‼️‼️ አስደንጋጭ ‼️‼️ በ 2014 ከባድ መከራ ይመጣል ብዙ ችግር ይከሰታል የጎንደሩ አባት ተናገሩ‼️‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2021
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=eng
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 3 lety +274

    1000168618461 ንግድ ባንክ :
    አባ ሲሳይ ገብረ ስላሴ
    0911448396 የልጅ ቢኒ ስልክ

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +10

      እኔ ለንደን ውስጥ ነው የምኖረው።
      እና እንዴት ብሩን መላክ እንዳለብኝ
      አላውቀውም ጥያቄ የለውም መርዳት
      እፈልጋለሁ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ
      አላውቀውም ተባበረኝ።

    • @meskimelegnu7578
      @meskimelegnu7578 Před 3 lety +1

      እሺ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @user-eu2cw4sn5j
      @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +8

      አቤቱ ይቅር በለን ወዬው ነፍሴ ወዬውልሽ ጌታሆይ ስለቅዱሳኑ ብለህ ማረን ይቅርበለን😢😢😢

    • @nanieakalu5
      @nanieakalu5 Před 3 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እንሰራለን

    • @user-ou7fu2fd2q
      @user-ou7fu2fd2q Před 3 lety +3

      ኧረ አለን እኔ በበኩሌ እልካለሁ አዞህ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 3 lety +300

    እኔ የሰራሁበት ብሬ ተይዞብኛል 4ወር ነው የተያዘብኝ እምየ ኪዳነምህረት በፈቃዳ የደካሜን ታሰጠኝ እጅ የኢትዮጲያ 14 ሹብር እሰጣለሁ ሰለቴ ይሰመር የድካሜ ይከፈለኝ እመቤቴ ትርዳኝ

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 3 lety +771

    ወገኖቾ አሁን ፆም እየመጣ ነው
    ከጥላቻ.
    ከዘረኝነት
    ከክፋት. እርቀን እጸልይ. እባካችሁ !!

  • @user-pi7bs1kv1o
    @user-pi7bs1kv1o Před 3 lety +170

    በሰው ሀገር ያለን እህት ወንድሞቼ ለንስሀ ሞት ያብቃን ሀገራችን ገብተን ያንድ ቀን ንስሀ ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 3 lety +123

    ወላሂ ያዘንኩት ላንተ ነው ቢኒየ ለምን ካልከኝ ከተወለድክ ጀምሮ ሳታየው ባንድ ዙር እንደዚህ መድከምህ እነሱማ የጒበዝም ጒበዝ ነው ።
    በእምነት ባልመስልህም ብዙውን እከታተላለሁ ደስ ይለኛል እርዳታውንም እደግፍለሁ ።ለመጨፈርያ ቤት አይደል የምትጠይቀው በዚህ አጋጣሚ ብዙ ሙስሊም ወንድም እህቶች ባታየንም አብረንህ ነን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ።

    • @selamybfikadfiker6814
      @selamybfikadfiker6814 Před 3 lety +12

      እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን የእናንተን ቸርነት ሳስብ የኔ ሀጢያት አስጨነቀኝ በእውነት

    • @ewsa2739
      @ewsa2739 Před 3 lety +14

      እናመሰግናለን እህቴ እደዚህ አይነት ኮሜትማየት እዴትያስደስታል

    • @milkyasabeba552
      @milkyasabeba552 Před 3 lety +4

      sew hulun teto beseewentu becha bikebaber beki neber EGEZEABEHAR yakeberachu

    • @muluteshome7358
      @muluteshome7358 Před 3 lety +3

      Egziyabhar edenante aynetun yabzaln

    • @youaremymother7008
      @youaremymother7008 Před 3 lety +2

      አዎ እህቴ እኛ እስዚህ ስደት ናውጅ እምንባለው ብታይ ሙስሊሞች እኛን ሲርዱን እኛም ሙስሊሞችን ሚስጊድ ያሰራናው ፍቅር ይበልጣል

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 Před 3 lety +380

    በስደት ላለን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን እድሜ ለንስሃ ዘመነ ፍስሃን ያድለን 👏

