሪ አደራጀው ተስፋ
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- ይህ ዳማት ሚዲያ ነው። ዳማት ሚዲያ ያልተነካውን የማኅበረሰብ ወግ፣ ባሕል እና እሴት ማሳደግ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሠራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን like,share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ።
/ @damatmedia
#ቀረርቶ #ፋከራ #Kererto #fukera #የአዝማሪ ጨዋታ #አዝማሪ #ማሲንቆ
Aderajew tesfa || አትመነው || አዝማሪ አደራጀው ተስፋ #azmari
azmari song ethiopian,
azmari music,
azmari tizita masinko,
azmari masinko ethiopian music,
azmari masinko,
azmari music amharic,
azmari ethiopian music,
azmari kererto,
azmari adane teka,
azmari song ethiopian funny
ዕንቁ የሆነ ግን ደግሞ ማንም ትኩረት ያልሰጠውና ያልተሰራበት ቅኔ የሚዘረፍበት ምርጥ የኪነት ሙያ!
🙏🙏🙏❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥሕ
ይሕ ታላቁ የዓማራ ሕዝብ እሴት ነው😮😢 የጠላቶቻችን ፤የወራሪ ማባራሪያ መሳሪያችን ነው። በርታ
🙏🙏🙏❤❤❤
ድምፅህ ቆንጆ ነው ሞቅ አድርገው እግዜር ይባርክህ
❤❤❤
የጀግና ዘር ጀግና፣
አደራጀዉ ተስፋ
❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ያምራል
❤❤❤
ይህ ድንቅ ባህላችን እኮ የትም ዓለም ላይ አይገኝ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ነገር ሆነብን
እናመሰግናለን!!❤❤
ባሕሉ እንዲጎለብት ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ!🙏🙏🙏
ማበዴ ነው ማበዴ ነው የሚለውን ዜማህ ናፈቀኝ።በርታልኝ ወንድሜ
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ❤❤❤❤
❤😮😮😮❤❤
እዲት ላግኝኽ
እሰይ ጀግናዬ፣
እነዚህ ታሪክ ደምሳሾች እንዳአንተ ያለ ብቃት ያለዉ አማራ ሲያዩ ቅናት ስለሚያነቅዛቸ እነሱን አትቅረብ።
ማዲንጎ???????
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
አይ አማራ! ልዩ ስጦታ ነው እኮ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ
አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
ወንድሜ ያብዛችሁ አዝማሪ ስሰማ አልቅሸ ልሞት ነው በትዝታ ሰላም ሆኖ ዘወር ዘወር ብዬ በአካል ባገኛችሁ ምኞቴ ነው።
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!
❤❤❤
በጣም እንጅ ድምፁ ደሞ ልብ ይሰብራልንከነግጥሙ እህህህህ 🙏🙏🙏bless him
አንድ ቀን እንጨዋታለን እረጋ ብለን ማሲንቆ ጨዋታ ያስደስተኛል
ድምፅህም ውበትክም ሁለመናህ ደስየምትል ወድም እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህ በት ይጠብቅህ❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
እንደዚህ ያሉ ጥሩ ባለሙያወችን ከተደበቁበት ወደ አደባባይ አውጧቸው ለሀገርና ህዝብ ጥሩ ስራ ይሠራሉ እራሳቸውም ይጠቀማሉ ለምትረዷቸውም ትጠቀሙባው አላችሁ።
❤❤❤🙏🙏🙏
ያምራል በርታልኝ ወንድሜ ጀግና ያሳውቃል
🙏🙏🙏❤❤❤
ድንቅ ችሎታ በርታ ወንድሜ
ፋኖ
🙏🙏🙏❤❤❤
መጀመሪያ የአቅራራሀት ዋው
🙏🙏🙏❤❤❤
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል
እንደው መቼም ልእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን
እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት መቼም በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን
ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
❤❤❤
Jegina
❤❤❤
የቴወድሮስ ምድር ጀጌናን አመጣ እንጅ ቴወድሮስ የኢትዮጵያ እጅግ ገናናው ንጉሥ ነው
🙏🙏🙏❤❤❤
አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ
🙏🙏🙏❤❤❤
አይ እውቀት ! አርቲስት ብሎ ዝም በርታተራመድ ገስግስ ‼️
🙏🙏🙏❤❤❤
አደራጀው የሰፈሬ ልጅ ነው። ጉብ ጽዮን ከተባለች ቀበሌ ፎገራ አብረን ነው ያደግነው።
🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስሚል ❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
የኔ አባት ሰላሙን ያብዥዛልን
❤❤❤🙏🙏🙏
ጎበዝ ልጅ በርታ
🙏🙏🙏❤❤❤
አሪፉ ነው ባህላቺን አንዳይጠፋ ማዘመን አለብን
❤❤❤🙏🙏🙏
አይድምፁ አይቅኒ ይመቺህ ወንድም
እስኪ አንተካን ግለፁልን የሆድ የሆዳቺንን
🙏🙏🙏❤❤❤
እውነት ነው ወገኔ ፈጣራ አምላክ ከናተ ይሁን❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው! ድንቅ ችሎታ አለህ ወንድም ቀጥልበት።
🙏🙏🙏❤❤❤
አዲሰ አበባ ና ያበለሀል
❤❤❤🙏🙏🙏
ኸረ በዘመነ ኸረ በምሬ ሻለቃ መሣፍንትበለው አተ
❤❤❤
አማራየልዬሰጦታ ነው እኮብቻ ይህ ቀንያልፍ ይሆን
🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው አማራየ ባለቅኔው
🙏🙏🙏❤❤❤
የሄ ኣካኪ ዘራፍ ኣይጠቅምም ሰለ ሰላም መዝፈን ነው ለህዝብና ለኣገር የሚጠቅም ወዳጄ
🙏🙏🙏❤❤❤
ወድማችን በርታልነ በጣም ሚገርም የሚእምር ድምፅ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
A wonderful player and articulate in the way he expresses himself. This ones need to be supported by all means possible. The culture of looking down on them should be overcome by the society so that they could be recognised by some outfits dedicated to coordinating their work for a gainful purpose.
🙏🙏🙏❤❤❤
ስልከህን:አስቀምጥልን
ልናገኝህ:እፈልጋለን።
+251912930684
እደው በናትህ አድራሻወትን ለሰርግ ፈልጌው ነው እዳታልፈኝ
+251912930684
በዚህ ዮደውሉ
❤❤❤🙏🙏🙏
እኔም ለሃገሬ ያብቃኝጅ 😢😢😢 ኢትዮ ስገባ፡እፈልገዋለው።
ሰርግ በሸለላ ነው
እኛ ሰፈር ነዉ ማርየ
tewodrwoss vs de,eke( bandaw??) abro ayhedim
የኔ ጥበበኛ ያአባት አያቶችህን ዱካ እንዳትለቅ።
🙏🙏🙏❤❤❤
አይዞን ወገኔ ይህም ያልፋል
Yesethi wenasetota
🙏🙏🙏❤❤❤
የትኛው ደመቀ ነው? በተረፈ የጠላት ግብዣዋ ብን መሆና ደስ ይላል::
❤❤❤
በጣም ጥሩ እድሜ ይስጥህ
❤❤❤❤❤Amesgenalew bedeb neber yajebkgne yezaeryew 2 amet serglay teget❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
አማራየ እግዚአብሔርን ተሰቶሀል እኮ አንድ መሆን ነው የካበደህ ባንዳው ሚኑሻ አድማ ብትና
🙏🙏🙏❤❤❤
ይህሁሉ ሶቆቃ ያልፍና የተሻለውቀንይመጣይሆናል
🙏🙏🙏❤❤❤
የአማራወግ ባህል ማንነት እድጠፍነው አምስቱ ቅኝቶች እድጠፍነው ጂሉ አማራ አሁን ምትከለከሉት
አዎ አማራ ብዙ ባህል ወግና ቅርሶች ያሉት ህዝብ ነው። ይህን በማሳወቅ በኩል መስራት ይጠይቃል። 🙏🙏🙏❤❤❤
ስንቱ ጀግና የቴዎድሮስ ልጅ ሞልቶ የምን ደመቀ ነው ጃል
🙏🙏🙏 ❤❤❤
እኮ
በርታ ወድም
🙏🙏🙏❤❤❤
GREAT!!!!
