Komentáře •

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před měsícem +877

    መስዬ እኔ ግን ልጁ እረፍት ቢወስድ እራሱን ቢያዳምጥ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Před měsícem +996

    አትፍረዱ እንደኔ ዝም በሉ ወንጀላቸው አትጠቡ ሁሉንም አላህ ያውቃል☝☝☝☝☝

    • @gfg4073
      @gfg4073 Před měsícem +31

      ትክክል ፈጣሪ ነው የማቀው

    • @user-uv5mb3ek8z
      @user-uv5mb3ek8z Před měsícem +53

      አዊ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢባችን

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před měsícem +11

      በትክክል

    • @adan1376
      @adan1376 Před měsícem +9

      ትክክል እሪሚየ😢😢

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 Před měsícem +7

      ትክክል

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před měsícem +29

    በጣም ደክሞታል እግዚአብሔር ያሳርፍህ ወንድሜ! ችግራችሁን ይፍታላችሁ❤

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 Před měsícem +40

    ወንድምአላም ላንተ ይሄ አይገባም ነበር ይሁን ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ መሲዬ አደራ አበርችዉ ሰዉ ለሰዉ መድሀኒት ነዉ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před měsícem +313

    መሲ እባክሽ ይህንን ልጅ በቻልሽው መጠን እርጅው በፍፁም ውስጡ ተሰብሯል ደክሞታል የፊቱ ገፅታ ይመሰክራል።መጀመሪያ እራሱን ያድን ከልጅቷ ጋር ለማገናኘት አትሞክሪ ።ቢወዳትም በግልፅ ከሌላ ወንድ የምትፃፃፍ ከሆነ ለወደፊቱም አመል አይለቅምና ትቅርበት ።እሷንም እግዚአብሔር ይርዳት ።
    ስጦታው ግን እራስህን ውደድ ከአለባበስ ጀምሮ ምግብህንም እያስተካከልክ ከትልቅ ፀሎት ጋር የስነ ልቦና ባለሞያም ብታገኝ መልካም ነው ።በርታ ወንድም የተማርክ የተረጋጋህ ገና ወጣት ነህ ና ብዙ መልካም ስራዎችን የምትሰራ ስኬታማ እንደምትሄን አምናለሁ ❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před měsícem +16

      መልኩ እራሱ በጣም ተቀይሯል ፀጥታ ነገር ያሰፈልገዋል

    • @user-ok8em3fl2x
      @user-ok8em3fl2x Před měsícem +13

      በትክክል ነው የገለፅሺው፣ እግዚአብሔር ይርዳው፣ ያሳዝናል።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

    • @etett967
      @etett967 Před měsícem +6

      እዉነትሽን ነዉ እህት ፍፁም ተቀይሯል ፊቱ ተቀያየረ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před měsícem

      ​@@etett967ስብራት ቀላል ነገር አይደለም ወደ ድሮ መልኩ እየተመለሰ ይመስላል

  • @AmusedRacingCar-yj3iu
    @AmusedRacingCar-yj3iu Před měsícem +74

    ወንሜ ስጦታው አነተ ብርቱ ጀግና ሰው ነህ ያን ሁሉ የልጅነት ጊዜ ያሳለፈህን ፣ ያሳደገህን ፣ የጠበቀህን ፣ እዚህ ደረጃ ያደረሰህን እግዚአብሄርን አስብ እንጂ አትጨነቅ ሁሉ ያልፋል።

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t Před měsícem +26

    እረ አይዞህ ስንት ተዋልዶ የሚለያዩ አሉ አይደል ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ላንተ የተሻለ አስቀምጦልሀል በፀሎት መበርታት ነዉ

  • @user-py8jz5fr4q
    @user-py8jz5fr4q Před měsícem +30

    አይዞህ የኔ ወንድም ወደራስህ ተመለስ አንተ ጀግና

  • @salamsalama9591
    @salamsalama9591 Před měsícem +476

    እኔ ምንም ማለት አልችልም ግን ያሳዝነኛል ልጁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před měsícem +11

      እኔም ያሳዝነኛል ምንም ባይሉት 😢😢😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před měsícem +5

      እኔም ወልሂ😢

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před měsícem +9

      እሷስ አታሳዝንም?

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq Před měsícem

      ​@@undermysaviourin ethio culture women don't have life, time problem. Even if she had all of the problems, it is normal.

    • @gooza9716
      @gooza9716 Před měsícem +13

      እሷ ናት ምታዛዝን እሱ ቤተሰብ ያለመኖሩ የላ ጉደይ ይህ ትዳር ነው እሷ ታሳዝናለች የሴት ህይወት እግዚአብሔር ደህነውን ይግጠማት እሱ ​@@undermysaviour

  • @did7013
    @did7013 Před měsícem +116

    እራስህን ጠብቅ ጤናህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ጀግና ሁን የኔ ወንድም

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před měsícem +13

    አንተ ወጣት ነህ ብዙ ብዙ ነገር ይጠብቅሃል ስለዚህ የሚመጥንህን በትምህርትም በስራም ተነጋግራችሁ የምትግባቡትን ፈጣሪ ይስጥህ🙏በርታ አንተ ጀግናነህ!

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 Před měsícem

      Tikikl

    • @truthseeker8331
      @truthseeker8331 Před měsícem +1

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር፣ በአእምሮ ብስለት የተመጣጠኑ መሆን ጥቅም አለዉ

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Před měsícem +34

    ውይ ልጁ ስያምር🥰 ታሪክህን ዛሬ ነበር የሰማሁት በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ፡፡ ህይወት በልጅነት ብልጥ አድርጋህ በዛ መከራ ውስጥ እንኳን ለትምህርት የነበረህ ቦታ የሚገርም ነበር፡፡ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ፤ ደግሞ በተደጋጋሚ መልኳ ምናምን ስትል ሰማሁ ግን መልክ እንደተመልካች ነው እኔ ደግሞ ያንተ ውበት ነው የታየኝ የምር ስታምር በጣም ውብ ነህ🥰🥰🥰

    • @AberaBaso-qy3mt
      @AberaBaso-qy3mt Před měsícem

      ልጅቱስ ምን አደረገች.... እዚክ ጅል መኖሮ...

