የተመረጡ የባህል ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis new design | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የተመረጡ የባህል ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis new design | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

Komentáře • 16

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 7 měsíci +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 7 měsíci +2

    በርቱ በጣም ያማምራል

  • @genetabraha6388
    @genetabraha6388 Před 6 měsíci

    Hi I like it Asmara taderceyalesh I interesting thanks 😂

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 6 měsíci

      እናደርሳለን... ይደውሉልን

  • @ethioonetv5268
    @ethioonetv5268 Před 7 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል አስተማሪ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +1

    ለምንድነው የማትመልሱት ዋትሳፕ ቴሌግራም😢😢😢😢

    • @ericasimms
      @ericasimms Před 6 měsíci

      የእውነት ጥሩ ነገር ታያለሽ ግን እንደምታሳይሽ አትሰራውም አቅልጣኛለች

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 6 měsíci

      @@ericasimms እሽ እረ ደሞ አይመልሱምኮ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci

    እረ ተይ ፌቨን ተይ ግን ዋትሳፕ

    • @FevenAmanu
      @FevenAmanu Před 7 měsíci

      Betam yikerta kahun behola alehu

    • @ericasimms
      @ericasimms Před 6 měsíci +1

      ትቅርብሽ የምታሳየውና የምትሰራው አንድአይነት አይደለም

  • @ericasimms
    @ericasimms Před 6 měsíci

    እናንተ ጎንደር ያላችሁ ልብስ የምትሸጡ ልጆች በተለይ ፌቨን የምትባይ ውሸታም የምታወሪውና የምትሰሪው አንድ አይደለም አንዴ ካንች ያሰራ ድጋሜ አይመለስም ደግሞ ብልግናሽ ደንበኛ ያሰራውን ልብስ እየለበሳችሁ የናንተ ገቢያ ማሻሻጫ የምታደርጉትን ነገር አቁሙ ለምንድነው ሰውያዘዘውን ቀሚስ ለብሳችሁ የምትቀረፁት እሂ በጣም ብልግና ነው ልብስ አዝዠ እሷለብሳው ብቅ ስትል እስቡት እስኪ የከፈልኩበትን ልብስ ከኔፍቃድ ውጭ ማንም ሊለብሰው አይገባም አንተ ቲዩበሩ ደግሞ የደንበኛ ኮመንት ንገራቸው ያሻሽሉ መርካቶ ያልተጭረበርነውን ጎንደር ላይ እንጭበርበፍ እንዴ ደስአይልም

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 6 měsíci

      እሽ... ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን እናሻሽላለን... የተጭበረበሩት ነገር ካለ +251955196299 whatsapp ላይ ያናግሩን።

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 7 měsíci +1

    በርቱ በጣም ያማምራል