ከሰደት እንዴት ወደ ተዋወቃቹት ወንድ ትሄዳላቹ?ይሄን የባለትዳሮች ጉድ ተመልከቱና ተማሩበት ። በዚ ካልተማራቹ ....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
  • Hry

Komentáře • 1,7K

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Před měsícem +20

    እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏🏾 በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት: ድርቅ ሙዝዝ ያላለ: ጨዋታ ድብልቅ: እስከዛሬ ሳላይህ: በሳቅ ግደልከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ: ነፍስ ነህ!

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před měsícem +60

    ምድረ ኣዳሜ ካረብ ኣገር እየመጣችሁ ሆቴል እየተጋደማችሁ በዝሙት ባለትዳር ነን ስትሉ ኣታፍሩም በማንኛውም እምነት ዝሙት ዝሙታም ሁሉ

    • @safsisey
      @safsisey Před měsícem +2

      ሲ ጂ መ ረ እ ን ደ ሂ ዱ ው ከ ው ን ድ አ ለ መ ገ ና ኝ ጥ ሩ ነው እ ን ደ እኔ ሁሉም ቀ ስ በ ቀ ስ ይ ደ ረ ሳ ል

    • @user-ys8cf7lk4q
      @user-ys8cf7lk4q Před měsícem

      በትክክልል

    • @user-zd6rg7cq5p
      @user-zd6rg7cq5p Před měsícem +2

      ስንት 20አመት 30አመት 15አመት ለቤተሰብ ምስዋት የከፈለ አለ ባድሰው አትጠቅልሉ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před měsícem +32

    ልጅቷ ግን በጣም ተጎድታለች በጣም ነው ያሳዘነችኝ የሷ ጥፋቷ ከቤተሰብ በፊት እሱን ማግኘት አልነበረባትም ለማንኛውም ስጦታው ጤነኛ አይመስለኝም

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Před měsícem +9

    አብርሽ ግን ይሄን ያክል ደስ ትላለህ እውነት አስተያየትህና አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ❤

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před měsícem +131

    3 በ 4 ቤት ውስጥ ካሜራ ገጥሞ😂😂😂😂 ልጅቷ እኮ የመንግስት ትልቅ ሚስጥር የያዘች ይመስል ክትትል😂😂😂😂

    • @kabetube
      @kabetube Před měsícem +4

      እፎይ 😂😂😂ኢቲወጃጎ ከርቸሌ አስገብቷት

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171 Před měsícem +7

      @@kabetube እረ ተይኝ እኔ እንዲህ አይነት ነገር በዘራችንም አይድረስ😂😂😂

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Před měsícem +2

      በሰም የካሜራው ናገር ውይይ😂😂

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před měsícem +2

      መቅዲ ትላንት ካንቺ ጋር ስከራከር ዛሬ ጆሮዬ ጉድ ሰማ እረ ይሄ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም

    • @GenetGetana
      @GenetGetana Před měsícem +2

      መቅዴ ልጅ ጤነኛ አመስለኝም ደምውሸታም ነው

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před měsícem +359

    አልቃሻ ወድ አስመሳይ ነው የምትሉ👍

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Před měsícem

      👍❤

    • @rahintemesgen6806
      @rahintemesgen6806 Před měsícem +2

      እውነት ነው

    • @user-tf7yy4fc7y
      @user-tf7yy4fc7y Před měsícem +4

      በትክክል ሰውየው አስመይ ባለጌ ነው በደብ ነው የማውቀው

    • @martarinaldi8676
      @martarinaldi8676 Před měsícem +1

      አብርሽዬ እንዳተ አይነቱን የብዛልን የማንም ሰገጤ መፈነጫ ሆነናል : ልክልክአቸውን ንገርልኝ አወድሃለው❤❤❤

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 Před měsícem +1

      ይኸ ምን አስተማሪ ነዉ
      አጨላሚ ነዉ እጂ😂😂😂😂

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před měsícem +7

    አቡ ይመችህ 😂😂😂😂😂 እዉነት ነው እኔ እግዚአብሔርን ብቻ በስደት እናተን የመሰለ ወድም አግች ተመስገን ማንም አሽውደኝም

  • @Samri-youtube
    @Samri-youtube Před měsícem +10

    አልቃሻ ወንድ አያምርም ወንድ ልጅ ኮራ ሲሉ ነው የሚያምርበት👍👍👊👊👊👊👊

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 Před měsícem +96

    እኔ ግን አስተያየት ሳልሰጥ እቁይ እና አብርሽን እምጠብቀው ነገረስ 😂 እቅጭ እቅጮን አብርሽ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 Před měsícem +2

