✅ አባትና እናቴ ተሰናብተውኝ ሄዱ ! ምን ተገኝቶ ነው ? @tossatube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ
    👇
    / @kedegagochumender
    ቤተሰቦቼ ጦሳ ቲዩብን ተሰናብተው በራሳቸው ዩቲዩብ ቻናል መጡ !
    ‪@Tossatube.‬ #የገጠርለዛ ‪@kedegagochumender‬ #ከደጋጎቹመንደር
    tossatube
    #የገጠርለዛ
    #አባቴ
    #እናቴ
    #ቤተሰቦቼ
    #ገጠር
    #ባል
    #የገጠርለዛ
    #ልጅነት
    #ወሎ
    #ደሴ
    #wollo
    #ገራገሩ
    #ደጉባላገሩ
    #የገጠርትዝታ
    #አገርቤት
    #ያገርቤት
    #አርሶአደር
    #አርሶበሌ
    ያገር ቤት ወጎች
    ከደጋቹ መንደር
    #tossatube
    #family
    #friendship
    #visit
    #visitethiopia Ethiopia
    #rurallife
    #ruralvillage

Komentáře • 424

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Před 2 měsíci +99

    🔴 ሊንኩን ተጭናችሁ የነአይዬን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ 👇
    czcams.com/channels/S_gUoZDX9RhDNAVeGbqckw.html

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 Před 2 měsíci +32

    1ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የስደት እህቶቸ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @Djdffs
    @Djdffs Před 2 měsíci +21

    ምነው ዛሬ አንደኛነኝ የሚለው በዛ እኔም የመጨረሻ ነኝ ላይክ ዛሬ ላይክ አርጉኝና ጥቅም ካለው ለምትለምኑት ሁሉ ላይክክ😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ahilamtube
    @ahilamtube Před 2 měsíci +22

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ቤተሰብ ማንም እንዳያልፈኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 2 měsíci +19

    አባትህ አባቴን ነው የሚያስታውሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭ድምፀቸው እራሱ ልክ የአባቴን ድምጥ ለአባቴ ጀነትን ይወፍቅልኝ ለአባትህ እረጂም እድሜ ይስጣቸው

    • @FatoomaAk
      @FatoomaAk Před 2 měsíci

      ኧረ እኔም እየመሰሉኝ ነው

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 2 měsíci

      @@FatoomaAk ማለት ??/

    • @user-ud9fy1cm9g
      @user-ud9fy1cm9g Před 2 měsíci +2

      አላህ ጀነትን ይወፍቅልሽ እህት

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Před 2 měsíci

      Amen.yarb 🤲❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před 2 měsíci +1

      ሞተ አላለች ይመስላል አለችጂ እህቴ😢😢

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 2 měsíci +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ቤተሰብ ወንድማችን 100kእናስገባው በእውነት ይገባዋል ምንም አይነት ውሸት የለለበት ምርጥ ፕሮግራም እያቀርበልን

    • @Hayat-qn5iq
      @Hayat-qn5iq Před 2 měsíci +1

      እውነትሽነው እውነት ግን ጀማልን መቶሺማሥገባት አቃታቺሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před 2 měsíci +10

    አይየ እና እናት ሀሊመት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤ ደጋጎች የኔ ወሎ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha1368 Před 2 měsíci +8

    ጀም የምትለቃቸውን ቪድዮች አያለሁ በጣምም ደስተኛ ነኝ ግን ኮምቸ አላውቅም ከምነግርህ በላይ ማርያምን እልሀለሁ ወንድሜን ነው የምትመስለው በቃ ገና ሳይህ እሳሳለሁ የናቴ ልጅ ወንድሜ ነው የምትመስለው እና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs Před 2 měsíci +2

    አድርገና አብሽ አባትህ አባቴን ይመስለኛል አባቴን ያጣሁት በሰዉ ሀገር ነዉ አላህ ይዘንለት
    ለአባትህ ለእናትህም እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸዉ

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 Před 2 měsíci +4

    አዬ እኮ ፈታ ያሉ አባት ናቸው 😂በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ ቤተሰብ ናችሁ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 měsíci +4

