Azmari aderajew || አሰፉ ደባልቄ የዓለምነሽ ካሳን "እመም ክብረት ዓለም" ነው የዘፈነችው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • aderajew tesfa best azmari raised in woreta.

Komentáře • 20

  • @tabortube3259
    @tabortube3259 Před 5 měsíci +3

    አደራጀው ወደ ሃገር ስመጣ ሁሌም ባንተ እንጉርጉሮ እየሰማሁ ብዝናና ደስ ይለኛል በረታ ወንድም

  • @user-ut6fp8cl2v
    @user-ut6fp8cl2v Před 4 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ደሬ በርታ

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 5 měsíci +1

    አረ.በጣም.ትለያለህ.እረዥም.ጤናና.እረዥም.እድሜ.ይሥጥህ❤❤❤

  • @user-hr3ub9dh2d
    @user-hr3ub9dh2d Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር አገሬን ሰላም አደረገለኝ አማረ ሰላም ሴሆን ነው እደዜህ ዘና ምንል

  • @djchechela8407
    @djchechela8407 Před 5 měsíci +6

    አደራጀው በጣም አኮ ነው አምወድህ ::ሁሌም ያንተን ሥራ አዳምጣለው አንድም አያልፈኝም::ግን የዚህ ቻናል ባለቤት በደምብ አልተጠቀመብህም:ይህን መልክት የምታነበው ከሆነ ከኔ ጋር ለመስራት መስማማት እንችላለን:ጥሩ ገንዘብ አከፍልሃለው::ሌላው ደሞ የጀግና አገር ጎንደር ፎገራ ወረታ ተወልደህ አትበቅበቅ ለፋኖወች አቅራራ:"ጋይንት ላይ ተወልደህ ወረታ ተወልደህ የፈራህ አንደሆን እናቱን ጠይቁአት ሽል ቀይራ አንደሆነ "ፋሲል ደሞዝ ::እረ ጃሎ አሳረኛው ጎንደር የነ አስቻለው ደሴ፣ የነ ጎቤ መልኬ፣የኔ መሳፍንት ተስፉ፣ ቻላቸው እንየው፣ ሰጠ ባያብል፣ ሞላ አጃው፣ ባሻ ጥጋቡ፣ አጋዬ አድማሱ፣ አረጋ አለባቸው፣ተሾመ፣ውባንተ፣ ሀብቴ፣ከፍያለው ደሴ፣ ፀዳሉ ደሴ፣ሲሳይ አሸብር፣ ባየ ቀናው፣ ሰለሞን አጣነው፣ ኮማንዶ ሳሙኤል፣ ደረጀ በላይ አና የረሳዋቸውን ጀግኖች ስንቱ ጀግና ተዝርዝሮ ያልቃል እነዚህን ጀግኖች በዘፈን በቀረርቶ እያነሳ የጎንደርን ጀግንነት እየገለፀ ሁሉንም የጎንደር ቦታወች እየገለፀ የስራ::ቀረርቶውን የምያዳምትልህ አማራ እንጅ ሌላው አደለም:ጭራሽ ኢትዮጵያን የሚያነሳ ቀረርቶ ታሰማናልህ ጊዜው የትግል ነው ስለ አማራ አቅራራ ዝፈን ይህንንም ለመጀመር ከአካባቢህ ጀግናው ጎንደር ጀምረህ አማራን አሞግስ::የግል አስተያየቴ ነው

  • @markachewdereje7620
    @markachewdereje7620 Před 2 měsíci +1

    keep up

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 Před 5 měsíci +1

    Entertaining 🥰🥰🥰❣

  • @user-ti8zo4ew2z
    @user-ti8zo4ew2z Před 5 měsíci +1

    ሳድቅህ ዋው

  • @yaaaabbaa4453
    @yaaaabbaa4453 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @mekael0326
    @mekael0326 Před 5 měsíci +1

    Asefu Debalke temari eyalech

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 Před 5 měsíci +1

    💚💚💛💛❤️❤️

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 5 měsíci

    Great!

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 5 měsíci

    እህት ፍሬዘር ይህንን ጥበበኛ ATV ላይ እስኪ አፈላልጊው ።

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 5 měsíci

    የትነዉ.ይሄ.ሰፈር.አባት

    • @salamlakasratshifere2103
      @salamlakasratshifere2103 Před 5 měsíci

      በጌምድር ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ደቡባዊ በጌምድር ወረታ ከተማ ነው ።

  • @mekael0326
    @mekael0326 Před 5 měsíci +1

    ስታስጠላ አንተ በጣም ታስጠላለህ።
    ዝም ብለህ አድናቂዋነኝ በል የሚያምርብህ እሱው ነው
    አድናቂ ብትሆን ይሻልሀል

  • @mekael0326
    @mekael0326 Před 5 měsíci +1

    በጣም ትዋሻለህ። ምንም ከ አሰፉ ጋር አይመሳሰልም በፉፁም በፉፁም
    አይመሳሰልም ውሸታም።
    አሰፉ ደባልቄ የለችም ብለህ ውሸት ለመሰማት ብለህ ውሸት