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +126

    ሞትን አትፍራ ስራህን ፍራ ይላል !!! ቅዱስ ያሬድ በስጋ የማይሞት ማንም የለ ቢደላም ባይደላ በነፍስ እንዳንሞት እግዚአብሔር ይርዳን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

  • @user-vn2hi6fx8f
    @user-vn2hi6fx8f Před 3 lety +52

    መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል እባክህን ይህን ክፉ ዘመን በሰላም አሻግረን በስደትም በሀገርም ያለነውን አንተው ጠብቀን

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc Před 3 lety +41

    አባታችን በርከትዎት ይድርስን ቅድስት ኪዳነምህርት ትጠብቅህ ቢኒየ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry Před 3 lety +91

    ወይ አባቴ የልጅን እግር አጥቦ መሳም በአሁን ዘመን ፀጋውን ያብዛልዎ ፈጣሪ

  • @user-yo9bv2gs4p
    @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety +69

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በፀለትዎ ያስቡን ቢኒየ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እሽ እንካፈላለን በረከት
    የተዋህዶ ልጆች እንካፈል በረከት ሁላችንም

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።በረክትዎ።ይድረስንበፀለትዎያስብንቢነያ።እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9i Před 3 lety +70

    እመ ብርሃን ፍቃዱዋ ሁኖ ወደ እናት ሀገሬ እንድገባ እንዲፈቅድልኝ ፀልዩልኝ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች የናፈቀኝ ንስ ሀ ገብቼ ሰጋወ ደሙን ምቀበልበት እለት ነው

  • @user-bl4mg9sg1m
    @user-bl4mg9sg1m Před 3 lety +11

    አባቶችን ሳይ የዚህ አለም ኑሮ ያስጠላኛል አባቶችን እድሜና ጤና ያድላቸዉ በእዉነት ንፁህ ወረቀት ናቸዉ እኮ እኛ ያማረንን እየበላነ ያየነዉን እየረገጥን በእነሱ ፀሎት እና እባ እንኖራለን ።

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ወይ አባታቺን ብራኬዎ ይደረስን ሊጅብንያም እድሜህን ያርዝመዉ

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 3 lety +164

    ኦፍ እባካችሁ መከራ መከራ እያላችሁ በጭንቀት አትግደሉን አብዝተን እንጸልይ የምድር መከራ ከእግዚአብሔር አይበልጥም እግዚአብሔር መከራን ወደ ደስታ መቀየር ይችላል። 🙏🙏🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety

      Ewunet new Egziabhere yikir bay new🙏enem feraw besdet ager omg👏

    • @dawit3322555
      @dawit3322555 Před 3 lety +1

      Ene bezh amenaleu be egzyabher meheret mekera yelem alelem neger gen ke men belay ye egzyabher meheret yebeletal

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před 3 lety +1

      Ewunet new!

    • @weyeneshetrata1604
      @weyeneshetrata1604 Před 3 lety

      Uufffff

    • @woyeneneguse1274
      @woyeneneguse1274 Před 3 lety +11

      እግዚአብሔር ሁሉን መቀየር ይችላል ከፊታችን ያለውን ነገር እግዚአብሔር ግን ከመናገር ወደዋላ አይልም ሰምተን ተግተን እድንጸልይ እግዚአብሔር ይርዳን እዲአይነት ሰወችን ሲልክና ሲያናግር አዲስ አደለም ለጸሎት እድንተጋ ነው የነነዊ ሰዎች አስቀድሞ ስለነገራቸው ነው ከመጣባቸው መከራ የዳኑት እሄመልክት የተነገረው ለኛብቻሳይሆን ስለኛ በየገዳማቱ የሚጸልዩ ሰወች አሉ መልክቱም ለነሱም ጭምር ኘው አይዟቹ እየጸለይን የሚመጣውን በትግስት እንቀበል