    አይ አባባ❤ ሰው ቀበሌውን ከለቀቀ ያው ስደኛነው አሉ ትክክል👌ሰው ባገሩ ባዳ የሚሆንበት አኗኗር አለ ገጠር ያለው ከተማ የለ ዋናተኛ እና መንገደኛ አይቶነው👌

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Před 2 měsíci +1

    የኔና እናት የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před 2 měsíci +2

    ሁለየም ሳቁልን የናት የባትሳቅ ደሥ ይላል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před 2 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 2 měsíci +2

    እደዉ አይየ እኮ ፈታ ያረጋል ወላሂ ደብሮኝ ነበር አሳቀኝ ኮረፋቱ ወጣ ኬኩን😂😂❤❤❤😂😅😂❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayatahmed2019
    @hayatahmed2019 Před 2 měsíci +2

    በጉጉት ነው የምጠብቀው! እኔ ቤተሰቦቼን ያየሁ ነው የሚመስለኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Před 2 měsíci +2

    መሻአላህ መሻአላህ አይ አባቴዋንም እደናተ ነው ስለበረዶው ስለበልጉ ስለዝናቡ ሲያወራ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sarkalasarkala148
    @sarkalasarkala148 Před 2 měsíci +1

    ሰለእዉነት በጣም እፈልግካለሁ በምንድን ነዉ የማገኘህ
    ያለሁት ሰደት ላይ ነዉ
    ሰለምታደርገዉ ሁሉ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠበቅክ
    ቤተሰቦችህንም እድሜ ጤና ይሰጥልክ የየዋህ አምላክ❤❤❤❤
    የእኔ አባት ና እናት መሰሉኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      0914351609!
      በኢሞ ዋትሳፕና ቴሄግራም!

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 2 měsíci +1

    አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በሰላም ያኑራችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተባረከ ልጅ ነው ጀማል ልጃችሁ በማረፍያ ግዝያችሁ ከብዙ ሰዎች ጋር እንድትተዋወቁ አድርግዋችህዋል ሁሉም ፕሮግራማችሁን እያየ ነው እኔም እዚህ ያለሁበት የመን እያስተዋወቅዋችሁ ነው በተለይ የመኖርያ አካባቢውን ለምለም ሆኖ ሲያዩት በጣም ቆንጆ ነው ሀገራችሁ ሲሉኝ ኩራት ይሰማኛል በጣም እወዳችህዋለሁ ሰላም ሁኑልን ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-iv7kf6iu8u
    @user-iv7kf6iu8u Před 2 měsíci +1

    አይየ ቡና አሥፈልጓቸዋል ጎዝጉዙ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 2 měsíci +1

    ያረብበሉ ሙስሊም ወዲም እህቶቸ እዲሁም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ወገኖቸ እሲ ፀልዩ ኧረሰሜን ወሎ አለቀ እዳዲስ ጦረነት ወጣት አዛውቱ ህፃናቱ አለቁብን እህህህህህ ልጀን ካረብ አገረ ልኬ እመዋ ውሰጂኝ ፈራሁ አለችኝ የመሳረያው ጩህት ጭቀቱ ኧረእህህህ 😢😢😢

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci

      ያረብ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci

      አልላህ ይርዳቸው ሀገራችንን ሰላም ቤተሰቦቻቺ ንን ሰላም ያድርግልን
      አብሺሪ

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 2 měsíci +1

    የኔአባት እናእናት በጣም ያምራሉ አላሕ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቶቶሎ አምጣልኝ
    ጀምዬ ከይቅርታጋር ስጀምር አሠላም አለይኩም ብለሕ ጀምር ወድሜ በተረፈ በርታልኝ ❤❤😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AminatAhmed-sv8co
    @AminatAhmed-sv8co Před 2 měsíci +1

    እድሜእናጤናእመኚልህአለሁአባታችንአባቴነውየሚመሰለው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wv5wk2ww1k
    @user-wv5wk2ww1k Před 2 měsíci +3