      እውነት ለመናገር ሁለቱም የሚናገሩት ትክክል አደለም አብርሽ ደሞ አላገባትም ጋብቻን ጋብቻ የሚያሰኘው ሰማኒያ መፈራረም ነው እውነት ነው ሆቴል ወስዶ ከቀማመሰ በኋላ እንዲህ

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r Před měsícem

      ደምሪኝ ወዴ

    • @merrynegashleta7844
      @merrynegashleta7844 Před měsícem

      😂😂

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před měsícem

      You are right I don't trust him

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před měsícem

      l m amazing about that his really really hits teacher invrsty

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +63

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před měsícem

    Thanxs Abrshi 👍bravo Egezabere yemarek sigemer leji Asmeshaye new Ene Esowa yalecewn new yemirdaw lejituwa Ewnete Alate

  • @enemewonde
    @enemewonde Před měsícem +9

    ኦፍፍፍ ኦፍፍፍ እንዴው አንተ ልጀ እኔማ በምን ቃላት የምገልጽበት አጥቺ ነበር ንገረው አረረረ አፈር ብላ አሁን ይሄ አስተማሪ ነው ሙትቻ ንግርልን ይሄን ሰገጤ እኔስ የምነግርበትቃላት አጥሮኝል

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 Před měsícem +83

    የሰው ቁስል ግንድ ይመስል ከቻልክ ያለስድብ መምከር አይቻልም እደ አማረብኝ ብለህ አታብዛው እደ አተ ከነሱ በምን ተሻልክ😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 Před měsícem +3

      ራሱን አራዳ ማድረጉ ነው

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 Před měsícem

      😢😢ኡናትናዉ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      ❤❤❤❤❤

    • @merdasaetenesh8515
      @merdasaetenesh8515 Před měsícem

      አንተ፣አማረቢኘ፣በለአል፣ነው፣ሰንተብ፣ለቀማ፣ነው፣ያሲከው፣አንተም፣አነጋጤ፣ነህ፣የራበዉ፣ዉሻ፣ሰዉ፣ለመብላት፣ወደሃላ፣አይልም፣ሰለዚህ፣አይፍረደብህም፣፣

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Před měsícem +55

    ትክክል❤ አብርሽ የመዳም ቅመሞች ኢትዮጵያ ስትገቡ ወንድ ጋር አትርፉ😢😢

  • @salaamsalaam7759
    @salaamsalaam7759 Před měsícem +5

    አብርሽዬ የልቤን ነው የተናገርከው እውነትም ሰገጤ በተለይ ልጅትዋ ለቤተሰብ ክብር የሌላት ማፈሪነች

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před měsícem +4

    አብርሽ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ ትክክለኛ ነገር ነዉ የተናገርከዉ

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před měsícem +67

    አብርሸ ትክክልነህ እሷ በተሰቧነ ያላከበረች እሱ አያከብርላትም

  • @richo3295
    @richo3295 Před měsícem +67

    ሰው በቃ ዝሙትን ቀለል አረጎ መኖር ጀመረ? ያረብ እኔምለው በዝሙት የተጀመረ ትዳር መች ይበረክታል እባካቹ የፈጠራችሁን አስቀድሙ

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 Před měsícem +1

    አብርሸዬ ግንበጣም ነው የማደንቅህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @user-dt4tw8xo6v
    @user-dt4tw8xo6v Před měsícem +2

    እር የሆነ ባልየ ነው ይህ ጥሩነገር ሰላላየ ሸም የለው በጣም ባልየ ነው ልጂታ በጣም ነው የተጎዳችው የኒ እህት አይዞሺ ላች ያለው አለ አዞሺ እግዚያቢሂር ላች ያስቀመጥው አለ ❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +22

    አብሬሺ የስደት አባት ነህ ዘር አትል ሃይማኖት ልጁ ትንሺ የበታችነት ያለበት ነው ስለዚህየስነ ልቦና ምክር ያስፈልገዋል

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f Před měsícem +60

    ያኛው ሰጠገ እሷም ሰገጤ አብርው እርገጤ ሆነዋል አላልክም😂😂😂 ወይ ዘንድሮ ፍርድ ቤቱኮ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሆነኮ እኛ ለራሳችን የሃገር ጉዳይ አሳስቦናል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem +2