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +46

    በእናቱ በንፅይት ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ምህረቱን ይላክልን

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏

    • @addisemoges4069
      @addisemoges4069 Před 3 lety

      ኪዳንምህረት አናቴ በስደት ያለነውለአንቺ ቃል ይድረሰን ለስለትም ያብቃን አገራችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @naticoffeeoneloveethopia6607
      @naticoffeeoneloveethopia6607 Před 3 lety

      አሜን

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety +172

    ቅድስት ሆይ ለምንልኝን 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 Před 3 lety +138

    ኦ አምላኬ ሀገራችንን ጠብቅልን የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን በምህርትክ አስበን

    • @user-up2xr1mv9p
      @user-up2xr1mv9p Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 Před 3 lety

      Abatatchen tegyimareyiam ljeyi fekermareyiam blhu beselotow yasebun kesedete melsa lnesha mote tabkatchu belun
      Abatyi ande gera yegeban negr alee esun asetekakela lemesekerenet tabkash belun ameen

  • @user-mm1zp3hf1o
    @user-mm1zp3hf1o Před 3 lety +17

    እመብርሀን ለንስሀ ሞት አብቂን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን🕯🙏

  • @alminegneymami167
    @alminegneymami167 Před 3 lety +9

    ውይ ቢንዬ ታድለክ እመቤቴን ቀናሁ ፀጋውን ያብዛልክ በምንችለው አቅም ከጎንክ ነን የኪድዬ ምልጃ አይለየን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @lemlemasefalemu6141
    @lemlemasefalemu6141 Před 3 lety +184

    ምንም አንፈራም እመቤቴ አለች ዋናው ፀሎት

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 3 lety +3

      እሱን ስሙት ነው ያለችው ምንም ልትረዳሽ አትችልም እናት

    • @meazasisay9189
      @meazasisay9189 Před 3 lety +3

      @@lizabellalulu7297 አንቺ እዚህ ምን አመጣሺ ውጭ ከዚህ ስይጣን

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 3 lety

      @@meazasisay9189 እህት አባትሽ አይደለም ዩቲዩብን የመሰረቱው ገባሽ መብቴ ነው እድሜ ይስጣቸው አሜሪካውያን በዩቲዩብ ሲመጡ ትምህርቶች አያለሁ እኔ እንደናንተ እፍ ክፍ አልልም ስህተትን እውነትን ማወቅ ውስጡን በማየትና በመመርመር ነው ።ሂጅና የህንድ ራእይን አንቢ የይሁዳ አንድ ማተቡን የፈታ እያለ በዙፋኑ ምንም ቢሙጣ ምን አንቀጠቀጣችሁ በጎችን አልተዋቸውም ያለ ጌታ ታማኝ ነው ለነገሩ አታመልኩት እናንተ የምትሰግዱት ለነጫጭባ ስእሌች የምታመልኩት ድንጋይ ሰው የሚሸከመው የኛ አምላክ ይሽከመናል እንል አንሽከመውም

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 3 lety

      የየሃንስ ራእይ በስህተት ነው የህንድ ያልኩት ስፅፍ ስለቸኮልኩ እረሚው ከስድብ

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 Před 3 lety

      እልእልእልእልእል በሉ ጎብዛችሃል

  • @amalAmal-mq2pl
    @amalAmal-mq2pl Před 3 lety +29

    የእኔ አባት ብራኬዎት ይደረሰን ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፡፡

  • @abchusugerager747
    @abchusugerager747 Před 3 lety +117

    2015 ማየት ናፈቀኝ እንደነ የናፈቀዉ like ያርግ

    • @mariammariancell9833
      @mariammariancell9833 Před 3 lety +2

      በጣምም ማሪያምን

    • @ravv1681
      @ravv1681 Před 3 lety

      @@mariammariancell9833 er ataskugn merere ten koy hula tuuuuuuuu alihsmidulilah Islam ☪️ laderekegn

    • @tube-cr5jv
      @tube-cr5jv Před 3 lety +1

      Unet eniem betam!