    ወንድሜ አንድ ነገር.ልበልህ እናት ና አባትህን ሚድያ ላይ አታዉጣ ዱኒያ ቀሪ ነቺ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toyba3234
    @toyba3234 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 Před 2 měsíci +1

    ፋዘር,,,ሲወሩ,,,ፈታብለውነው😂❤,,እድሜና,,ጤና,,,ይስጣቹህ,,ማዘርዬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toyba6187
    @toyba6187 Před 2 měsíci +1

    ደግሞ እናትህ እናቴን ትመስላለች ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @GebyawArega
    @GebyawArega Před měsícem

    ጀማል ወደ ድሬዳዋና ደቡብ ክልል ከመሔድህ በፊት ስለራያና ሌሎቾ የወሎ ባህሎች ሰፊ ፕሮግራም ብትሰራልን

  • @almazabraha6971
    @almazabraha6971 Před 2 měsíci +1

    Just lovely as it could be. From Canada

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዉይ ናፍቀዉን ነበር እንኳን አመጣህልን ከእርሻ ከዘር ጁምሮ በቃ ሁሉንም ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-uz6lm9fu5z
    @user-uz6lm9fu5z Před 2 měsíci +2

    የኔአባትየኔእናት❤❤❤🎉🎉ሻመትያኑራችሁ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ji7pw1sf1q
    @user-ji7pw1sf1q Před 2 měsíci +1

    እፍፍፍ ፍቅርየሆነ ቤተሰብ ወላሂ😢❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልክ ወድሜ ደሥ የሚሉ ቤተሠቦች ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @NuruGebeyehu
    @NuruGebeyehu Před 2 měsíci

    ቀላል ሠብስክራይብ አደርጋቸዋለሁ ደስ እያለኝ ነዋ የማደርጋቸዉ እወዳችሗለሁ ይመችልኝ ደጋጎቹ የጥዋት የጥንቶቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zr9hg3wi7b
    @user-zr9hg3wi7b Před 2 měsíci

    ማሻአላህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @selma5801
    @selma5801 Před 2 měsíci

    ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ ለወላጆችህም ጥሩ ልጅ ነህ ማሻ አላህ ግን እናት አባትህ በቀን አምስት ጊዜ ይሰግዳሉ ?

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j Před 2 měsíci +1

    መሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ላባቶችና ለናቶች❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 2 měsíci +1

    ሀዋሳ ስትመጡ አለሁኝ እነአየዋ ሀይቁን የማሳያችሁ እኔአለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 Před 2 měsíci

    ጀሜዋ መልካም ሠው አባትናትሕን አላሕ ያቆይልሕ ሠላምሕ ይብዛልኝ ደጉ የአማራ ሕዝብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 2 měsíci +1

    ስታምሩ ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Před 2 měsíci +2

    ክክክክክክ አሁንማ ምንእነሱብቻ እኛም ቻውብለናል
    ተረክበውናል🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ ሲየምሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ❤❤❤ እንድህ ሽክ እንዳላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci

    ታድለህ ከአባት እናትህ ጋር እዲህ መጫወት ረጂም አዴሜ ይስጣቺሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rh3gx4hx6o
    @user-rh3gx4hx6o Před 2 měsíci +2

    100kእናስገባው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xl2bl1vb6j
    @user-xl2bl1vb6j Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ተባረከላህ ጎጆ ልትወጡ ነው እኛም ቤት ለቦሳ እያልን እናዘግማለን እዘይራችሆለን ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @saditube7163
    @saditube7163 Před 2 měsíci +1

    ሀገራችንንሰላም ለህዝባችን ፍቅር አላህይስጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 2 měsíci

    ስወዳቸው እኮ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu Před 2 měsíci

    ዱሮ ዱሮ አባት ነበር ጎጆ የሚያወጣው ዘንድሮ ልጂ አጂጂጂጂጂብ ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 2 měsíci +1

    አይየ ከማለት አባየ ብትል ጥሩ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ላፉ የሚጣፍጠውን የአባቱን መጠሪያ ከማንም በላይ የሚያውቀው ልጁ ራሱ ነው።