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      ሴቶች የሴት ልጅ ጠላቶች ናቸው።
      የወንድ ቁላ ካዩ ሴትዋን በመንጋ ይሳደባሉ ያንኳስሣሉ።
      የተበደለችው ሴቷ እያለች ወንዱን አይዞህ በርታ ይሉታል።

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Před měsícem

      @@AberaBaso-qy3mt ምን እንዳደረገች በልጁ ዩቲቭ ቻናል ላይ ገብተክ ተመልከት ከነማስረጃው ታያለህ፡፡

    • @user-bz6id7xy7j
      @user-bz6id7xy7j Před měsícem

      ወዳሽው መሰለኝ 😂😂😂 ፈጠሪ ሆ ቱ አይ ሴቶችችችችችችች

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Před měsícem

      @@user-bz6id7xy7j በጣም😁

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt Před měsícem +185

    እኔ ዝም ነው የምለው በማንም አልፈርድም

  • @tesfaneshhake8786
    @tesfaneshhake8786 Před měsícem +320

    እኔ የሚገርመኝ ለዚህ ወንድሜ ኑሮ በሚዲያ አታድርገው ሚዲያ ለወደፊት ኑሮህ ያከብድብሃል እንጂ አያቀልልህም አንተ ማድረግ ያለብህን እንደተማረ ሠው ከሕይወትና በእውቀት ተሙክሩ ያላቸው አማካሪዉች ጋር ሄድ ሁል ግዜ ሰው ይዘንንልኝ ብለህ አካሄድህን አስተካክል እኔ ብዙም አልተደሠትኩም ያለፍክበት ሕይወት የአሁኑን ማንንነት አይወክልም ጥንቃቄ አድርግ! መፃፍ ቅድስ አንብብ እዛ ውስጥ የእረፍት የመፅናናት ቃል አለና ምክር ነው !

    • @almazt5518
      @almazt5518 Před měsícem +5

      በእኔ አስተያየት ለሌላ ትምህርት ሰጭ ነው ብዙ ሰው ብዙ ይጐዳል ቶሎ አይለያይም

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 Před měsícem +1

      ትክክል ሆ ጉድ እኮ ነው

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 Před měsícem +1

      ጎረቤት ይጠየቅ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před měsícem +1

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @bona2318
      @bona2318 Před měsícem

      Tikikil

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před měsícem +12

    ወንድማችን ያለፈዉ ህይወትህን ባጠቃላይ መዝጋት እና የዛሬዉን ህይወትህን ብታጣጥም ይሻልሀል።ፀልይ።ፍቅርን የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነዉ።በርታ

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b Před měsícem +20

    ፈጣሪ ይፍታው የውስጥ አዋቂ እሱ ነውና

  • @user-jg8ir7us6n
    @user-jg8ir7us6n Před měsícem +65

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው: በመጥፎ ነገር ውስጥ መልካም ነገር አለ: ስንቱን ነገር አልፈህ እዚህ ደርሰሃል.ይሄ ተራ ነገር አንተን በፍፁም አይመጥንህም, ላይፍ አልጋ በአልጋ የለም ,ስለዚህ ፀፀት ሳይሆን ትምህርት ነውዋናው ጤና መሆን ነው,እዚህ ያደረሰህን አግዝአብሔርን አመስግን!!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před měsícem +35

    አይዚህ ወንድሜ በብዙ ፈተና ያለፍክ ስለሆንክ ይህንንም ታልፈዋለህ ባለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ እግዚአብሄር አንተን ሊያስተምር ፈልጎ ሊሆን ይችላል ብትበድልም ብትበደልም በይቅርታ ተመላለስ ❤

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr Před měsícem +7

    ወንድሜን መሰልከኝ አሳዘንከኝ ግልጽነትህ እጅግይገርማል ፈጣሪ እንደልብህ ፈቃድ ያርግልህ ምንግዜም መልካምነት ዋጋ ይከፍላል።

  • @hayatali-ha6yt
    @hayatali-ha6yt Před měsícem +5

    አይዞህ ወንድሜ አንተ እኮ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ነህ

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 Před měsícem +31

    ሱባኤ ገብተህ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቅ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማንንም አትስማ

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi Před měsícem +265

    ስጦታው የድሮው ታሪክህን አሁን አትኑርበት እድሜህንም ጊዜህንም ይጨርስብሀል። ሀሉም ሰው ችግሩ ይለያይ እንጂ የድሮ ታሪክ አለው። የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልግሀል ከሁሉም በላይ ግን ፀሎት አድርግ ለራስህ ጊዜ ስጥ። የአለማቱ ጌታ ከናንተጋር ይሁን።

    • @emamaethiopia3743
      @emamaethiopia3743 Před měsícem +3

      Yes

    • @emamaethiopia3743
      @emamaethiopia3743 Před měsícem +10

      በቃ ውዶቼ ለመፍርዲ ቀላልነው ውነታው ግን የሚኖርው ሰውነው የማቀው

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 Před měsícem +6

      ሸሌ ስለሆነች ነው። እሱ ምንም አላለም።

    • @Sndarelaw
      @Sndarelaw Před měsícem +7

      ፀበል እራሱ ያስፈልገዋል ፊቱ ትክክል አይደለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +2