    • @user-ot7mi4yl1i
      @user-ot7mi4yl1i Před 3 lety +5

      215 ሳይሆን በሰላም የምንኖርበት ነገር ነው የናፈቀኝ

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
    ቢኒ እግዚአብሔር ልቦናሕ አይቀይረውም
    ተባረክ በርታ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 3 lety +43

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አባቶቻችን በእናንተ ጸሎት ነው የቆምነው😢

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 3 lety +60

    በስደት ሆኜ በስሙ ብታረድ ምነኛ መታደሌ ነው ስለ ስም የትም ብሆን አሞታለው የኔ ጌታ

    • @ክርስቲያን
      @ክርስቲያን Před 3 lety +1

      Egziyabher yetebkesh yene konjo hulachenenem lekebru yabekan

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 3 lety +9

    የጎደለውን ይሞላ ዘንድ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አሜን ለንሰሐ ያብቃን ያብቃቹ እድሉን እስኪሰጠን እናፍቃለው ሁላችንም ይርዳን አሜን

  • @Zemeyany
    @Zemeyany Před 3 lety +7

    ይህችን ቦታ በቪዲዬም ቢሆን ማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ ለቦታሽ አብቂኝ እመቤቴ!!!! አንተንም እድሜና ጤና ትስጥህ ያምላክ እናት

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 3 lety +18

    ወይ መታደል ነዉ Biniyee በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ መልካም ሰው

  • @user-uu1sg8gh4j
    @user-uu1sg8gh4j Před 3 lety +25

    በጣም ነው የደነቀኝ ምንም የምናገረው ነገር የለኝም ። ግን ውስጤ ብጣም ተደስቼ ጸለታቸው አይለየን ። ደግሞ ከጎናቹሁ ነን አባታችን

  • @getubest5016
    @getubest5016 Před 3 lety +9

    ከምንም በፊት ፀሎት! መልካም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @user-iw8jk4eq5i
    @user-iw8jk4eq5i Před 3 lety +19

    አቤቱ ፍጣሪ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😭

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před 3 lety +177

    ምንም ያላየነው ነገር ስለሌለ ሁላችን ንስሐ እንግባ።

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 3 lety +2

      በትክክል ለንስሀ ያብቃን

    • @memeyedigililijtube6496
      @memeyedigililijtube6496 Před 3 lety

      በትክክል

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 Před 3 lety +1

      @@addisengeda4194 nesiha teru gen amlak hulem aykotam Egzeabeher ga hedo yemeta yelem atasferarun yehinyahil demo feyretu ayasekayem setan negrowa hewu yehun men enakalen ye.igebam gen wedeamlak me hoh becha nrwu

    • @nigusderbew2763
      @nigusderbew2763 Před 3 lety

      @@addisengeda4194 cu

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Před 3 lety +49

    እግዚአብሔር ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ለንስሀ አብቃኝ እግዚአብሔር ሆይ

  • @burtawolaytatube9570
    @burtawolaytatube9570 Před 3 lety +4

    አባ በፀሎት አስቡኝ ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selam.m.renateewdishalewwo3936

    መታደል እንዲህ እግዚአብሔር ከመረጣቸው አባቶች ጋር መገናኘት አምላኬ ሆይ እርዳኝ እኔስ በኃጢአት የቆሸሽኩ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቢኒዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እድለኛ ነህ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ጠብቅልን

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 3 lety +33

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky Před 3 lety +38

    እሰከ አሁንም መከራንና ችግርን ያለፈንው በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ሀይለ ነው አሁንም ከፈጣሪ ጋር እናለፍዋለን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 3 lety +5

    አቤቱ አምላካችን ቸር እና ማሐሬ ነህና እደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን አሜን ፫🙏🙏🙏😭😭😭

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 Před 3 lety +5

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን አባታችን የአባቶቻችን አምላክ አንተ በቃ በለን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +20