      ትክክል ሁለቱም እብረው እርገጤ😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem

      አገራችንምግሰትየለ
      ሶሻልሚድያይፍረድ

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pc Před měsícem

    ትክክል ዋንደሜ ታባረክ ንጋራችው ላናዘህ አምዳሞች 👍👍👍👍👍

  • @massimassi8646
    @massimassi8646 Před měsícem

    አይ አብርሽዬ በጣም እኮ ነዉ የምታስቀኝ እዉነቱን ስለምትናገር ሰላምህን ያብዛልኝ ፈጣሪ የኔ ወድም

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Před měsícem +52

    አብርሽ ግዳና ያደገ ብዙ መከራ ያየ ነዉ ተዉ እደዚሕ አትናገር ቤተሠብ ማጣት ከባድ ማነኝ የሚል የማንንት ጥያቄ ከባድ እኔ አባቴን በቅርብ ነዉ ያገኘዉት አብርሽ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @aminaakmad544
      @aminaakmad544 Před měsícem +11

      እና እሳ ላይ ነውደ ንደቱን እሚያውጣው ግን አረባገር ሰርታ ለሱብላ ሂዳ የሳስ ህይወት አያሳዝንም

    • @meseretaymeseretay7199
      @meseretaymeseretay7199 Před měsícem +6

      @@aminaakmad544እደዛ አላልኩም ብንችል ዝም እንበል ብቸኛ ነዉ እሧ ብሮ ቤተሠቧ ጋር ነዉ

    • @user-ow5xy6mx7t
      @user-ow5xy6mx7t Před měsícem

      @@meseretaymeseretay7199እና እሷ ሚስት እንጂ ቁጭት መወጫ ናት የ40ቀን እድሉ ላይ ይበሳጫ ሀይ 😡

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 Před měsícem

      ​@@meseretaymeseretay7199ምንደነው ብቸኛ ብቸኛ ነው የምትሉት ህፃን ልጅ አይደለም ቤተሰብ ቢኖር ምን ሊወን ነው በቃ እራሱን የሚመራበት እድሜ ላይ ነው

    • @meryemomertube5883
      @meryemomertube5883 Před měsícem +10

      ብዙዎቻችን ወላጅ አጥተን ዘመድ አጥተን አፈር ልሰን ነው ያደግነው እንድህ እያላችሁ የልብ ልብ አትስጡ ።

  • @user-yt3qe6mo8s
    @user-yt3qe6mo8s Před měsícem +6

    ጌታየሆይ አተ በሰደትያሉእህቶቸን አተ ሀሳባቸዉተሳክቶ ምረጥ ትዳረ ሰጣቸዉ ጌታይሆይ የቤቴን ገባና አወጣለሁ ሰል አተ አፌን እሰርልኚ በተለይ የባል የቤተሰብ ኸረየሁሉም ማፈሪያ ያጡ አዳድሰወች እወነትም ሞትንእረሰተዋል ማሰተዋሉን ይሰጠን 😢😢😢መዘረክካችን ታያሰን በአደባባይ የቤትገበና ቱ

  • @simegneshetu5529
    @simegneshetu5529 Před měsícem +1

    Thank you very much abrshi God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ck3qv3ep7h
    @user-ck3qv3ep7h Před měsícem

    አብርሽዬ የኔ ወንድም አላህ ያሽልህ የስደተኞች አባታችን ነህ እንወድሀለን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem +4

    በጣም የምወደው ወንድሜዬ አብርሽ የቄራው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před měsícem +9