      ኤጭ ወደዚያ እዚያው ተጨማለቁ ምን ጉድ ናቸው አታፍርም ሰትመላለሱ ነውር የሚለውም ነገር ገበና የለም እንዴ እፍሩ እዚያው ተበሳበሱ ሰንት አይነት ችግር አለ ባገሪታ

  • @betelehembokretsen7644
    @betelehembokretsen7644 Před měsícem +3

    አይዞህ ወንድሜ ፈተና ጥሩ ነዉ እጅጉን ያበረታህና ወደፊት እንዳልከዉ እንደ ታሪክ ታወራዋለህ ። እግዚአብሄር በጣም የተሳለ ነገር አዘጋጅቶልህ ነዉ: ያሳደገህ መድሀኔአለም ይጠብቅህ

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před měsícem +6

    የእውነት ጠንካራ ትግስተኛ ነህ ሁሉም በራሱ ላይ ቢያየው ከዚህ የባሰ ያደርጋል
    አሁን ያለፈውን ማሰብ ተውና ወደፊት ተራመድ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሃል።

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před měsícem +144

    አይዞህ ስጦታዉ ሁሉም ያልፋል ተረጋግተህ እራስህን አዳምጥ አንተኮ የምትገርም ጀግና ነህ

  • @user-vk3vo9vd5i
    @user-vk3vo9vd5i Před měsícem +183

    ምንም አልልም ሰምቶ ማለፍ እያለ ለእሷም ሆነ ለእሱም መፍረድ የእግዚአብሔር ነው ☑️👏👏👏

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SebleAshagre7233
      @SebleAshagre7233 Před měsícem +1

      Thank you

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před měsícem

      ዝምታ ዪሻልል እኔ ካሚራ አርጎ ቤት ቆልፏ ስትል አሳዝናኝ ነበር

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před měsícem

      በትክክል ዝም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me Před měsícem +4

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ይሁን ሴት አንዳድ ያልሆኖ ሰዎች ወደ ሰው ሂወት ይገቡና የሰውን ሂወት ያበላሻሉ አይዞህ ወንድም አለም ሁሉም ለበጎ ነው

  • @JohnKoki-qe6wi
    @JohnKoki-qe6wi Před měsícem +4

    በጣም የሚገርም ተመሳሳይ ታሪክ ። የኔ የሚለየዉ በአይኔ ማዬቴ ነዉ። ወንድም እኔም ያሳለፍኩት ህመም ስለሆነ ወራቶች ሊወስዱብህ ይሆናል ለማገገም ፡ ግን ፈጣሪ ይረዳሀል፣ 100% ይክስሀል በኔ ስላየሁት አንተ ብቻ ሰራና ስራህ ላይ አተኩሩ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před měsícem +277

    መሲ እንኳን ሰዉ አወቀዉ ይሄ ልጅ ወገን የለዉም ወገኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ ስለዚህ ጥሩ አርጓል

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před měsícem +5

      100%👍👍👍👍

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před měsícem +1

      Sijemer slawera ayidelem yemitazenlet kenategna bite new

    • @ggphonetastic9760
      @ggphonetastic9760 Před měsícem +8

      ወገን ስለሌለዉ ሴትን ልጂ በዚ ደረጃ እሱ ቢዝነስ ነው የሰራባት

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 Před měsícem

      ​@@ggphonetastic9760ባለኝ ኣላቻሽ መርዝ

    • @ter2065
      @ter2065 Před měsícem +2

      ወላሂ ትክክል 100/100 እጀራ ይዉጣልሽ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před měsícem +56

    " ዳዊትም በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ " እንደሚል መ/ቅዱስ ስጦታው አይዞህ በርታ በእግዚአብሔር ብቻ ልብህን አበርታ ሁሉም ያልፋል ችግር እና መከራ የሰውን ልጅ የማጠንከሪያና ወደ ፊት የማስፈንጠሪያ መንገዶች ናቸው!!!

    • @Truth658
      @Truth658 Před měsícem

      Hish endezi aynet ebd be erasu nw memamnw camera maskemet dictator mehon christianwi tegebar aydelm

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      ሴቶች የሴት ልጅ ጠላቶች ናቸው።
      የወንድ ቁላ ካዩ ሴትዋን በመንጋ ይሳደባሉ ያንኳስሣሉ።
      የተበደለችው ሴቷ እያለች ወንዱን አይዞህ በርታ ይሉታል።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem +15

    ስጦታው አይዞህ ብዙ ሰገጤዎች አሉ ለትዳራቸው ክብር የሌላቸው አንተ የተማርክ ሰው ነህ ብጤህን ፈልግ እቺ ሢያይዋት ጋና ጥሬ ነች አትረባም ፍቅር አታውቅም እርግፍ አድርገህ ተዋት

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Před měsícem +6

    አይዞህ ወንድሜ። በእግዚአብሄር ላይ ተመርኩዘህ ተጓዝ። በርታ።

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Před měsícem +170

    ስጦታው እጅግ በጣም ያሳዝነኛል፣ በጣምም አደንቀዋለሁ በራሱ ጥረት ተምሮ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል የምታስፈልገው ምራቋን ዋጥ ያደረገች፣ ልትረዳው የምትችል፣ ከጎኑ ሆና ድጋፍ የምታደርግለት፣ ትዳሯን ባለቤቷን የምታከብር፣ መሆን አለባት ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ከልጅነቱ ጀምሮረ የተጎዳ ስለሆነ ነው። ወንድ ልጅ በጣም ውስጡ ካልተጎዳ በስተቀር አያለቅስም።

    • @user-nd5lf8ye3k
      @user-nd5lf8ye3k Před měsícem +5

      ሚሥኪን ነው ልጁ የተማረ ነው የበሠለ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 Před měsícem +2

      ካለሴት አይኖርም እንዴ ??

