ለሰርግና ለበአላት የሓበሻ ቀሚስ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ለሰርግና ለበአላት የሓበሻ ቀሚስ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Komentáře • 30

  • @tijan2434
    @tijan2434  Před 4 měsíci +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @user-nz1mi7ok6q
    @user-nz1mi7ok6q Před 4 měsíci +2

    ሰላም ቴድየ በርታ ኤፊ ጉበዝ ትመስላለህ ጕንደር ላይ ጉበዝ በሰአቱ የሚያደርስ ደንበኛ ነው ምንፈልግ ስላየውህ ደስ ብሎኛል .ቀጫጭን ጥለቶችን አቅርብልን...

    • @tijan2434
      @tijan2434  Před 4 měsíci

      እሽ እናመሰግናለን... ያክብርልን

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +3

    ቀጫጭን ጥለት አሳዩን

  • @user-pp8hs7pz8s
    @user-pp8hs7pz8s Před 4 měsíci +1

    Good morning please send the pictures

  • @birkneshworku9371
    @birkneshworku9371 Před 4 měsíci +1

    Woww❤❤❤

  • @hayatjeberti6785
    @hayatjeberti6785 Před měsícem +1

    ❤❤

  • @sofitube3718
    @sofitube3718 Před 4 měsíci

    Sefiwochu adis nachew aychilm datazu marymn

  • @beselfwamengash7133
    @beselfwamengash7133 Před 4 měsíci +1

    ልብሡ ያምራል ግን ጥሌቱ ሥፊኔዉ

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ 1:07

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 4 měsíci

    ሸማኔው ምን አይነት ጥበብ ነው እግዚአብሔር የሰጣችሁ በጣም ነው የሚያማምረው

  • @eehabsahawneh6347
    @eehabsahawneh6347 Před 4 měsíci

    Hi❤

  • @FreeourEthiopia
    @FreeourEthiopia Před 3 měsíci +1

    Konjokonjo libsochi yezehal

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 Před 4 měsíci

    HI TADDY

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 4 měsíci +1

    በርቱ አሁንም ወቀሳ አቀርባለሁ ቴዲ እውነት እንነጋገርና እንዴት አርገን ነው ሃያ እና ሰላሳ ሺ የምናወጣው ስለዚህ ለዲያስፖራ ብቻ ነው የሚሰራው ማለት ነወ???????

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci

      ቱሪናፋ በያቸው ሁሉም በአቅሙ ቢገዛቸው ጥሩ ነው

    • @ayaltilahun843
      @ayaltilahun843 Před 4 měsíci

      እናትዬ ዲያስፖራማ አያወጣም የት ሊለብሰው ቢዚ ነን ።

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 4 měsíci

      ⁠እዉነት ነው በዮንፎርም ተወጥረን እንደምንኖር አላወቁም 😂

  • @Tigist-dh3cm
    @Tigist-dh3cm Před 4 měsíci

    865

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 4 měsíci

    ቴዲ አበሻ ልብስ ስታጥቡ በኦሞ ብቻ እጠቡት በላቸው

  • @alem662
    @alem662 Před 4 měsíci

    ቀይዋአ 15000 ያዋጣሃል ውዴ

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me Před 4 měsíci +3

    በተቀጠረው ቀን አያደርሱም

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 Před 4 měsíci

      እናስተካክላለን እዘዥን እህቴ❤❤❤

  • @tsehaydebesa3744
    @tsehaydebesa3744 Před 4 měsíci

    Menemu erasu yetekosal

  • @Tigist-dh3cm
    @Tigist-dh3cm Před 4 měsíci

    862

  • @Tigist-dh3cm
    @Tigist-dh3cm Před 4 měsíci

    866