    እሺ አብርሼ እናመሰግናለን ለምክርህ እኔስ እናቴ እና አባቴን ማገኘት ነው የምናፈቀው

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz Před měsícem +1

    በእውነት ወንድሜ ጀግና አድናቂህ ነኝ አንደዚ ግልጽ ግልጹን የሚናር ጀግና ነው የጠፋወ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልክ ነህ ለዚህ ደነዝ አስተምረው ሁሉም ሰው የየራሱን ችግር አልፎ ፈጣሪን አመስግኖ መኖር እንጂ እዛው ላይ ቆሞ መለቃቀሰ አይጠቅምም ቤተሰብ ያላጣ ችግርን ያላየ የለም የረዳንን ፈጣሪ እያመሰገንን ህይወት የቀጠጥላል ትዳር ክብር ነው ስንፈልግ የምንዋኝበት ሲደብረን የምናፈርሰው እቃቃ ጨዋታ አይደለም ደሞ አትዋሽ ውሸት ሀጥያት ነዉ ለነገሩ ቤተሰብዋን እና እራስዋን ያዋረደች እሷ ነት ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ለአንቺም ከዚህ በዃላ አስተውይ እህቴ ስልጣኔ መስሎአችሁ ነውራችሁን አደባባይ አወጣችሁ በእምነታችሁ ጸሎት አድርጉ ይቅር ተባብላችሁ ሰላምን ፍጠሩ ከንፈሩን የመጠጠላችሁ ሁሉ አሳቢ ነዉ ብላችሁ አተጃጃሉ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před měsícem +6

    ልጅቷ ጥፋቷ ቤተሰቦቿ ቤት መግባት እያለባት እሱ ጋር መግባቷ ብቻ ነው ለሌላው ትምህርት ነው በሽታ ቢኖርበት የበሽታው ተጋሪም እስከመሆን ይደረሳል ስጦታው ህክምና ሳይካትሪስ ያስፈልገዋል አብርሽም አትሳደብ ከቻልክ ለማስማማት ሞክር ሁለቱም ይዋደዳሉ እሱ በራስ መተማመኑ ስለጎደለው ብቻ ነው ይስማሙ

  • @zeyba9791
    @zeyba9791 Před měsícem +25

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ነውር የሚባል ነገር ጠፋ እንዴ ከቤተሰብ ሳትገናኝ ክሱ ጋር መሆን አነብረባትም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před měsícem +17

    አብርሽ ሶፍቱን ጨረስከው ላቀብልህ😂😂😂😂😂ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Před měsícem +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @zula983
      @zula983 Před měsícem

      ደምሪኝ እህቴ እኔም እደምርሻለሁ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Před měsícem

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @Bent-Eslam
      @Bent-Eslam Před měsícem +2

      Salallahu Aleyhi Wasalem

    • @Koki-zu1dh
      @Koki-zu1dh Před měsícem

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před měsícem +1

    አብርሽዬ የኛ ተናፋቂ አይዞኝ ቀሽር ጠጣበት

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Před měsícem

    አብርሽዬ 🎉🎉የኛ ወዳጅ የምንወድህ በምክንያት ነዉ አብረሽ ኪንግ💪💪💪💪

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Před měsícem +6

    እዳውም አረብ ሀገር እጂ ያስተማረን ያለ ማካበድ ከድኔ ብጀምር አረብ ሀገር የተማርኩት

  • @habtamhabtam6808
    @habtamhabtam6808 Před měsícem +13

    እኔኮ ጥርግ አረጎ የሚሰድባቸው ነገር አብርሽ ማኛ😅 እኳን ሊሰተምር እራሱም አለተማረ አልጫ ሽልጥልጥ😅😅

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Před 28 dny

    እረ አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ አንተ የምታቀርባቸውነ ገሮች ሁሉ ምርጥ ምርጥ ናቸው በርታ 💖🙏

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428 Před měsícem +1

    Thank you 🙏. Abershe

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Před měsícem +3

    አብርሺ እዴት ነህልኛ እንኳን መጣህ እገዚብሄር ይማርህ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Před měsícem +5

    ስጦታው ነውር ጌጡ ሆኗል :: በሚስቱ ላይ በር የሚቆልፍ :: ድብቅ ካሜራ የሚያስቀምጥ ::ውሀ ቀጠነ ብሎ ሚስቱን እየደበደበ ጎረቤት ያሰለቸ ጉደኛ ነው :: ሽልጥልጥ !!!!!!

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 Před měsícem

    አብርሺዬ በጣም ናፍቀከኚ ነበር የእውነት በጣም ነው የምወድህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před měsícem +1

    አቦ ይመችህ አብርሽ ያራዳ ልጅ የውስጤን ነው የተናገርከው

  • @user-gs3uc8tq9z
    @user-gs3uc8tq9z Před měsícem +3

    አብርሽየ ትመቸኛለህ ወንሜ ❤ እንዴት እንዳሳከኝ ኑርልኝ😘

  • @merry-2121
    @merry-2121 Před měsícem +37

    እስኪ የአብርሽ ቤተሰቦች አበረታቱኝ

  • @bedaneedo4237
    @bedaneedo4237 Před měsícem

    Realy you are great man,i like your coment i apreciate you!!

