አዲስ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2024
  • ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ቲክቶክ አካውንት:- @ephrem.habesha
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@tijan2434?si=EFq...
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...
  • Jak na to + styl

Komentáře • 29

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 3 měsíci +3

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @user-hr5zx9kc2q
    @user-hr5zx9kc2q Před 3 měsíci +2

    እጅግ በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ ግን ምን ያደርጋል አቅም የለም

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před 3 měsíci +4

    Efrem Absha, you are a cool, nice gentleman, handsome. I like your work and your personality ,,appreciate you God bless you ❤️ 🙏 ✨️

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 Před 3 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ልጂ ነው በርታ ለበአል እናዝዛለን!!

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 3 měsíci +2

    ሌላው የረሳሁት ነጭ ልብሶችን ሁሌ አሳዩ እንደምታውቁት ኑሮ ስለተወደደ መልበስ ነበር እያስባለ ስለሆነ ወጋቸው ከትንሽ እስከ ትልቅ የሆኑትን አሳዩ ሁሉንም ያማከለ ገበያ እነዲሆን ሰው ወጋውን ሲሰማ ይደነግጣል አስቡበት እንደ ሀሳብ ነው ብዙ ወጪ አለባችሁ አውቃለሁ❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před 3 měsíci +1

    ዋው❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @alemneshteshager7419
    @alemneshteshager7419 Před 3 měsíci +1

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci

    ያምራል በጣም

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před 8 dny +1

    የወረደ ጥልፉ ነው የምፈልገው

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 3 měsíci +1

    ቁጥርህን አሰቀምጥልን ተሎበል በቅርቡ አገባለሁ በቅዱሰ ቁርባን የሚሆን እፈልጋለሁ ወድሜ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ቤተሰቦቼ የሀገሬን ሸማኔዎችን እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክልን አይ ጥበብ ❤❤❤❤❤❤ ቴዲ በጣም ነው የማመሰግንህ ካለሽሮ ሜዳሸማኔ ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤ ኤፍሬም አገላለጽህ ጥሩነው የምትይዛቸው እቃዎች በጣም ያምራሉ

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን... ክብር ይስጥልን

  • @aynalemwoldegiorgis18
    @aynalemwoldegiorgis18 Před 3 měsíci +1

    Can I get the first one?the one with purple flower?

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Před 3 měsíci

    Ahun yemiserut kemisoch kehnd shifonch gar asteyayut besu ymesilan emiserawu

  • @z7456
    @z7456 Před 3 měsíci +1

    በመስቀል የተጠለፈ አላሳየከንም፡ በጣም ጠብቄ ነበር

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Před 3 měsíci

    Wey yehnd kemis new wede egna kemiss emiserawu

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 3 měsíci +1

    ጎንደር የት ሰፈር ነህ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 3 měsíci

    አ.አ የት ሰፈር ናችሁ ?

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 3 měsíci

    ነጠላ ፡ ደራርበዉ ፡ ሽብሽብ ፡ ጊቢ ፡ ብለዉየሚሽጡ ፡ አሉ ፡ እግዚብሔር ፡ ይቅር ፡ ይበላቸው።