የተዘጋጁ የፈትልና የመነን ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis price |habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የተዘጋጁ የፈትልና የመነን ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis price |habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...
  • Zábava

Komentáře • 13

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před měsícem +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251935665470 ይደውሉልን።

  • @user-up6nf2fg2f
    @user-up6nf2fg2f Před měsícem +2

    አድራሻ እህቴ

  • @eri100eritrawit9
    @eri100eritrawit9 Před měsícem +1

    I like all your clothes and designs keep going 👏👏

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem +2

    በርቼ በጥሩ አገላለፅ ነው :: ዋጋም Reasonable ነው በራዜዴዛይን ታሰሬልኝ አለሽ::

    • @FevenAmanu
      @FevenAmanu Před měsícem

      በጣም አመስግናለሁ ደዉይልኝ አሰራልሻለሁ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Před 22 dny

    የባህላችን ናየሃይማኖታችን ያልሆነ ልብስ አትፍጠርቡን አደራ ያልሆነ ነገር ሰርታቹ አትሸጡ ምክንያቱም በእግዚአቢሄር ዘንድ ትጠየቁበት አላቹ እናየልብሳችን ከለሩ ነጭ ብቻ ነዉ መሆን ያለበት ደህና ዋይ ።

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 21 dnem

      ለማለት የፈለጉት ነገር አልገባንም። የባህል ልብስ እያሳየን ነው እንጅ ከባህል እያፈነገጥን አይደለም። ሃሳብዎ ግልፅ አይደለም።

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት Před měsícem

    እናተሲደወልላችሁመችትመልሱና

    • @FevenAmanu
      @FevenAmanu Před měsícem

      አሁን በሚገባ አመልሳለሁ ደዉይልኝ ለ ስካሁኑ ይክርታ

    • @FevenAmanu
      @FevenAmanu Před měsícem

      ለስካሁኑ በጣም ይቅርታ አሁን በትደዉይ ታገኘኛለሽ