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před měsícem +11

      ወረኛ አታሽቃብጡ ልጁ ምስኪን አይደለም ቅናተኛ ሳይኮ የተነካ ነው እራሱን ያክም ቅድሚያ ሚስት ከመፈለጉ በፊት ኮተት ሲያስጠላ

    • @umulyelaumulyela4958
      @umulyelaumulyela4958 Před měsícem +3

      ለምን አንች አታገቢውም ልጂቷስ ያለችበት ያለፈችበት አያሳዝናችሁም ሰው እንደት ቤት ይቆለፍበታል ቪድወስ ይደቀንበታል ዬሄብቻ በቂ አይደለም ልጁ ጤነኛ አይደለም

    • @user-wt4nw9xs1n
      @user-wt4nw9xs1n Před měsícem +1

      ወረኛአታሺቃብጡ

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q Před měsícem +48

    ምንም ተራፒ አያስፈልግህም
    የኔ ወንድም መፅሀፍ ቅዱስህን አንብብ
    ፀልይ::
    እግዚሐብሔ ስላምህን ያብዛልህ::

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před měsícem +5

    አይዞህ ወንድማችን ምንም አልልም ለአንተ አትረበም በዛ በጠበብ ቤት እያኖራችሁ ቤት ልብስ በእጅ አተጥብም ምግብ ቤት አትሰራም ለማደግ ለማኖር ከአንተ ጋ ምንም ፈላጓት የላትም 😢😢😢😢

  • @user-pr1up5dx7u
    @user-pr1up5dx7u Před 20 dny

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ልበጎ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ❤

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil Před měsícem +55

    ሥጦታውየ እባክህ እራሥህን ተብቅ እኛ እንወድሀለን እዳይከፈህ ሁሉም ያለፈል ወድም አለም

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před měsícem +119

    እኔ እምለው ብዙወቻችን ኮሜንታተሮች ለምን እንሳደባለን ምናችን ተነካ እና ከቻላቹህ መልካም ቃላት ተናገሩ ካልቻላቹህ እለፉ ኮሜንት ሳትሰጡ ስድቡ እኮ ለራሳችን ሃፂያት ነው ወገኖቸ እባካቹህ አትሳደቡ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před měsícem +4

      ትክክል በእውነት ፍርድ የሚሰጥ ፍጣር ብቻ ነው እኔም ኮሜንት መፃፍ አልወድም

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před měsícem +1

      መልካም ነገር ለመናገር እኮ መታደል ማመዛዘን እኔ ለዚህ ጉዳይ ምንድነኝ መጥፎ ተናግሬ ተሳድቤ የማመጣዉ ለዉጥ ምንደነዉ ብለን ሰናሰብ ነዉ በሰድብ ሰዎችን የማናሰቀይመዉ እና ሀሳባችንን ከሰድብ የነፃ ቢሆን ይመረጣል ካልተቻለ ዝም አለ ትልቁ ነገር እንደኔ

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem +1

      ሰንትእብድአሉ
      በማያቁትነገርያሰለፈልፉቸዋል
      እህቲልክነሺ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před měsícem +1

    ወንድም በርታ ጠክር እግዚአብሔርን ጠይቅ በፀሎት እግዚአብሔር ላንተ ያላትን የጎንህን ይስጥህ የምትረዳህ ውስጥህን ጉድለትን የምሸፍን ሴትልጅ ትችላለች ወንድልጅን መለወጥ በተሰጣት ፀጋ ወደዋላ እዳትል

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x Před měsícem +3

    ትክክል ነህ አይዞህ ጠንከር በል ራሰህን ጠብቅ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před měsícem +50

    የምር በጣም ነውያሳዘነኝ አይዞሆ ወድሜ እውነት እግዚአብሔር ሁሌም ካተጋ አለ አይዞህ ወድሜ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před měsícem +516

    ኮመንታተሮች ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው ከመፍረድ ተቆጠቡ ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቀዋል።

    • @ef6079
      @ef6079 Před měsícem +21

      አረ ማንኛውም ወንድ ሚስቱ በስልክ ከሌላሰውጋ ፍቅር ስታወራ ማን ዝም ይላል????

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před měsícem +4

      በትክክል

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 Před měsícem +2

      _Ewunet nw_
      _Atfiredi Yferdibhale_
      _Yilale kalu_ 🙏

    • @azebogubamichael7082
      @azebogubamichael7082 Před měsícem +1

      ​@@ef6079
      Ehhhh kbur gashe
      Egna setochm kelela yemyawera bal anafekdm

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem +1

      ሰውአብዶል
      ይፈረዱበታል
      ብዛኮመትታዝቢያለሁ

  • @asamawodi6246
    @asamawodi6246 Před měsícem +1

    መሲ አልፎ አልፎ ፕሮግራምሺን አሰማዋለሁ መልካም ቃላቶችሺ መሰረታዊ እውቀት ያለሺ የምትጠቀሚያቸው ቃላቶች ልብን የሚያርሱ ጥልቅ አውቀት ሥላለሺ አድናቂሺ ነኝ።

  • @user-gj1mh6ix4l
    @user-gj1mh6ix4l Před měsícem

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ጎበዝና ጠንካራ ነህ ብዙ ነገር አሳልፈሀል ይኼም ያልፋል ሁሉም ነገር ይስተካከላል እግዚአብሔር ይረዳሀል። እሷም ባለችበት ደህና ትሁን የተፈጠረውን ነገር ሁሉ ተምራበት እንድታልፍ እግዚአብሔር ይርዳት።

  • @saadiyyaasfaw2164
    @saadiyyaasfaw2164 Před měsícem +33

    አብሽር ወንድሜ ፈጣሪ የወሰነው ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ ይሳከል ከዛህ ሁሉ ፈተና የወጣህ ፈጣሪ ነውና አብሽር