🙏🙏🙏❤❤❤
Ada konjow
🙏🙏🙏❤❤❤
arif sra new betam bertelgne wendma
❤❤❤🙏🙏🙏
በርቱ🙏
🙏🙏🙏
አሪፍ ነዉ
🙏🙏🙏❤❤❤
አደራጀውአምላክአድሜህንያርዝመው
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ወጥር አማራዬ
🙏🙏🙏 ❤❤❤
ደመቀ ወደቀ ሆኗል
ትችላለህ በርታ❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ጤናህን ይሰጥህ ከየሩሳሌ
🙏🙏🙏❤❤❤
ጉረቤቴ
🙏🙏🙏❤❤❤
ማደግ የሚችል ነው አሳድጉት
🙏🙏🙏 ❤❤❤
ስንት ደህና ሠው ሞልቶ አረሜኔ ነግሶ አማራ አለቀ የኢትዮጵያ ምሠሶ
🙏🙏🙏❤❤❤
What an amazing typical Nice voice.i said wow!
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏
ዋውውውውውውው
🙏🙏🙏❤❤❤
ዋውውውውውውው❤
5:12
🙏🙏🙏❤❤❤
ዋውውውው
🙏🙏🙏❤❤❤
Yemigrm chilota berta broo ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
It is true that " Art is mighty than sniper ".
🙏🙏🙏
ደመቀ ማን ነው?
በዛ ላይ በደንብ ተውን ቀልድ አታብዛ
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤❤❤
መሰንቆ ስሰማ ሆዴ መረበሸው ነገርስ😢
🙏🙏🙏❤❤❤
WOW 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
🙏🙏🙏❤❤❤
😂😂😂መአሻላሀ
🙏🙏🙏❤❤❤
😂😂😂❤😂😂❤
min
Koshashaa, yemigel yistih fetarii
🤔🤔
ልሙትልህ
🙏🙏🙏❤❤❤
ሙዚቃ የሕይት ማጣፈጫ ቅመም ናት::
🙏🙏🙏 ❤❤❤
berta wendemachen midiawchm bretu🖐🖐🖐🖐🖐
ወይኔ ባህላችን እማ ማደግ አለበት!
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
እዳተ ድምፅ በሚያምር አላየሁም ይመችህ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
Gegna
🙏🙏🙏❤❤❤
ይመችህ❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
ይመችህ ❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
Adereajew des yelal bereta
🙏🙏🙏❤❤❤
Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤❤❤
በለጠ
🙏🙏🙏 ❤❤❤
ዋዉ! አቅም አለህ
🙏🙏🙏❤❤❤
ወንድነቱ ተሰቶ እያለ ማስተዋሉን ተነፈገን
🙏🙏🙏❤❤❤
Gegena.yagera.leg.dise.setel.berta
🙏🙏🙏❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤
🙏🙏🙏❤❤❤
Avant de quitter Addis Abeba , il a fallu faire venir à la maison d'un azmari à la demande de ma fille ( 4 ans ). Ma belle famille s'est démené et en a trouvé un à 3 heure du matin. Dès qu'il a commencé à jouer, ma fille s'est endormie. Que de souvenir.
🙏🙏🙏
Andegna dmts ena klatsie
❤❤❤🙏🙏🙏
😅❤
🙏🙏🙏❤❤❤
like