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም እያለ🙏🏽 ምንም አንፈራም !ነብስን መግደል የማይችለውን አንፈራም ይልቁን ስጋንም ነብስንም ማጥፋት የሚችለውን ፈጣሪያችንን እናስብ!🙏🏽🤲🏽 በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ግን አይዞአችሁ እኔ አለምን አሸንፌዋለው ብሉአል ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል!🙏🏽
    ምንም አይነት ችግር ቢመጣ በእሱ እንወጣዋለን

  • @eltorian5961
    @eltorian5961 Před 3 lety +183

    በመፆም በመፀለይ እናልፈዋለን ሁሌም እሱ በቸርነቱ ይጠብቀናል

    • @kassehmulugeta7431
      @kassehmulugeta7431 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን

    • @user-jy8zj2sg5e
      @user-jy8zj2sg5e Před 3 lety +1

      እውነት ነው ምህረቱ የበዛ ነው የኛ ጌታ

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p Před 3 lety

      ማሪየማያውቁትሠወች እዳይሞቱ ፍጣሪ ለንሥሀ ያብቃን እኛሥእንፍራለን ሥንሠማ

    • @emebetbekele2826
      @emebetbekele2826 Před 3 lety

      Amen amen amen

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 Před 3 lety

      @@kassehmulugeta7431 እግዚአብሔር ዪመስጌን አባታችን በረክትወት ዪድረስን አተንም እግዚአብሔር ዪጠብቅህ

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 Před 3 lety +3

    😭😭አባቴ ፀዳለ ማርያም እባላለሁ በፀሎቶት አስቡኝ በረክትዎ ይደርብን ቢንዬ እመብርሃን ትጥብቅህ የአባታችን ምርቃታቸውን ይደረግልህ የኔ መልካም

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 Před 3 lety +5

    ኪዳነ ምረት እናቴ በሰላም ለአገራችን አብቂን ከክፉ መከራ ሰውሪን

  • @saraalsara6754
    @saraalsara6754 Před 3 lety +207

    እመቤታችን ሆይ ለምኝልን 💚💛❤

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 3 lety +20

    አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን የምህረት እጆችህን ዘርጋልን ሃገራችንንም እኛም ስደተኞች ልጆችህን አስበን በቃ በለን !!!🙏🙏🙏😭😭😭

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 3 lety

    በጣ ደሠ ይላል ቢኒ ይህን በርከት ማግኝትህ እድለኛ ነህ ይገባሀል መልካም ምርጥ ኢትዮጰያዊ ልጃችን ነህ አባ በርከታቸው ይድርሠን ደሠ የሚሉ አባት በሚገርም ቦታ ላይ ነው ያሉት እግዝሐብሔር ያግዛቸው ዳገት ቁልቁለቱ የማይደፈር ነው ላይችል አይሠጥ እርጅም እድሜ ከጤና ይሠጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-ir8ku4mv4f
    @user-ir8ku4mv4f Před 3 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ እድሜየን ጨምርልኝ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 3 lety +15

    ደስ የሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት ክፉውን ያርቅልን🙏

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 3 lety +11

    እንፀልይ እንፅሙ እንስገድ በየእምነታችን
    ቸሩ ፈጣረ ምህረትን ይላክልን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 3 lety

    እሺ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እጅ ልቦናችን ይፍታልን ኪዳነምሕረቴ በረከትሽ እንዲያድረኝ ፍቀድልኝ
    እውነት አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ላንተም እናመሰግናለን ወንድማችን ቢኒ
    ለንስሃ ሞት ያበቃን
    አይ አቤቱ ምሕረት ላክልን
    እመብርሃን ሆይ ለምኝልን፫

  • @user-en8xj9ut5i
    @user-en8xj9ut5i Před 3 lety +7

    አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በስደት እንዳልቀር አንተዉ ጠብቀኝ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 3 lety +57