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem +72

    ብትችል ሱባኤ ፀበል ገብተህ ከእራስህ ጋር ታርቅ እግዚአብሔር ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካከልልሀን ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው ያለፍክበት ከባድ መንግድ ብርታትህ እንጂ ውድቀት አይሆንህም ተምርህ ታልፍበታለህ እና እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዝላችሁ🙏🏿

    • @sabazerae5560
      @sabazerae5560 Před měsícem +1

      ትክክል እራሱን ቢያዳምጥ ይሻለዋለ ሁሉ ለበጉ ነው።

  • @zewdinshretta2934
    @zewdinshretta2934 Před měsícem +2

    መሲ በጣም ተባረኪ መልካም ሰው ነሽ ❤❤❤

  • @user-tc9oo9ic6v
    @user-tc9oo9ic6v Před 15 dny +2

    ጎረቤት ጠይቂ ይሄልጅ ቀጣፊነው

  • @Greatest307
    @Greatest307 Před měsícem +180

    ዋው በጣም ትልቅ ድብርት ውስጥ እንዳለ ግልፅ ነው ምግብ እንኳን የሚበላ አይመስለኝም ድክም ብሏል እባካችሁ ቅርብ ያላችሁ ሰዎች ድረሱለት ያሳዝናል 😢

    • @nurawassie2668
      @nurawassie2668 Před měsícem +12

      አወ በጣም ያሳዝናል 😢

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if Před měsícem +12

      ጎበዝ እኔም ይሄን ተረዳሁት አሳዘነኝ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před měsícem +9

      ወላሂ አዎ የሠው ልጂ የሆነ አጀትጨያለው ሰው ይሄን ማሠብ አያቅተውም

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 Před měsícem +16

      መሲ ውሀ ማዘጋጀት አለባት

    • @user-yy8ni7dy1w
      @user-yy8ni7dy1w Před měsícem +4

      አው አይ እደት እደሚያሳዝንን😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +471

    እባካችሁ አትስደቡት :: ምክንያቱም ልጁ በእዉነት የተጎዳ እና ብቼኛ ነዉ

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 Před měsícem +12

      እውነት ሁሉንም ነገር የሚያዉቀዉ እንድ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነዉ😢😢

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před měsícem +18

      የእሷ እኮ ይብሳል በልጅነት ተሰዳ የአረብ ፊት የገረፋት እሱ በአገሩ ሕዝብ አይዞህ ስላለው ነው እዚህ የደረሰው። ብቸኛ አልነበረም።

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Před měsícem

      ​@@bogalechdadi2933ማርያምን አጀቴን ነው የሚበለው😢

    • @user-lq4mh3cv8w
      @user-lq4mh3cv8w Před měsícem +3

      በትክክል ከቻላችሁ መ ምከር ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉 6:07

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem +18

      ይሄ ምንም አያሳዝንም ጥሬ ነው መማር እንዲ ከሆነ ቢቀር ደሞ ብቻውን የለመደ ከሰውጋ አይሆንም አውሬ ነው ስግብግብ

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 Před měsícem +2

    አይዞህ እግ/ሔር አምላክ ሀሉም ለበጎ ነዉና በቃ ቁረጥ በጊዜ ከዚህ የባሰ ችግር ሳትፈጥርብህ እንደዚህ አይነት አይነ ሰፊ ሴትን ህይወትህን ያበላሸልና ወደዛ መገላገሉ ጠቃሚ ነዉ። ተስፋ እንዳትቆርጥ። አለ ለአነተ የተሻለ ነገር።

  • @romanhabte-rm7rm
    @romanhabte-rm7rm Před měsícem +3

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ።
    ሒወት ይቀጥል

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před měsícem +23

    በጣም በስነ ልቦና የተጎዳ ልጅ ነው ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳክ🙏🙏🙏

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Před měsícem +68

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነህ ብዘ ያሳለፈ በትንሸ ተስፋ አይቆርጥም እና በርታ ጠንክር ህይወት ይቀጥላል❤😢

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Před měsícem +1

    መሲ በጣም ጥሩ ኩሩ ጀግና ሴትነሽ የምታቀርቢያቸውን ፖሮግራሞች ሁሌ እከታተላለሁ ደስ ይላል

  • @tiruworktemesegen3370
    @tiruworktemesegen3370 Před měsícem +1

    አይዞህ የተሻለ ነው የምንታገኝው የአረብ አገር ሴቶች በጣም ገንዘብ ወዳጆች ናቸው እካን ቀረችብህ ወንድሜ

    • @user-xv7nk6os8t
      @user-xv7nk6os8t Před 19 dny

      አርብ አገር ያሉ ሴቶች በጣም ብራቸውን ለባለቸዉ እንኮን መሥጠት አይፈልጉም

  • @Lidiyaa926
    @Lidiyaa926 Před měsícem +198

    የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አለ የሀገረ ሰው የኔ ጌታ አይዞ የሄሄ ቀን ያልፋል😢😢

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před měsícem +174

    ገና ቪድዮ ላይ እንደወጣች እኮ ብዙ የሚያውቋት ልጆች ኮመንት ሰተውክ ነበር ወድያው በሰላም በተለያየካት እንዲህ ህይወትክ ከሚመሰቃቀል እንዴት መልሰህ እንደምትቆም አላውቅም ብቻ አላህ ይርዳህ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před měsícem +2

      😂 ኧረ

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s Před měsícem +33

      ግን እኔመቸም ድሮም ሳያት ልጂቱ ምኖም አላማረኝነበር የምር ሴት ብልህነበረች ምንም ባህራ ባይኖረው እራሱ እሷ ታስተካክለውነበር ግን ይች ከውቀት ነፃናት

    • @መናዊት
      @መናዊት Před měsícem

      ​@@user-fi5hs5lr8sአንቺ አግቢና አስተካክይው, ሲጀመሪ እራሱን ያስተካክል መጀመሪያ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před měsícem

      ​@user-fi5ሰው እደትሞያ እኮን አይቀርም አይይይይhs5lr8s

    • @user-mu1fw3qy9m
      @user-mu1fw3qy9m Před měsícem +18

      ማርያምን ብዙወች ልጅቱ ትቅርብህ ብለውት ነበር 😢😢

  • @EnanoD
    @EnanoD Před měsícem +2

    አይዞህ ለበጎነው ያንተየሆነችውን እግዚሀአቤር አዘጋችቶልሀሌ.