  • @masysayume7345
    @masysayume7345 Před 2 měsíci

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rabitube8203
    @rabitube8203 Před 2 měsíci +1

    ምነው አይዬ ዛሬ ያቺ ቆንጆ ሳቃቸው ጠፋች ሃቢቢ ኮስተር ሲሉ ፈራኋቸው አይዬ ይሳቁ 😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před 2 měsíci +1

    መሸጥ አላሕእናትእ ናአባትኩራይሠማኛልወላ ሣያቸው ክብረለእናቶች ለአባ ቶቻችን እድሜ ከጤናጋ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ud4fy9oz3f
    @user-ud4fy9oz3f Před 2 měsíci +1

    ጀምየፀእኳንደህና መጣቺሁ ናፍቃቺሁኚነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @uthg7338
    @uthg7338 Před 17 dny

    አስላማለይኩም ብልህጀምር በረካአላው ❤ክርስታንይመስልስላም ጤናይስጥልን😂ለምንትላልህ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 2 měsíci

    መሽ አላህ እኔ እንሾሽላቸዉ ሲያምር እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci

    ማሚ እና እዬ አባቴ ስላየኅችሁ ዱስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋርያቆያችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fd9wy9yv5j
    @user-fd9wy9yv5j Před 2 měsíci

    እድሜ...ጤና..ይሰጣችሁሁሁሁሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 2 měsíci

    ባገርአቀፍ ተከታተሉን ደግሲሉ ደስሲሉ ማማ ጎበዝናት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4e Před 2 měsíci

    የኔ አባት አባቴን መሠሉኝ ጦሳየ አላህ ያቆይልህ ወንድሜ አባቴ የባስ ናፈቀኝ ሳያቸው😢የኔ ውድ አባት እኔም ለዚች ቀን አብቅቶኝ ከጎንህ እንድቀኝ ዱአየ ነው አበየውይ ሽ አመት ኑርልኝ እህቶቸ ዱአ አርጉልኝማ ፈልጌው ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ ሺ አመት ይኑሩልህ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 2 měsíci +1

    መምህር በአላህ የነ አይየን ቻናል ዝም ብለህ ዴይሊ ቭሎግ አድርጉት ምንም መሽሞንሞን መዘጋጀት አያስፈልገውም የአንድ የገበሬ ውሎና አዳር ይሁን ሲቀጥል ጎረቤቶች አንዳንዴ ሽልማት ለመላሾች አነስተኛ ነገሮች ዘይት ስኩዋር እያለ ይቀጥል ግን ችግሩ አላቅም አንተን ይጠይቅህ ይሆን ወይስ የሚቀርፃቸው እዛው የሚኖር አስለምድ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 2 měsíci

    ወይ አይዬ የሳቄ ምንጭ ነህኮ አየማ በዛበት አላለም ክክክክክክክ
    ረምሊየ የኔ ቅመም ከየት ብቅ አልሽ?? Kkkk

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před 2 měsíci

    አይ ውይ እወዳችዋለሁ እናትህንብ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን ወንድምአለምየ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Před 2 měsíci

    ❤❤❤ደሥሢሉ ይኑሩልህ ዘላለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci

    በርቱ ጀም አለን እኛም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እናይየ ❤❤💖💖😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 2 měsíci

    የደጋጎቹ አገር እንኳን ደህና መጣችሁ አየየኔአባት ከዛው እዛው የሰውአገር አላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 2 měsíci +1

    😂😂😂የኔ አባት እናተንማ እንከታተላለን ኢሻላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rszeyidirszeyidi2022
    @rszeyidirszeyidi2022 Před 2 měsíci +1

    ዋዉዉ❤😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Tinkshu
    @Tinkshu Před 2 měsíci

    ብዙም ወደማያውቁት አካባቢ አትውሰዳቸው ብዙም ስለማይገረሙ👌👌👌😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Sada-mm1tw
    @Sada-mm1tw Před 2 měsíci

