#AzmariAbebeMebre

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 15

  • @TadesAdmase
    @TadesAdmase Před měsícem +3

    ታሪክንና ትዝታን በዘለሰኛ ሙዚቃ ቀምረህና አሳምረህ ለምታቀርበው ዝነኛው ድምፃዊ አበበ መብሬ ምስጋናየ ይድረስህ።
    ታደሰ አድማሴ

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x Před 2 dny

    አቤት ሸባውዋ ❤❤❤ ሙቸ ነው እመወዲህ ኑርልን❤

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před měsícem +4

    አበበ መብሬ ታዋቂ ከነበረው የሰቆጣው አዝማሪ ተገኘ ታደሰ ይመሳሰላልደ

  • @TadesAdmase
    @TadesAdmase Před měsícem +2

    ዝነኛው ድምፃዊ አበበ መብሬ ወ/ሮ በዝናሸ አድማሴ፣ ወ/ጥሩወርቅ ጸሐዩና ወ/ሮ ሙሉወርቅ ቀሩህ እንጅ ቤተሰቡን በማስታወስህ በጣም አመሰግንህአለሁ።
    ከታደሰ አድማሴ

  • @melkielulie5361
    @melkielulie5361 Před měsícem +2

    Thanks!
    እበበ መብሬ በጣም እናመስግናለን

    • @sabisa12
      @sabisa12 Před měsícem

      @melkielulie5361 thank you very much.

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Před měsícem +4

    ግን ለምድን ነው እባ ይተናነቀኝ ሣዳመጠው 😥😥

  • @expertdominion
    @expertdominion Před měsícem +2

    ልዩ አባት

  • @simegnadamu8208
    @simegnadamu8208 Před měsícem +3

    zema Ethiopia egnihn seme tru sew be xzemari bekul bemastawosachihu enamesegnalen, gin kechalachihu, sede muja hedachihu woyim betesebochachen aggnitachihu program betseru endet desyile neber

  • @melkielulie5361
    @melkielulie5361 Před měsícem +2

    አበበ መበረ
    በጣም አመሰግናለሁ
    aba chemir Admay (አድማሴ ሉሊ) አባቴ ነው።
    የአበበን ስልክ ቁጥር ባገኝ እመኛለሁ።
    እኔ አሁን ውጭ አገር ነው የምኖረው ይህን ስሰማው በጣም ስሜታዊ አድርጎኛል።
    በልጅነቴ ሰዲ ሙጃ ወደ ቤታችን እንደመጣ አስታውሳለሁ ብዬ አስባለሁ።
    - መልኪ አድማሴ❤️

  • @halidyoutube5063
    @halidyoutube5063 Před měsícem +3

    የሚገርም አዝማሪ ነው የምር ትለያለህ መገን ድምፅ

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem +2

    ተቀበል ሊቀመኳስ
    አገራችን ታሞ ተኝቷል ባልጋ ላይ፤
    ጣጥለነው ወጣን ሞትሽረቱን ሳናይ።

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Před měsícem +3

    ግን ለምድን ነው እባ ይተናነቀኝ ሣዳመጠው 😥😥