  • @adumaklove7475
    @adumaklove7475 Před měsícem +3

    አይዞህ ወንድሜ በንደዚህ አይነት ነገር የዚያ አካባቢ ሴቶች ይትታማሉ በባል ላይ መሄድ ምን ችግር አለው ነው የሚሉት ፈጣሪ ብዙ ሳትገባበት እንኳን በአጭሩ አበቃልህ

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před měsícem +20

    መስዬ ድንቅ ሰው ምንጊዜም አድናቂሽ ነኝ ሰጦታውን በማቅረብሽ ድስ ብሎኛል ያን ቀን እንባውን መቆጦጠር አቅቶት ያየሁት ቀን እናት ልጇ ሲከፋው የምትከፋውን ያህል ተከፋሁ እምባዬ ሳያቋርጥ ዘጋሁ ስጦታው እኮ በብዙ ነገር የተጎዳ ልጅ ነው ብሶት አለው ሰው ሁሉ እናት አባት እህት ወንድም ኑሮት እንኳ ነገር ይከብዳል ይህ ልጅ ለሚዲያ ካለወጣ ከጎኑ ችግሩን የሚያቀልለት የሚረዳው ማን አለ ማውጣቱ ከክፉ ነገር እንዳይዳራረሡ ረድቷል ካሁን በኋላ እሱም የራሡን ኑሮ ያጠናክር እግዚአብሔር የምትረዳው እንዲሰጠው ምኞቴ ነው

  • @kiroskidanu7141
    @kiroskidanu7141 Před měsícem +40

    አይዞህ ስጦታው ከቻልክ ቤተክርስትያን ሒድ ተመላለስ ጸበል ተጠመቅ ጸልይ ገበናህን ወደ ውጭ አታውጣ አይዞነ እግዛአብሔር ይርዳህ ጠንክር

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před měsícem +1

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ ያገናኛህ እግዛቤር የሜወደውነው የሜፈትነው አይዞህህህህ😢😢😢

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před měsícem +2

    እንደዚ ያደረገው እኮ ልጅቶ ከምታደርገው ድርጊት ነው ምን ያድርግ ሰው አጣች በርታ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው

  • @user-qr7vr9fl3b
    @user-qr7vr9fl3b Před měsícem +102

    አለቤተሰብ ያደገ ሰዉ ለመከፋት ትንሺ ነገር ይበቃዋል አሁንም ደህና አይደለም በጣም ያሳዝነኛል ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ያስገኝልህ😢😢😢😢

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem +1

      ישראל❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem +2

      ישראל❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JxbJdh-vf2xm
      @JxbJdh-vf2xm Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Před měsícem +34

    አንተ ጀግና ነህ በዚች ልብህ አይውደቅ እንዃንም ገፍችህ የተገፍ ህው ለበረከት ነው✋

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před měsícem +4

      የት አያችሁ እንዴትም ተገፋ ቪዲዬውን ሲታይ ምን ጥፋተኛ እንደሆነ ያስታውቃል

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem +2

    በትክክል ነዉ በሳይኮሎጂ መታከም አለበት ሁሌም ችግር በደረሰበት ሰአት ያሳለፈዉን በማሰታወሰ ሁሌም ያለቅሳል

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Před měsícem +11

    የኔ ጌታ ስጦታውየ ወንድሜ አይዞህ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ እኔ ምስክር ነኝ ሲያመው ነይ ድረሽልኝ የምትለኝ ወንድሜ ዛሬ መራቄ ነው አይዞህ ሄድ ቤተሰቦቸ ጋራ ወኔድሜም ሲደውልልህ አታነሳም የኔ ውድ ወንድሜ አይዞህ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před měsícem +2

      እንደዚህ የምትመሰክሪለት ጥሩ ወንድምሽ ከሆነ ምናልባት ሚስጥሩ አልጋ ላይ አይስማሙ ይሆን

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Před měsícem +37

    እባካችሁ እዚህ ሰው ላይ አትፍረዱበት:: መጥፎም ቃል አትናገሩ:: ብዙ ያሳለፈ ልጅ ነው እና በአፋችን አንስበረው🤲🤲

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před měsícem +18

    እዉነቱን የሚቀዉ እግዚአብሔር እና ቦታዉ ላይ ያላችሁት እናንተ ናችሁ በሁለታችሁም ፈራጁ ሰዉ አይደለም አይዞህ ወንድሜ በርታ እዚህ ያደረሰህ አምላክ ትዳራችሁን ከመበተን ታድጎ በልጅ ይባርካችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነዉ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před měsícem +2

    አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ:: በርታ!!!!