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před měsícem +2

    ተወን እስኪ አብርሽ ስንት ነገር የሚአስጨንቀን የራሳችን ነገር አለ የነሱን እዘው እራሳቸው ችግራቸውን ይፍቶት አያገባንም ❤❤

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Před měsícem +3

    ወንድሜ ትክክል አስተያየት ሰጥተኸዋል።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před měsícem +14

    በጣም አስመሳይ ነው እንደተከበረ በሰላም ቢለያዩ ሰው ሳይሰማ ጥሩ ነበር ግን በሚዲያ አሰያነፈረቀ ወጣ ጉዱ ወጣበት🤣🤣🤣

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem

      የማትመጥነው እሡ አራዳ እሷ ፋራ😅

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před měsícem

      ትክክል የሀረብ አገር ሴት ለእሱ ብለው ልጅትዋን ሊገሉ ደረሱ ከሀረብ አገር ልፋት ድክመት ልረፍ ብላ ካሜራ !እናቁልፍ!!! ለምን አስፈለገ ?
      ልጅ ሞኝ እና ፈሪ ተጠራጣሪ የሆነው በአደገበት ችግር የተነሳ ነው አመመኝ ልጅትዋን መጥላቴ
      ልጅንም ወዶ ሳይሆን ችግር አለ እባካችሁ ሰውን ስለማያቀርብ ተጠግታችሁ በእምነቱ ፅበል ወይ ፅሎት ቦታ ይወሰድ ለምንስ በእምነትህ
      እምነት ቦታ ሂድ ሰዎች እንዳሉት እምነቱን አያከብርም የትም እምነት ቦታ አይሄድም 19:06

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem

      ወሬአገኛችሁ
      ሰምአውጡተጫጩ
      የትየሻውቱገልቱ

  • @ferhte
    @ferhte Před měsícem

    እውነት ጤንነቱ ልክ አይመስለኝም እግዛብሔር ይማርህ እኔ የገረመኝ ጸብ በሚዲያ አብርሽ ማኛ

  • @mesiethiopia11
    @mesiethiopia11 Před měsícem +1

    አብርሽዬ መፅናቴ አንተኮ እንቁ ኢትዮጵያውይ ነህ ወንድሜ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před měsícem +5

    ይች ለኔ የምትሆን አይደለችም ሲ የሆነች ከብት ወይም በግ የሚመርጥ ነው የሚመስለው😢

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před měsícem +6

    እንኳን ቀረባት ይሄ አያስፈልግም😊😊😊

  • @user-tp1cp9xo2k
    @user-tp1cp9xo2k Před měsícem

    አብርሽ አደኛ ነህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያብዛልህ

  • @user-qk3cb2ey9v
    @user-qk3cb2ey9v Před měsícem

    የኔጀግና ትለያለህ። አብርሽሽየ አላህይጠብቅህ

  • @adismulugeta9984
    @adismulugeta9984 Před měsícem +21

    እኔ እኮ አብርሺ አንተ ነህ የምታሰቀኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @segritas7867
      @segritas7867 Před měsícem

      ena demo yasazinegal menagir echlalwe blo emikidede sew ayemchgem

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před měsícem +3

    በጣም ነዉ የገረመኚ ባለጌ ነዉ ልጁቱ አሳዘነቺኚ 😢😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před měsícem

    አብርሽዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @user-ij9yr3gj1l
    @user-ij9yr3gj1l Před měsícem

    አብርሺዬ ዘመንህ ይባረክ እስኪ እንደዚህ ንገራቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Před měsícem +30

    ኢትዮጵያ ያለ ወንድ ገንዘብ ነው የሚወደው እራሳችውን አስከብሩ አብርሽ ልክ ነው

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před měsícem +8

    እኔማ ልጁ ከአሁን በፊት እናቴን አፋልጉኝ እያለ ሲያለቅስ ነበረ ዥልጥ ጉድ በልጎንደር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597 Před měsícem

