የሓበሻ ቀሚስ ዋጋ ለሰርግና ለበኣላት habesha dress price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የሓበሻ ቀሚስ ዋጋ ለሰርግና ለበኣላት habesha dress price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

Komentáře • 17

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 7 měsíci +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 / +251955196299 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 7 měsíci +2

    ወይኔ ሲያምሩ ቢጫ ሳይሆን ኤፍሬም ሎሚ ከለር ነው አገላለጽህ ደስ ይላል ኧረ ዋጋ ተወደደ አስተያየት መልበስ ነበር አስባላችሁን በርቱ ስራ እያቀላችሁልን ነው❤❤❤❤❤

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 Před 6 měsíci

      አመስግናለሁ እኔም ስህተቴን እያየሁ ነበር 😊
      ዋጋ ተወደደ አሁን ትንሽ ጨምሯል ግን ልብሶቹ ቆንጆ ናቸው

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv Před 6 měsíci

    Uffff, beautiful dress, and the price is affordable 😍 watching from California. Definitely, i will order.

  • @ToybaAw
    @ToybaAw Před 7 měsíci +3

    እባክህን ሳኡድ አረብያ ላክልኝ በጣም ነው የምያምሩት በትዛዝ ስሩልኝ

  • @antenehtaye7666
    @antenehtaye7666 Před 7 měsíci

    በጣም ውብ ናቸው ❤❤❤❤

  • @user-vm2vm2cy3z
    @user-vm2vm2cy3z Před 7 měsíci +2

    ዋው ያምራሉ ❤❤❤

  • @yeshimebetkabtymer7721
    @yeshimebetkabtymer7721 Před 7 měsíci +1

    yete new Aderashaw

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 7 měsíci +2

    ዋጋውንም እየነገርከን

  • @awetstifanos7842
    @awetstifanos7842 Před 3 měsíci

    Selam endet nachu
    saysefa cherku bicha sint yishetal?

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Před 7 měsíci +2

    ስንት አርብ ነው?

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 7 měsíci

      በፈለጉት እንሰራልዎታለን ይደውሉልን

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před 7 měsíci +1

    ጎበዝ እንዲህ ነው ማሳየት ያለባችሁ ስክሪንሻት ለማረግ ይመቻል

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 7 měsíci +1

    የቀሚሱ አርቡ እንዴት ነው

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 7 měsíci +1

      እርሶዎ በሚፈልጉት ይሰራል... ይደውሉልን

  • @dagi-sl4ef
    @dagi-sl4ef Před 7 měsíci +2

    Yet naw ye mtshetut