ለበዓላት የሐበሻ ጥበብ ቀሚስና ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ለበዓላት የሐበሻ ጥበብ ቀሚስና ዋጋ habesha kemis price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Komentáře • 23

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před měsícem +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ይደውሉልን።

  • @akranblessed5140
    @akranblessed5140 Před měsícem

    How mach for 1

  • @mayetellala7296
    @mayetellala7296 Před měsícem

    ዋጋው በጣም ውድ ነው

  • @user-pq2ux2wc3k
    @user-pq2ux2wc3k Před měsícem

    አይናይ እያየሁ ነው እስከሚለቀቅ

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem

    Hey good afternoon guys!! በጣም ጥሩ ነው ዋጋም ቀንሷል ፋናዬ የትነው የምትገኝው ?? አ.አ አለሽ ወይ ?? በራሴ ዲዛይን ልብሶች አሉኝ ላሰራ የምፈልገው??

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před měsícem

    ወንዱ የት ጠፋ በጣም ጎበዝ ነው እሱንም አቅርብልን! ሁለት ቀሚስ ሰርቶ ሲልክልኝ ቀብዲ እንኳን አልጠየቀኝም በስራው ጥራት ምን ያህል እንደሚተማመን ያሳያል በዛ ላይ ሰው ሲያምን ምስኪን ነው::

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před měsícem +1

      አለ . . . በቅርቡ እናቀርበዋለን። ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን።

    • @user-pw3vc3tb7c
      @user-pw3vc3tb7c Před měsícem

      @@tijan2434እሺ ወንድምአለም አመሰግናለሁ!

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Před měsícem

      እንዴት ነው ምናዘውኮድ ፃፉ ዋጋውንም ተናገሩ !

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před měsícem

      ዋጋ እና ኮድ አስቀምጠናል

  • @Tsss646
    @Tsss646 Před měsícem

    በጣም የሚያናድደኝ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ሁል ጊዜ ፊት ለፊት ዩምታሳየው አንዱም ቪዲዮው ውስጥ አለመኖሩ ነው:: ውስጡ በጀማሪ ዲዛይነር ገፁ የፕሮፌሽናል ፎቶ አይደብርም?

  • @user-tp9xm3qd8t
    @user-tp9xm3qd8t Před měsícem

    Please where is your dhop

  • @wolduhabte1726
    @wolduhabte1726 Před měsícem +1

    ❤❤❤😂

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 Před měsícem +1

    ምነው ነች ባለነች ጥለቱን መስቀሉን ቆረጣችሁት? ግማሽ መስቀል የለምና ብታስተካክሉ?

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před měsícem

      እሽ . . . ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem

    ያምራሉ ብር እይነገራቹ

  • @MeseretGetu-rp3mq
    @MeseretGetu-rp3mq Před měsícem

    Are waga

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před měsícem

    1849ን ሁለት ማግኘት እችላለሁ

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před měsícem

    እኽ እሺ ማለትህን ብታቁም !!!!

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před měsícem

      እሽ . . .ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