በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለ ክፉ መንፈስ አሠራር ተምረው ጠላታቸውን መዋጋት ከጀመሩ በኋላ "እኔ አቅም የለኝም ደካማ ነኝ፣ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ አቃተኝ፣ እኔ ማድረግ አልችልም እርሱ ይርዳኝ እንጂ" የሚል ከውጪው የእግዚአብሔርን ክንድ ድጋፍ የሚጠይቅ ከውስጡ ግን አውቆ የተኛ ልፍስፍስነትን የሚደብቅ ድምፅ ያሰማሉ፡፡ የውስጥ ስሜታችንን፣ ልባችንን፣ ፍቃዳችንንና አካሄዳችንን ውስጣችን ስላደረ ማንበብ የሚችለው የዲያብሎስ መንፈስ፤ እነዚህን ቀድሞ የመሸነፍ ቃላት እንደ ቀብድ አድርጎ ለግብሩ በመውሰድ የበለጠ ልፍስፍስነት፣ የበለጠ አልችል ባይነት፣ የበለጠ አቅመ ቢስነት እንዲሰማን የማድረግ ዕድልን ከአንደበታችን ላይ ተርጉሞ ይወስዳል፡፡
    ውጊያ ላይ ሆኖ፤ ጠላትን የሚደመስስ ከባድ የጦር መሣሪያ ታጥቆ፤ በየዕለቱ በመበርታት ባላጋራን የማጥቂያ መንገዱን አውቆ "አይ ደከማ ነኝ፥ አልችልም" እያሉ ማፈግፈግ በከባዱ መሣሪያ ደንግጦ የነበረውን ኃይል የሚያበረታ ሲሆን፤ በድፍረት ይጠጋም ዘንድ ምልክት የሚሰጥ አካኋን ነው፡፡
    የክርስቶስ ወታደሮች ነንና እኛም ጠላታችን ዲያቢሎስን በዕለት ዕለት የአምልኮት ስግደት፣ ጸሎትና መቁጠሪያ እያደከምነው፤ በቅዱስ ቁርባን እየደመሰስነው፤ ፈተናውን ሁሉ እንደ እምነት ማበልጸጊያነት ለመጠቀም የምንችልበት የአምልኮት መንገድ ላይ ቆመን "አይ እኔ እንዲህ ነኝ፣ እንዲህ ስለሆነ እኮ ነው፣ በዚህ ምክንያት ነው እኮ" ብለን የምንሰጠው የማፈግፈግ ሰበብ፤ ፈርተውን የነበሩትን ክፉ መናፍስት ጉልበት የሚሰጥና እንደገና አንሰራርተው ስልት በመቀየር እንዲዋጉን አቅም የሚሆን ሁኔታ መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡
    በዚህም የመናፍስቱን አሳብ ለመቆጣጠር የምናደርገው የውጊያ ሂደት የራሱ ጊዜ፣ የራሱ ውጥረት፣ የራሱ ድካም፣ የራሱ ደስታ፣ የራሱ ድል እንዳለው አውቀን፤ በየቀኑ እንበረታ ዘንድ የነፍስ ፍላጎት ከሌለን፤ ስልቱን ብንማረውም ሳምንት ተዋግተን ወደነበርንበት እንመለሳለን፡፡ ስለዚህ በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የበረታ የውጊያ አቋማችንን ከስነልቦና፣ ከአካልና ከመንፈሳዊ እድገት አንጻር እየፈተሽን የምንደክምበትን ክፍል ለማስተካከል፥ የምንጠነክርበትን ቦታ ለማጥበቅ የጥሞና ጊዜን ለራሳችን በመስጠት በየቀኑ መታደስ አለብን፡፡

Komentáře • 1,2K

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety +273

    እግዚአብሔር ይመስገን ።የአባታችን ዘር እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ።

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 Před 3 lety +148

    የድንግል ማሪያም ልጅ እየሰሱ ክርስቶስ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የስጠን ልዩ ስጦታችን ነዎት

  • @samiras2770
    @samiras2770 Před 3 lety +162

    የመዳንን የመፈታትን ቀን ናፈኩ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 Před 3 lety +5

      እኔም 😭 ለመዳን ቸኩያለሁ

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +1

      @@ethiopialove9780 ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ czcams.com/video/O055-rb1QdY/video.html