    የምር አባትህን ልክ እንደአባቴ ነዉ የምወደዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RabiaHussin
    @RabiaHussin Před 2 měsíci +1

    አደኛነኘ ሰወዳቺሁ የገሬሰወቺ አጦነኘ አባትህ አባቴን ያቀዋል ሰይድ እድሪሰ
    እሶፋያ ጎረቤትኘኘኘ❤❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Zamzam3089
    @Zamzam3089 Před 2 měsíci

    ስወዳቸው አይየን እና ሀሊመትን የኔ ውዶች እረጅም እድሜ ያኑርልን❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 2 měsíci

    አይየና ሀሊመት እንወዳቺሆለን ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci

    አህሌን ወሳህሌን አባትና እናት አላህ በራህመቱ ቃስለስ ያለውን ያረብ ያውርደው ቀጭጓ የለለውን ብልጭታየለለውን ያረብ በዝነቱ ለሰውምለከብቱም ተስማሚውን ለአስመራው ጠቃሚን ዝናብ ያውርደው ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 měsíci

    አድርገናል የቻናሉ ስም ደሞ ዋው ነው ትክክለኛ ስሙ ነው👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Před 2 měsíci

    አረ እረምሊ አንቺነሺ እደ በጀማል ጀርባ ጩሊቅየምትይዉ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 2 měsíci

    መቅደላ ሒድና ሀገሬን አሳየኝ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወድሜ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @askalemariamdesalegnmelese2360

    ወሎን ለደግነት፣
    ሸዋን ለምፅዋት።
    ሲባል ሰምቻለሁ። ስለዚህ ከደጋጎቹ መንደር መባሉ ጥሩ ነው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 2 měsíci

    አይየማ አልተቻለምኬኩንም ቆረሰ ዱአአድርግና አዳርሰን ለኛም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 2 měsíci

    አባየ እኮ የሳቄምንጭናቸው❤❤😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 2 měsíci

    ማሽአላህ መገን እሂ አጁ ስያምረ 💝💝💝💜💜💜

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-gw4dp3kn1t
    @user-gw4dp3kn1t Před 2 měsíci +1

    Mke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 2 měsíci

    ደስ ሲሉ የኔ ገራገሮች ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r Před 2 měsíci

      👍👍👍❤

  • @kabetube
    @kabetube Před 2 měsíci

    የቀንውሏቸውን ያሳዮን😂❤ አይየና እማየ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 2 měsíci

    ያለ ወጭ ቤታቸዉን እንዴት እንደሚያሳምሩ ስለሱም ያሳዩ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MaryamMengstu-ro6dk
    @MaryamMengstu-ro6dk Před 2 měsíci

    አባሠይድ,ሁሴንረጅብ,ሀያትከእነ,ቤተሠቦቻችሁ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @OumerAhmed-v4x
    @OumerAhmed-v4x Před 2 měsíci +1

    Yegnanm hager bahlna weg btastewawkln ena bntewawe elalehu ena bezihu agatam betam temechtogn you tube chanalun eyeteketatelku new oumer kelegambo wereda akesta

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kalokalo1154
    @kalokalo1154 Před 2 měsíci

    አሰላም አለይኩም ብለህ ጀምር ሙስሊም አይደለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @w5zv-bp9hu
    @w5zv-bp9hu Před 2 měsíci

    አሰላምይኩምአባቴሰላምነህሁምር ጥተጨዎች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi Před 2 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Beba-mi8et
    @Beba-mi8et Před 2 měsíci

    Tebarek.wendime.lakomenza

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Před 2 měsíci +1

    እርጂም እዲሜ ዲዱላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-go9jl6nu3z
    @user-go9jl6nu3z Před 2 měsíci

    ጣሳየ ስወዲህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 2 měsíci

    ማሻአላ ኑ በቤታችሁ ደስይላል ማንእንደራስ አይየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před 2 měsíci

    አህለንወሣህለን የኔልዩች በርታአብሺር አባቴመከታዬ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 měsíci

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂እህ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ዝላለም ኑሩ ልኝ