    Betikikil kemir abrishoo👌
    Fexarii yimark bro

  • @hggd7169
    @hggd7169 Před měsícem +1

    Thank you ❤ Abershe

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před měsícem +5

    እናመሠግናለን አብርሽ በላቭም ፃፍኩልክ ወድሜ አደራሕ በጣም ሕመምተኛ ነኝ ተባበረኝ ሼር አርግልኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ውዴደምሪ ኝበቅንነት❤❤

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před měsícem

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +9

    ትክክል አብርሽ ክበርልኝ ማኛው ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን

    • @Keirkm.
      @Keirkm. Před měsícem

      ደምሪኝ🎉

  • @cbhhhhh1971
    @cbhhhhh1971 Před měsícem +1

    כל הכבוד, תמשיך ככה, אני מרוצה לשמוע את הסרטונים שלך ואת הידע שלך
    המילים שאתה אומר זה מדוייק! ❤
    מאורלי שבירושלים

  • @seadayimam618
    @seadayimam618 Před měsícem

    አብርሺ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወድንም በጣምነዉ እማከብርህ❤❤❤❤

  • @user-dl4ni9rs1m
    @user-dl4ni9rs1m Před měsícem +5

    በትክክል ❤❤❤❤

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před měsícem +2

    ይህው ላይክ አደርኩህ

  • @user-ob7kj3me2c
    @user-ob7kj3me2c Před měsícem

    አብርሺ ወንድሜ እወድህአለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tsigewoldetensaye3299
    @tsigewoldetensaye3299 Před měsícem +1

    እውነት ተናግረሀል አብርሸ በማልቀሰ ታመኔታ አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ይፈልጋል ሞኝነት ነው

  • @adanchabyineh9957
    @adanchabyineh9957 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před měsícem +5

    ትክክል ነህ👌👍

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754 Před měsícem +2

    አይ የሰፈሬ ልጁ እዉነትከ ነወ i like you said ዉይ አብርሽ አንተ በትክክል የቄራ ልጁ ነክ ስወድክ ዘጋከኝ አልክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @Martatads
    @Martatads Před měsícem

    አብራሽ ወንድሜ ባንተ እራሴን ጠብቄለው ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይማርህ አብርሽ ወድማችን እኛም እንወድሀለን ❤❤

  • @kon9394
    @kon9394 Před měsícem +16

    እኔ መጀመሪያ በሷ ፈርጄ ነበር ግን እውነቱን እሷ በአደባባይ ስትናገር እሱ ትምህርት ምክር ያስፈልገዋል ጤነኛ አይመስለኝም እሱ የቤፊቱን እያስታወሰ በልጅቱ ላይ ጫና ያርጋል ከአረብ አገር የባሰ ውስጥ ገባች ካሜራ መግጠም ምን ማለት ነው መጀመርያ እራሱን ይመርመር ከባድ ነገር ነው ፀበል ያስፈልገዋል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před měsícem

    Be ezeh zemen bere zegto betam yegermal

  • @user-wt5kw8jg5g
    @user-wt5kw8jg5g Před měsícem

    Betam new yanadedegn hulum chigr aytal

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +9

    በእዉነት በጣም ነዉ ያሳከኝ😂😂😂 መሄጃ የለንም እንጠብቅሀለን🤣🤣🤣

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před měsícem +5

    ትክክል ❤❤

  • @hiath
    @hiath Před měsícem +1

    አብርሽ እንኩዋን በሰላም መጣህ የስደተኞች አባት

  • @user-gb3mw4tf8l
    @user-gb3mw4tf8l Před měsícem

    አብርሽዬ አቦ ይመችህ የአዱ ገነት ልጅ

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Před měsícem +3

    Hope you feel better soon.

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před měsícem +4

    እንእኮ ልጅቱ አይናፋር ምስክ ናት እንዲሁ አይቶ መገመት ይቻላል ስደት ደክማ ስትመለስ የባሰ ሆነባት ይችን ነገር ሁላችሁም ተማሩበት ዉድ የሀገሬ ልጆች በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቻችን ራሳችሁን ጠብቁ በበረሃ ተቃጥላችሁ ገና ድጋሜ በማይረባ ወንድ መቃጠል የለም ወንድን አትመኑ በራሳችሁ ተማመኑ በፈጣሪ ተማመኑ ያያችሁት ሰዉ ሁሉ አይመራችሁ ቅድሚያ ረፍት አርጉ ራሳችሁን ቻሉ ከስደት ተመልሰን የማንም ጥገኛ ላለመሆን መሞከር መቻል አለብን ወገን በርቱልኝ አብርሾ ወድማችን ሰላምህ ብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @AyuabebeAyuabebe
      @AyuabebeAyuabebe Před měsícem