    • @sarhalharbe6994
      @sarhalharbe6994 Před 3 lety +2

      እኔም እኔም

    • @genzebe.genzebe2986
      @genzebe.genzebe2986 Před 3 lety +1

      @@sarhalharbe6994 እኔም

    • @MmMm-ts8xp
      @MmMm-ts8xp Před 2 lety +1

      እኔም እህቴ😥

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 Před 3 lety +64

    አባቴ አሳዘኑኝ የደ ከሞት መሰለኝ ።ድንግል ከነልጀዎ ታበርታዎት እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @ezentemenfesawi5098
    @ezentemenfesawi5098 Před 3 lety +291

    ይህንን የእለት እንጀራ በልቼ መልካም ፍሪ እንዳፈራ ፈጣሪ እርዳኝ።

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 3 lety +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +11

      አባቴ ይህ ምህረት አንድ ቀን እደማገኘው ከፈጣሪ ጋር አልጠራጠርም

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 Před 3 lety +4

      Amen Amen Amen

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +2

      አሜን፫

    • @yoosfal3nzii731
      @yoosfal3nzii731 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን አባዬ
      እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 3 lety +70

    አባታችን ኑሩልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።ዲያቆን ኃይለመለኮት ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t Před 3 lety +55

    እንደምን አመሻችው የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማቶሰላን እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲👏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +27

    ኡፍ የኔ አባት ህመሞትን እንረዳለሁ በጣም ልክ ኖት በረከቶት ይደርብን ሺ አመት ኑሩልን ስለ እርሶ ቃላት የለንም

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +30

    እውነት ነው አይናችን አያይህም አባታችን በእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር

  • @aselefi1021
    @aselefi1021 Před 3 lety +10

    በፈጠራችሁ በምታምኑበት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤተሰቦቸ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናችውው በፈጠራችሁ ጌታ አድራሻ ስጡኝ እናቴ አዝህ ቦታ እንድትሄድ እፈልጋለሁ በፀሎታችሁም አትርሱኝ እናቴ ጤናዋ እንዲመለስላት ፀሎት አርጉላት እባካችሁ *የአባ ግርማን* አድራሻ ስጡኝ*

    • @user-sb9vi6qx1b
      @user-sb9vi6qx1b Před 2 lety +1

      በጎፋ መብራት ሀይል ደብረመዋዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ቤተ ክርስቲያን የወጌል አገልግሎቱ የሚካሄድበት ቦታ ነዉ እሽ።

    • @AbenezerNega-tq7oj
      @AbenezerNega-tq7oj Před 10 měsíci

      hulem ale kenochun ngerun ebakachu

  • @user-ho4eh1ln1x
    @user-ho4eh1ln1x Před 3 lety +61

    አባታች ሺ አመት ኑርልን አባታችን ከስደት መልስ እንዳዮት ተስፋ አለኝ ሃገራችን ሰላም ያድርግለን አሜን 🙏

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 Před 3 lety +1

      ayzosh ehite egziabher lehagerish yabkash

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 Před 3 lety

      keyikirta gar ehite esrael hager new yaleshiwi endihi yalkush esrael ehite siletefachibign new mare enem endachi besidet new yalehut egziabher hulachininim hagerachinin selam adrgolin beselam lehagerachin yabkan

    • @tghh1076
      @tghh1076 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      እኔም ምኜቴነዉ እዲሜ ና ጤና ያሠጥልነ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 Před 3 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 Před 3 lety

      Abatyi beselot erdun kahezab gaa tewalji newevyemenorew geen esekmetchy alwekem beselot erdun endetefahu endalker

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před 2 lety +8

    ተመስገን ጌታ ሆይ ለኛም ለዚህ ቀን አብቀን ጌታ ሆይ😥😥😥😥😥😥አባየ እድሜ ጤና ይስጥልን💝💔💔

  • @Tabezu
    @Tabezu Před 3 lety +61

    የተዋህዶ ልጆች ገብረ ስላሴ ብላችሁ አስብሉኝ 12 አመት በሙሉ ታስሮ ተዘግቶበት ያለ ነው የትምህርቱ እድሉን ወስደው አሁንም ይሰቃያል በቃህ በሉቱ የአባቶቻችን አምላክ ይድረስለት

  • @yemarkosanbesa3413
    @yemarkosanbesa3413 Před 3 lety +13

    እስርስዎን የሚቃወሙ አባቶች በጣም አዝንላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃቸው

  • @kassarhousemaid938
    @kassarhousemaid938 Před 3 lety +13

    እንዲህ ተስፋ ስቆርጡ ውስጤ ይለዋሳል ረዥም እድሜ ይስለን አባታች 😭😭😭😭

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +18

    አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃበኩም እግዚአበሔር አምለኽ 1000 ዓመት የፅንሕኩም🤲❤❤❤❤❤

