የተዘጋጁ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
Vložit
- čas přidán 23. 03. 2024
- የተዘጋጁ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
youtube.com/@tijan2434?si=EFq...
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን... - Jak na to + styl
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
❤❤❤❤❤❤ደምሩኝ የሃገሬ ልጆች❤
❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ያምራል
ዋዉ፡በጣም፡ያምራል፡አኔ፡ጎንደሬ፡ነኝ፡አሁን፡ግን፡አገር፡ዉጭ፡ነኝ፡፡
ኣሜን ፫ እህቴ በርችልን ❤❤❤
betam amesgnaehu
OMG 😍 beautiful dress. Love from California ♥️🇪🇷 I will order now ....
thanks
እንቺ የለበሽው ያምራል
❤❤❤
❤
Yegonderu betam yameral
❤❤❤❤
በጣም ያምራል እንዴት ነው የምትልኪው
❤ 3:36
Yeftel derja yelem ?
ሰላም ፌቨን እና ቴዲ ሰላማችሁ ይብዛ በእዉነት ዘመናችሁን እግዛብሄር ይባርክ በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ የምትሰሩት ሰላም ሆኑልን አገራችን ሰላም ያድርግል እግዛብሄር አሜን
Betam enamesegnalen
Amen selamun yabezalin
በጣም ውድ ነው
yawu yelibesu ayinet new kelel yalem ale
ያምራሉ
የፈትል ቆንጆ ነው የት ሰፈር ነው ያለሺው
ሰላም ቴዴ እና ፌቨን እንዴ ናችሁ በጉጉት እየጠበቅሗችሁ ነው❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑👑👑
የጎንደሩን እፈልጋለው በስንት ቀን ይደርሳል
1:33
Wawww became yamerle
beta enamesgnaen
በቢጫ ያለውን የለበስሽውን አይነት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ውድ ውጭ የምትልኪልኚ
Adirashachihu yet new?
ሰለም ልብስ ማዝ ይቻላል ?
የት ነው አድረሻቹ
የት ነው
አድራሻቹ የት ነው ውዴ
በእጅ የሚጠለፍ የጎንደሬኛ ቀሚስ ስንት ነው❤
77 ❤80 ❤🎉🎉
በጣም ያምራል ወደ ውጭ እንዴት ነው የሚላክልን
Be posta bet
Berechilegni wede bewatsab meleshilegni
Esh betam ameseg alehu
በጣም ያምራል ግንመሥቀሉን ዘቅዝቃችሑ ባትሠሩት
esh
enamesgnalen egna endeza asiben adelem
If you are
ያእምራሉ እዘዙ ተመልካቾች
የሸዋ ልብሾች እንደቀልድ አጎጎል ነዉ እያሉዉ መግለጥ አይከብድም
katefan yikerta endih betilu mil sew enikebelalen
እሱን እፈልጋለሁ
አሳራ አምስት ሺህ ብር ለሁለት ደሀ የአንድ ውር አስቤዛ እገዛበታለው አርፍ ነው ግን በዛ
Awo gen egnam hulum neger tewedoben new enji bayiho des yilegn neber
ቴሌግራም አለሽ እናት ወይም ዋትሽ አፕ? የጎንደሩን ❤
Men yareglshal anch erbesmam
Exact አንቺ የለበሽውን ማሰራት እፈልጋለው። አድራሻሽ የት ነው።
Gonder gen yetim enilikalen
የት ነዉ የምትገነኙ ንገሪን
Gonder
ይቅርብኝ አልልበስ ስንት የተራበ አለ
Telegram alesh?
Awo
በርቱልኝ❤ እኔ ለፋሲካ ሀገሬ ገባለው እንደመቤቴ ፍቃድ ግን ለኔና ለባለቤቴ አነስ ባለ ዋጋ ማሰራት ብፈልግ እንዴት ማድረግ ችላለው???
Dewuyileg ena betemetatagn waga asayishalehu
ከአገር ውጭ ትልካላችሁ
Awo bemigeba
ሸማኔው ይደክማል ነጋዴ ዋጋውን የትዬ ለሌ
Ahun eha wud new
ከአገር ዉጭ ለሚኖሩ በአድራሻቸው ትልካላችሁ?
እንልካለን ይደውሉልን
አድራሻችሁ የት ነው?
Gonder
የትም አገር ማልክ ትቺላላችሁ
እንልካለን ይደውሉልን...
እንደወሰን እንዳትዋሽ ፌቨን
Esh aliwashim
ዋጋችሁ ግን ውድ ነው
Ke tiratu akoya kinash new
የሙስሊምአሳይኝ
ጊዜውን በተራ ገደላችሁት ወደገደለው ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ አትጫወቱ
Esh
አንች የለበሽው የጎጃም ነው ባህልን እየቀላቀልሽ ነው ምትሸጭ የማን ነው ብለሽ ቀድመሽ ጠይቂ
በጣም ያምራል
enamesgnalen
❤
እንቺ የለበሽው ያምራል
betam amesgnalehu mazez yichalal