    አምላኬ ሆይ እንደምህረትህ ማረን ይቅር በለን

  • @user-mq2eh7cr5y
    @user-mq2eh7cr5y Před 3 lety +61

    እረ ቢኒ አንዳንዴ መናገር የሌለብህ ነገር አትናገር ለአባቶቻችን ከንቱ ውዳሴ ፈተና ነው የሚሆንባቸው

    • @tewodrosabera1104
      @tewodrosabera1104 Před 3 lety +1

      እሳቸው ከተጠየቁት በላይ ብዙ ስለራሳቸው እያወሩ ባይጠይቃቸውም አውርተው ጨርሰውታል።

    • @bm.7487
      @bm.7487 Před 3 lety

      ልጽፈው ያስብኩትን እግዚአብሄር ያክብርሽ የአባቶቻችን ብራኪቸው ይድረሰን ቢኒ እግዚአብሄር እድሜ ናጤና ይስጥህ

    • @user-gm3bs8dv4c
      @user-gm3bs8dv4c Před 3 lety

      እኳ እኔራሱ እያልኩ ነበር

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před 3 lety

    ያመነ ይድናል ::
    የሚጠብቀን አያንቀላፋም::
    ብዙም መፍራት አያስፈልግም አባቶቻችን ዘጠኝ ሞት መጣ ሲሏቸው አንዱነ ግባ በለው የማሉ ነበሩ ና ቆፍጠን እንበል!!!

  • @mihretiedejene6899
    @mihretiedejene6899 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት እንደዚህ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን
    ስለ እናቱ ስለ ኪዳነ ምህረት ብሎ ይማረን

  • @madinahamzajmaah9079
    @madinahamzajmaah9079 Před 3 lety +45

    ውድ ኢትዮጵያ ዊን እህት ውንድሞቸ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mesiymesiy8016
    @mesiymesiy8016 Před 3 lety +22

    ቢኒ ደሴ ስትሄድ ደብረብሃን ሳትደራስ ስውራ ማርያም ሄድ እንዲሁም ስሚነሺ ኪዳነምህረት

  • @selmaselam8486
    @selmaselam8486 Před 3 lety +5

    ኪዳነ ምህረት ኢትዮጵያንና ህዝቦቻን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍ ትጠብቀን እንፀልይ እናልቅስ ይቅር እንዲለን እዲምረን እሄን የመከራ ጊዜ እንዲያሳጥርል አባ በረከቶትን ያካፍለን አሜን

  • @Melke_A
    @Melke_A Před 3 lety +5

    ምንም ቃል የለኝም በጣም ተሰማኝ። እግዚአብሔር ቦታዋን ለመርገጥ ያብቃን። በረከታቸው ይድረሰን ። ስንት ጎዶሎ አለብኝ እመብርሀን ካልሆነች አለም እማይሞላው እና እማያስተካክለው።
    ቅዱስ መንፈስ ያረፈበት ሰው እኮ ከርቀት ይማርካል። አባቴ በረከትዎ ደርሶኝ መጥቸ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @wincell1065
    @wincell1065 Před 3 lety +25

    ቸር አባት ነውና በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለህ መጭውን ያቅልልን ስለ እናቱ ብሎ
    ያሁኑም ከብዶናልና

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 Před 3 lety +5

    በእውነት አባታችን ስለእርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን እግር ማጠባቸው እየበዛ መሳማቸው እንባዬን አረገፉት አባታችን በረከተዎ ትህትናዎ ለእኞ በፀሎታቹሁ ለምንታመነው ይሁኔልን።

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 3 lety +1

    አባታችን በረከትዋ ይደርብን ልጅ ቢኒ ምንኛ እድለኛ ነህ አቤቱ እንደቸርነትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን እድሜ ለንሰሀ ስጠን

  • @sarasari4535
    @sarasari4535 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር አባቶቻችነን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወድማችን እመቤተ ትጠብቅህ አኛንም ለንስሀ ያብቃን