  • @mommeri6112
    @mommeri6112 Před 3 lety +14

    አባታችን እንኮን ደና መጡ ሺ አመት ይኑሩልን ወለተ ስላሴ እባላለሁ በጸሎትወ ያስቡኝ

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 Před 3 lety +5

    እኔም በክፉ ማንፈስ ተስሬ እግዚአብሔር የምፈተኝ ቀንን በታስፈ የምጣብቅ ሰው ነኝ
    እስክ እግዚአብሔር ይፍተሽ በሉኝ ።
    አባይ በፃሎተችሁ አትርሱኝ ወለተ ዮሃንስ ይበለለሁ

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Před 3 lety +90

    የኔ ቀን መቼ ይሆን😭😥😥አባቴ😥

    • @lgsam6722
      @lgsam6722 Před 3 lety +8

      አይዞኝ ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety +9

      በርተትህ ጸልይ ስገድ ጹም እግዚአብሔር ቀን አለው እንጨለመ አይቀርም

    • @tube7667
      @tube7667 Před 3 lety +3

      አይዞህ የኔ ወንድም

    • @shambel6mekuria756
      @shambel6mekuria756 Před 3 lety +4

      መምህር የሚገኙበት ቦታ የምታቁ ጠቁሙኝ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety +2

      @@shambel6mekuria756 መምህር ተስፋዬ ዛሬ ለቆታል እሁድ ይጀምራሉ አገልግሎት ገብታችሁ እዩ

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 Před 3 lety +14

    አባ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን✝️

    • @tirinushayele5547
      @tirinushayele5547 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜን ጤና ይስጥ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 3 lety +26

    ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሓጥያት
    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እኛንም በእጆት ለመፈወስ ያብቃን አባቴ
    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፅዮን እያላቹ

    • @sarhalharbe6994
      @sarhalharbe6994 Před 3 lety

      አሜን እህቴ

    • @alemasefa8059
      @alemasefa8059 Před 3 lety

      Amen amen amen besetan yetaser hulu yftun Aba kegzabher gar 1000 amet nurulen abatachen

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +14

    ጆሮ ያለን እንስማ ከመምህር ትምህርታቸው ብቻ ልብ ብለን ብናደምጥ ብቻ የምዋጋንን ጠላት ማሸነፍ እንችላለን ከቃሉ በላይ ምን ይሰጠን እድሜ ጤና ይስጦታ የምወዶት የማከብሮት አባቴ መምህር ግርማ

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před 3 lety +7

    አባታችን ምንኛ መታደል ነው በርሶ መባረክ ስላሴዎች ረድም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

    • @markosanimut5031
      @markosanimut5031 Před 3 lety

      ቁጥራቸው ያላችሑ ሰዎች በእግዚአብሔር ስም ላኩልኝ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 3 lety +6

    መምህር እርሶ ብቻዋን ህዝቡን ለማዳን ደከሙ የበዛው መተት አድራጊ አሰደራጊ መጥፎ አምላኪ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥልን አባታችን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety +5

    አባቴ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እኔም ይህ የመዳን እድል ከነቤተሰቤ ይደርሰኝ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን አባግርማ ፀጋውን ያብዛልን እድሜጤና ያብዛልን

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety +6

    አባታችን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥወት ሺአምት ይኑሩ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ እየሱስ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před 3 lety +20

    አባ የኔን እድሜ ይጨምርሎት ሺ አመት ኑሩልን ስንት መዳን የሚናፍቅ አለ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው ህዝቡን ከክፉ መንፈስ ወደእሱ ለመመለስ 🙏 ለአባታችን እድሜ እስጥልን 🙏

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 3 lety +11

    ዉይ አባ ምን ልበልዎት እግዚአብሔር እኮ እርስዎን
    ከገነት እንደሠጠን ነዉ የማምነዉ ዘመንዎት ይባረክ
    አባ

  • @bilen6566
    @bilen6566 Před 3 lety +14

    አባታቺን ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔ መች ነው ከስደት ዓለም ወጥቼ ይን ቀን የማየው 😭

  • @user-ex6hs4gt1v
    @user-ex6hs4gt1v Před 3 lety +13

    ሰላም ለገሬ ልጆች እንደምን አመሻችሁ እኔ ይመሥገን ደና ተመሥገን ይሄን ቀን ላሣየኝ ላቆየኝ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 3 lety +22