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 Před měsícem +31

    ወንድሜን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ እባክህ እንዲህ አትሁን አትበሳጭ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ግዜህን ዉሰድና ታረቁ አባቴ መጋጨት ያለ ነዉ ወንድም አለምእኛ እንወድሀለን በርታ ቡዙ እንጠቡቃለን ከአተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před měsícem

      No,no እቺ አረቦች ያጨማለቋትማ ትቅርበት

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před měsícem +67

    አይዞህ ወንድማችን ምንም አይደል ሁሉ ያልፋል።እኔ ተረድቼሃለው! ወንድም እህቶቼ ለጋብቻ የቸዘጋጃችሁ ሁሉ አንዴ ስሙኝ ትክክለኛ ባልና ሚስት መሆን ከፈለጋችሁ ምንም ነገር አትደባበቁ።ባልሽ የማይፈልገውን/ሚስትህ የሚያናድዳትን ነገር አታድርጉ።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      በሽተኛ ነው።ባለጌና ልክስክስ ነው። ውሸታም ሴታሴትም ነው።
      ተጎዳሁ ምናምን በሚል ሰበብ የአረብ ሃገር ሰራተኞችን እያታለለ ያለ አጭበርባሪ ነው።
      👺👹👺👹👺
      ሚስቱ ጭቆናውን ስታይ ቢመራትና የፈለገችውን ብታደርግ ስ ህተት የለባትም።
      እኔ ክፉ ሰውን በደንብ አውቃለሁ። ክፉ ሰዎች የሚሰሩትን ግፍ ለመሸፈን የማይፈጥሩት ውሸት የለም። ይህም ሰውዬ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ነው።
      አት ታለሉ። ቢችል ኖሮ ልጅትዋን እየደበደበ ለመጨቆን ነበር ፍላጎቱ።
      ደነዝና ከብት ነው።

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy Před měsícem +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሰውልጅ ከልፈለጉት በቀላሉ መተው ይቻላል እኮ በባልእና ሚስትነት አብሮእኖሩ በላይ ወንድ ሲደርብ እኔ በጣም ይገርመኛ የማንፈልግው ውድ ከሆን በክብር መፋተት የምትፈልገበት መድረስ ይሻላል ከማይፈልጉት ሰው ጋር እየጎዱት ከመኖር በፈጣሪም በጣም የተከለከለ ወንጀል ነወ በሰዎችበጣም የተጠላ ተቀባይነት አፀያፊ ተግባር ነወ አይዞህ ወንድማችን ፈባሪ የውስጥ አዋቂ ነው እና ወብየሆነችዋን ከንተበላይ ከራሷበላይ የምታስብልህን ይስጥህ እሷ የስራዋን በቀላሉ ተገኘዋለች ነገመታእግርህ ስርት ወድቃለች ብዬአስባለው❤❤❤❤

  • @user-vb4tu7ng1k
    @user-vb4tu7ng1k Před měsícem +1

    Hi Setotawye, be strong she dose not deserve you , rember alwayes God be with you and we love you my brother❤🙏

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 Před měsícem +48

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ጠካራ ልጂነህአላህ ካተጋር ይሁን ራሥህን ጠብቅ

  • @user-yc1qu2rz5r
    @user-yc1qu2rz5r Před měsícem +28

    እናት የለው አባት የለው ለማን ያወራል አይዞህ አላህ ያስደስትህ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድት ልቤን አሳዘነው

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před měsícem +1

    መሲዬ ተባረኪ ጥሩ እህትነሽ ማስተዋል ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Před měsícem

    አባትዬ የኔ ወንድም የኔ የዋህ
    በርታ ተረጋጋ ስንቱን ያለፍክ ጀግና
    ደግሞ የሴሰኝነት መንፈስ በሽታ አስፀያፊ ነዉ አሁንም አስብበት።
    የኔምክር አትጠቅምህም የዝሙት ሀሳብ ባለትዳር ዉስጥ ዋናዉ እና አንደኛዉ የ መለያየት ነጥብ ነዉ፡፡፡፡፡፡ እመነኝ ከዚህ በኃላ አስር አመት ብትቀጥሉም አመል አመል ነዉ
    ሳይቃጠል በቅጠል

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před měsícem +86

    እንደ ተጎዳ በደንብ ያሥታውቃል አይዞን ብዙ ያሣለፍህ ጀግና ነህ ይህም ያልፋል እራስህን ጠብቅ ብቻ አይዞን ወንድሜ

    • @user-pw4sy4pz3p
      @user-pw4sy4pz3p Před měsícem +8

      እሱ የተጎዳው በልጅቷ አይደለም ትልቅ የስነልቦና ችግር አለበት በግዜ ካልታከመ .....

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před měsícem +3

      በቃ እሱዋም ሳይመቻት መኖር የለባትም አንተም ሳታምናት መኖር የለብህም በቃ የየራሳችሁን ኑሩ አለቀ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před měsícem +2

      ተጠራጣሪ እና ቅናተኛ ሰው እራሱን ይጎዳል ደስተኛ አይሆንም ቀናት በሺታ ነው

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 Před měsícem +1

      Yetegodaw yematewdwen set wedo mabedu new

    • @hewan676
      @hewan676 Před měsícem

      ​@@user-pw4sy4pz3pረእባክሽ እሷድሮም እናቃታለን ታየንምን እዳረገችው

  • @mroneleul6734
    @mroneleul6734 Před měsícem +54

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁለታችሁም የልብ ሰው ይስጣችሁ በእውነት

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Před měsícem +1

    አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝህ ያበርታህ

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y Před měsícem +3

    ይህ ስውዬ ድራማ በጣም ይችላል

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem +162

    እደዉ ማርያምን እኔ በራሴ ጀግና ሴት ነኝ አረብ ሀገር በ16 አመቴ ነዉ የወጣሁት አሁንም አረብ ሀገር ነኝ እድሜዬ 27 ሁኖኛል 12 አመት ሰራሁ ግን በማንም ወንድ ሳልታለል ለወድልጂ ብር ሳልክ ፍቅር ሳያታልለኝ አላማ ያለኝ ልጂ ነኝ ከ 1 አመት ቡሀላ ወዳገሬ እገባለሁ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ የተባረከ የተቀደሰ ለናተም ለስደተኞቹ እሕቶቼ የተሞላ ኑሮ ይስጣቺሁ😢😢😢😢🎉