  • @hemiytube4602
    @hemiytube4602 Před 3 lety +11

    ልጅ ቢኒ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር በድሜና በጤና ሺህ አመት ያኑርህ ወድሜ የቅድሳን በረከት ይደርብህ መባረክ እንደዚህ ነው

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 3 lety +10

    አባታችን በፀሎት ያስቡን ቢኒየ ከፍ ያርግህ የተባረክህ ልጅ ነህ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-qi6ob8lk2j
    @user-qi6ob8lk2j Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃን በስደት ያለነው ልጆቹን ይጠብቀን ማን አለን በስደት ካለ እግዚአብሔር

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች አቤቱ ልብ ይስጣችሁ አቤቱ ይቅር ይበላችሁ

  • @bezaabezaa1605
    @bezaabezaa1605 Před 3 lety +15

    ለበረከት እንሳተፋለን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ትፍቀድልን

  • @abibagungul6224
    @abibagungul6224 Před 3 lety +8

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጂ ያብቃን አሜን

  • @user-hn9xs8um9p
    @user-hn9xs8um9p Před 3 lety

    የአባታች ቡራኬ አይለየን በስደት ያለነውን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን የተሰጠንን እንድንሰጥ ልዑል እግዚያብሔር ይርዳን እናስገባለን በአካውቱ ቢኒ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety +8

    ልጅ ቢኒ ውዳሴ ከቱ እዳታረግባቸው እባክህ ወድሜ በውዳሴ ከቱ እዳይወድቁብን እንፁም እፀልይ ውድ የተዋህዶ ልጆች ከዘረኝነት እንውጣ

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 Před 3 lety +15

    መከራ ለክርስቲያኖችነው
    በዚህ አለም መከራ እጅ ደስታየለም ዋናው በፀሎት መበርታት ነው ኦጌታ ሆይ ለቅድስት ሀገራች ያብቃን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 3 lety +102

    ምነው ቢኒ ነጠላ ብትለብስ ከደጀ ሰላም ከትልልቅ አባቶች እና ገዳም እንዲህ መሄድ መልካም አይደለም።

  • @asefachewtesfaye9392
    @asefachewtesfaye9392 Před 3 lety

    ለአለም ይፀልያሉና ልመናወ በረከትወ ልመናወ ይድረሰኝ አባቴ አሜን

  • @alemutebkew3239
    @alemutebkew3239 Před 3 lety

    አሜን ገብረ ማሪያም ብለው በጸሎት ያስቡኝ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +5

    የአባታችን በረከት እረደኤት ይደርብን በፀሎታቸው እግዚአብሔር ይማረን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ከበረከቱን እንድሳተፍ እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምኅረት ፈቃዷ ይሁንልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
    ኦርቶክሳውያን በሙሉ ይኸን ቪዲዎ 1000 ሰው እንኳን አይቶ በትንሹ 100 ብር እንኳን ብናበረከት 1ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ይቻላል እናም ሁላችንም የቻልነውን እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 Před 3 lety +22

    የኔ አባት በረከተዎ ይድረሰን ውይይይ ትትናዎ😭😭😭😭 እግዚአብሔር የልብዎን ይሙላለወት😢😢

    • @lidetabate2707
      @lidetabate2707 Před 3 lety

      አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ኪዳንዬ በደስታ ለድጅሽ አብቂኝ

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 Před 3 lety

    ያባታችን በረከተዋት ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን እንደነዚህ አይነት ለኛ ለሃጽያትኞች በየገዳማቱ በባዶ እግራቸው እየሄዱ ማአድ እየበሉ ለኛ ብለው በጸሎት የሚተጉትን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ጌታሆይ እንደሃጽያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ተመልከተን ማአቱን አርቅልን ምህረቱን አቅርብልን ስለናትህ ስለጻድቃን ስለሰማአታት ብለህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 Před 3 lety +2

