የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ለበዓለትና ለዝግጅቶች | habesha kemis | ዋጋ | ልብስ| @ቲጃን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ለበዓለትና ለዝግጅቶች | habesha kemis | ዋጋ | ልብስ| @ቲጃን
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Komentáře • 17

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před měsícem +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @meheretmeles2758
    @meheretmeles2758 Před měsícem +3

    ኤፍረምየ ሰላም ነሕ የምታቀርባቸዉ የልብሰ አይቶች በጣም ያመራሉ❤❤❤

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 Před měsícem +5

    ኤፍሬም ታማኝ ሰዉ ❤❤❤❤

    • @tsigeredatube440
      @tsigeredatube440 Před 25 dny

      በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ እኔም ቆጆ ቀሚስ አሰረቼ ነበር ከሱ የሚቀበልልኝ ሰዉ አጣሁ 😢😢

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf Před měsícem +1

    አንደኛ መነንና ሁለተኛ መነን ለዉጡን በቪዲዮ ብታሳዩን ደስ ይላል። የ ኤፍሬም ቁጥር ነው ታች ያለው

  • @MistreMichael
    @MistreMichael Před měsícem

    ቆጆነው ግን እኔ የምወደው ፈዛዛነው

  • @muluashgar1196
    @muluashgar1196 Před měsícem

    ሰላም ደክና ናችሁ ልብሱ ጥሩ ነው በምንእናግኝክ ኤሙ የለክም ዋፆብ የለክም በምን እናግኝ ኤፍሬም

  • @askask4815
    @askask4815 Před měsícem +2

    ቴዲየልብሱንፊልተርጥያቄመልሰሐልአመሰግናለሑ

  • @muluashgar1196
    @muluashgar1196 Před měsícem

    አዴሰ አበባ ሱቅ አለክ

  • @saragizaw8349
    @saragizaw8349 Před měsícem +1

    Silikim atanesam min yitekimali

  • @AkberetHagos-q5x
    @AkberetHagos-q5x Před 23 dny

    botaw yet new

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b Před měsícem

    አድራሻ የት ነው

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem

    ኤፍርም ሀብሽ ልብስ ባለቢዝነስ ሰላም ብየህ አለሁ በጤም አድናቄህ ነኝ :: ልብሶችህም ያምራሉ ታዲያ እንዲት ነው የምትገኘው :: አዲስ አበባ Branch ቢኖርህ ?? ሌላው የBusiness Cell phone የተለየ ቢኖርህ አሳስባለሁ :: ሌላው Out of Ethiopia እንዲት ነው የምትልኩት :

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před měsícem +1

    ኧረ ቀጭን ኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 Před měsícem +2

    ኤፍሬም ታማኝ ሰዉ ❤❤❤❤