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před měsícem +10

      ሣሕ እኔም እዳችው ነኝ አልሐምዱሊላሕ ባቋምሽ ጠንክሪ👍👍👍👍👍

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Před měsícem +6

      ጎበዝ ደግሞ በሀይማኖትሸ ጠካራ ሁኝ እኛ መልካም ሶንሆን መልካሞ ሰዎች ወደኛ ሂወት ይመጣሉ❤

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před měsícem +1

      Dekeme yalwe yimselale ere aregagute kifetotale ereshi tebekichi hulume alafi nwe

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před měsícem +1

      መጨረሻ የምታገቢው ወዲነው ከዛ ከቤትሽ ስሜን አስገቢኝ አታስገቢኝእያለ ጭቅጭቅ

    • @mekonnendeg8938
      @mekonnendeg8938 Před měsícem +3

      ጥሩ ልጅ ከሆንሽ ታማኝ የብረት መዝጊያ የሆነ ባል ፈልጌ እጠብቅሻለሁ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před měsícem +17

    እግዚአብሔር በተጎዳችሁበት በኩል በእውነት ይጠገናችሁ በጣም አሳዘነኝ በእውነት ያለ ወላጅ ማደግ እራሱ ከባድ ነው የሚያውቅ ያውቀዋል አይዞህ ወንድም🙏🙏🙏

  • @selamawit-zd3kv
    @selamawit-zd3kv Před měsícem +1

    መሲዬ ኹለቱንም ሰማኃቸዉ ኹለቱም የበዛ ስህተት አይታይባቸውም እዉነት ለመናገር እሷ ብልህ ሴት አይደለችም እግዚአብሔር አምላክ ለኹለቱም የሚበጃቸዉን ይስጣቸዉ።

  • @Pink_Xavier
    @Pink_Xavier Před měsícem +1

    መስዬ ለአንቺ ትልቅ አክብሮት እለኝ ተባረኪልኝ❤

  • @user-oo3ow2yh4e
    @user-oo3ow2yh4e Před měsícem +22

    አይዞህ በርታ ያላቻ ጋብቻ ሆኖብህ ነዉ ክፍተ ትህን ድካምህን የምትሞላውን እግዚያብሄር ያገናኝህ ይስጥህ ህይወት ይቀጥላ ል በርታ።

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Před měsícem +3

      ወሬኞች እድለኛ ነበር ቢያውቅበት ኖሮ

  • @user-do8xl6rt6k
    @user-do8xl6rt6k Před měsícem +30

    አይዞክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስን መልካም ያደርግልሃል ህይወትህን በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም ተስፋ እዳቆርጥ

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před měsícem

    ወንድማችንእግዝአብሕ ርአንተጋሪ ይህን ፀበልህድ💪💪💪

  • @MenurTekaFeleke-gr2vh
    @MenurTekaFeleke-gr2vh Před měsícem

    Be strong bro
    Thanks for advice

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před měsícem +77

    ልጁ ግን በጣም ችግር ውስጥ ነው አስተያየቱም ንግግሩም የሆነ ነገር እንደሆነ ያሳብቃል እና ፈራጆች አትፍረዱ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም

  • @FtyGhh-hm4gl
    @FtyGhh-hm4gl Před měsícem +18

    ወንድምየ ኣይዞህ ፀበል ተጠመቅ ራስህ ኣድምጥ እግዚ አብሔር ያስታሪቃቹ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před měsícem

    መሲ ነው የሚጠሩሽ በተለያየ ግዜ አስተያየት እስጣለሁ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እግዛብሄር ምንያህል እንደሚወድሽ ታውቂያለሽ ወይንስ ምንአይነት ቤተስብ አሳድጎሻል እሱም ቢሆን አምላክ ክብሩን ይውስድ የእናትነትና ኢትዮጵያን የሚወክል ባህር አለሽ በጣም አደንቅሻለሁ ቃላትም ያጥርኛል ግዜአጋጥሞኝ አገር ብገባ በአካል አድናቆቴን ብገልፅ ደስ ይለኝ ነበር እግዛብሄር ይጠብቅ ዘርሽ ይብዛ

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Před měsícem +53

    መሲዬ እባክሸን ትግሰት ዋልተ ንጉሰን አገናኘዉ ከአ ሶሻል ሚድያ እራሱን ለትንሸ ጊዜ ያግልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 Před měsícem +139

    ጀግናው ሶጦታው አንት ብቻ ወደ ፊት❤❤❤❤❤

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 Před měsícem +1

      Lleke.newe.ayzhoch.berta.stotaee

    • @ef6079
      @ef6079 Před měsícem +5

      ትክክል ያጋጠመችው ድርዬ ቻት በማረግ የኖረች ነች

    • @Xx_N01awitheexe_Xx
      @Xx_N01awitheexe_Xx Před měsícem +1

      በቃ እሄነዉ ወደፊት ብቻ♥️😊

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 Před měsícem

    የኔ ወንድም የራሴን ህይወት የምሰማው መሰለኝ በዚህ ምድረ ላይ ወንድ ልጅ ሁሉ ብሶቱን ቢያወራ ሚዲያዎች ቢዚህ ይሁን ነበር
    እግዚአብሔር ግን ለሁላችንም መንገዶቹን ያሳይን

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před měsícem +2

    አብሽር ወንድሜየ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před měsícem +57

    አይዞህ ስጦታው እግዚአብሔር ከንተ ገር ነው እራስህን ጠብቅ አትጨነቅ ፈጠር ስፈቅድ ነው ትደር