    ውይ አባታችን ድቅ ነገር ተምራለሁ እድሜ ከጤና ጋራ እኔም ለሀገሬ በቅቼ ለደጁ ያብቃኝ

  • @proudtoethiopianorthodox9225

    ቢን እድለኛ ነክ አባታችን በረከትዎ ይድረስን እመብረሀን ድረሽልን 🙏🙏🙏

    • @zmzmzvalgdh1447
      @zmzmzvalgdh1447 Před 3 lety

      አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነት ህ

    • @user-up6ms7sg6j
      @user-up6ms7sg6j Před 3 lety

      አባታችንበፆሎትአስብኝወለተአማኔልብላችሁተክፉይጠቡቅልን

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 Před 3 lety +10

    በጣም ድቅነዉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 Před 3 lety +3

    እናቴ ኪዳነምረት ለደጅሽ አብቂኝ አባ በፀሎትዎት ያስቡኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +1

    ቢኒ ምርጥ ሰው እውነት ነው አባት ቤተክርስቲያ ለትወልድ የሚቀመጠው ጥሩ ነገር የምትሰሩት በርቱ

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ሆይ እኔስ ኃጢያተኛ ነኝ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርኝ

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr Před 3 lety +10

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በረከታቸዉ ይድረሰን 🙏🙏ልጅ ቢንዬ በጣም ደስ ይላል ወንድሜ መልካም ሥራ ለነገ ስንቅ ነው

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 Před 3 lety

    መታደል ነው ፈጣሪ ለንስሀ አብቅቶኝ ባባቶች በባረክ እሜሳነው ይለም

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety

    ኡፍ የኔአባት በረከቶ ይድረሰን 🤲በእድሜ በጸጋ ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ጸጋ ይስጦት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያይርግልን🤲❤

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 3 lety +6

    ዲስ ላይክ እምታደርጉ ልቦና ይስጣችው በረከታቸው ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልጅ ቢኒ ታድለህ ሁላችንም ለዚህ ያብቃን

  • @marsawikifle2762
    @marsawikifle2762 Před 3 lety +85

    አባታችን "ፍሬ ሰንበት" እባላለው።እባክዎትን በፀሎትዎ ያስቡኝ??

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 3 lety

      አቤቱ ይቅር በለን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nitsuhyohannes7331
      @nitsuhyohannes7331 Před 3 lety

      እሳቸው እኮ ኮሜንት አያነቡም ሂሂ😁

  • @enaneymisganaw3181
    @enaneymisganaw3181 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢንየ አባታችን በርከታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @user-vu1rp4xd3i
    @user-vu1rp4xd3i Před 3 lety +4

    ስአሊ ለነ ቅድስት ድንግል
    እግዚኦ ተስሀለነ ክርስቶስ😭😭😭

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ይጣብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጦት እመ አምላክ ትጠብቆት

  • @user-yo9bv2gs4p
    @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety +9

    ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቂን የኢትዮጵያ ትሳኤዋን ያቀርብልን ዘንድ አማልጅን ከልጅሽ

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety +2

    ከእናታችን ረድኤትና በረከት ቃልኪዳን ያሣትፈን

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Před 3 lety +1

    በእውነት ቢኒየ ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ ጉልበትህን ያበርታው ወንድም አለም መልካም ፍሬን ይስጥህ አብበህ አፍራ እንደጸሀ ሙቅ እንደጨረቃ ድምቅ በልልን የእኛ መልካም ወንድም በርታልን

  • @fikrechalla9840
    @fikrechalla9840 Před 3 lety +18

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁሌም ከጎንህ ነን።

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 Před 3 lety

    አባታችን በረከቱዎ ይደብረን ሰብለ ወንጌል በጸሎት አስቡኝ

  • @amlaketarikenkeyirew6162
    @amlaketarikenkeyirew6162 Před 3 lety +4

    ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😭😭💔💔💔

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety +16

    ቦታዉ በራሡ አቀማመጡ ይማርካል አበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
    አቤቱ በስደት አታስቀረን ሞትም በሀገር ያምራል ለንሠሀ ሞት አብቃን