      Efffffff😢😢😢 awe yemanm tgegna mehon alfelgm bekagni merignal efoyi malet efelgalehu

    • @user-sq1zz9hp1f
      @user-sq1zz9hp1f Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pp6ho8ql5q
    @user-pp6ho8ql5q Před měsícem +1

    ትክል። ወንዲሜ። ይገረማል

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Před měsícem

    አብርሽዬ ❤️❤️❤️የስደት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሠላምህን ያብዛልኝ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማርህ 🙏🙏ከእንዳዚህ አይነት መወረድ ይሳውሬን 🙏

  • @seada9327
    @seada9327 Před měsícem +17

    ወይኔ ማን ነበር ስጦታዉ በማግባቱ ማነው እንደኔ ደስ ያለዉ ሲገርም ወይ የዘመኑ ትዳር የኒም ባል ከ2ቀን በፊት ብዙ ወጭ አወቶ አንድ ቆንጆ አገባ ዛሬ ከኒ ጋር ደወሎ ያላንቺ ብሎ አላለቃቀሰም እረ በፀበሉ ጦስ😅

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Před měsícem +11

    ወላሂ፣ትክክል

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před měsícem

    ማሪያምን አብርሽ ልክ ነህ በክብር ይሻላል እግዚአብሔር ካለ እኔም ልገባ ነው እሱን ብዩ ግን ተነጋግረናል መጀመሪያ ቤተስብ ጋር ከዛ ሽማግሌ ላክ ብየዋለው እሱም እሺ ብሎል እግዚአብሔር ካለ በቅርብ እገባለው ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም የተባርከ ትዳር ይስጠን መፍርድ ይከብዳል😢

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před měsícem

    ይመችህ አብርሽዬ ልጁ አስመሳይ ነው

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 Před měsícem +7

    አብርሺ እኔኮ እደዚህ አይነት ተረተረ ምሰማው አተጋነው የመጀመራዪ ነው ሳያቸው 😂😂የምር እደዚህ አይነቶች ማየት አልፈልክም ከቱርክ ፊልም ሌላ 😊ፊልሜን እድሜው ያቆይልኝ 😂😂

    • @user-mw8cx9ie9l
      @user-mw8cx9ie9l Před měsícem

      አሜን,😂😂ለኛም,ፊልሙን,ያቆይልን,😜😜😜

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem +3

      ​@@user-mw8cx9ie9lተፉልምየተሻለ
      ሰለሀይማኖታችንብንማርሰ

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 Před měsícem

      አብርሽ ግን በስተመጨረሻ አበላሸከው ካንተ አይጠበቅም አትሰግጥ ቢልብሽ ምናምን አረ ምንሼ 🤔

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Před měsícem +4

    አብርሽ እንኳን ደና መጣክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @ritagetachew5375
    @ritagetachew5375 Před měsícem

    Thank you brother u tell the truth 🙏🏿 💯

  • @tittit4121
    @tittit4121 Před měsícem +1

    እውነትህን ነው እሷዋም ጥፋተኛ ናት መጀመሪያ ቤተሰብዋን ጋር መሀድ ነበረባት
    ከቤተሰብ መማከር ነበረባት ለማንኛውም በነሱ ይብቃ

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 Před měsícem +7

    ጌታ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን አሜን😢😢😢

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r Před měsícem +8

    አብርሽዬ ትለያለህ እኮ❤❤❤😊

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před měsícem

    ወንድሜ የምትናገር ሁሉ ትክክል እኔም ያንተ ሃሳብ ነው ያለኝ ትናንት እንዳዛ ስናገር ቤቴ ውስጥ ምንም ጎዶሎ የለውም ሁለቱም አንድ ናቸው ለሞሆኑ ተምርዋል እኔ ሻምቦና ቅባት ሲናገር ጤናኛ አይደለም ።

  • @user-be5ms9xf5z
    @user-be5ms9xf5z Před měsícem

    አቦ ይመችክ አብርሽ ወንድሜ❤❤❤