    እሰይ ክብር ለእመቤታችን
    ምስጋና ለእመብርሃን
    ውዳሴ ለእመ አምላክ ይሁን አሜን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +18

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛልን 🙏 የእኛ ስደተኞች ተራስ መች ይሆን 😥🙏

    • @ssee4833
      @ssee4833 Před 2 lety

      የት ነው የሚኖሩት አባታችን የምታቁ ነገሩኝ በማሪያም

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +11

    አባታችን አንኳን ደና መጠህ ይፍቱን ይብርክኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ይስጥልን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem +1

    እልልልልልልል👏🤲👏👏👏👏
    እልልልልልልል🤲👏👏👏👏👏
    እልልልልልልል👏👏👏🤲🤲👏👏🌱🕊🌾🕊🌱🌾🌱🕊🌾👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በአባታችን አድሮ የሚፈውሰን የሚያሥተምረን አባታችን እረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥልን የዘመኑ ሀዋርያ

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 Před 3 lety +3

    ወደአገረ እንዳልመጣ ነገሮች አይስተካከል አለ አቤት ጌታየ እረዳኝ መሠናክሎች እጅግ እየበዛብኝ ነው

    • @absabs9830
      @absabs9830 Před 3 lety

      Ayzosh

    • @adanehedemss1759
      @adanehedemss1759 Před 3 lety

      ፅም እና ፅልውት ነው ለዚህ መድህንይትው እህቴይ

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 Před 3 lety +3

    አባታችን መንፈሳዊ ጅግና ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን(3)

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j Před 3 lety +7

    አባየ ሺ አመት ኑሩልን እኛንም ለሀገር ያብቃን

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 Před 3 lety +2

    አምላኬ ሁሉም ነገር በአንተ ፈቃድ ይሆንለኝ የኔ ጌታ ለእርኩስ መንፈስ አስለፈህ አትስጠኝ አሜን

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 Před 3 lety +4

    እንኳን ሰላም መጡልን አባቴ የወገኖቻችን በረከት ይድረሰን በስደት ላለነው እኔም በቤተክርስቲያን ላገባ ብየ ጨርሰን ተለያየን ስደት ተሰደድን እኔም ይሱም አይ ክፉ መናፍስት እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃኝ🙏

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 Před 3 lety

      አገልግሎት ጀመሩ እንዴ ወይስ የቆየ ነው።

    • @ethiopia8537
      @ethiopia8537 Před 3 lety

      @@mronedegu8177 መሰለኝ አገልግሎት ባለፈው እኮ ተናግረዋል አገልግሎት እንደጀመሩ🙏

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +4

    እመብርሀን ሆይ ከዚህ ከመንፈስ አድኝን የመምህር ግርማ ፀሎት ይርዳን

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +60

    የኔ ትራ መቸ ነው በስደት ይትስቃይሁ አለው እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 Před 3 lety +3

      amenamen😰enemenem😭

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 Před 3 lety +4

      አይዞሽ እማ በፀሎት በርቺ መቁጠሪያ ግዢና ጠላትሽን ዳቢሎስ ቅጥቅጥ አድርጋዉ

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +2

      @@yaniyani8683 እሽ አልኝ ሁሉ እይቀጠቀጥኩት ነው የስይጣን መጫውቻ ሁኝ

    • @foziaabdo8904
      @foziaabdo8904 Před 3 lety +2

      Lenem

    • @saramullah4068
      @saramullah4068 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ ስገጅ እግዚያአብሔር የሚሣነው የለም እመብርሀንን ተማፀኛት

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 Před 3 lety +5

    አይ ጉዳችን ልብስ ለብሰን ስንሄድ ሰው ነን አይ ጠፍተናል ለካ አባታችን እረጅም እድሜ ይጦት አባቴ ክፉ አይኮት

  • @user-su4cz7op8p
    @user-su4cz7op8p Před 3 lety +6

    አባታችን እድሜና ጤና ክብርና ምስጋና ይሰጥዎት የኛስ የስደተኞቹ መዳኛ ቀን መቼ ነው 😢😢😢😢

  • @user-hw2kc9ie2e
    @user-hw2kc9ie2e Před 3 lety +2

    የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ነፍሴን ደስ ይላታል ግን ከሀጢያት መዉጣት አልቻልኩም አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ ያባን ትምህርት የምትከታተሉ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አግዙኝ አፀደ ማርያም ነኝ

  • @seki1508
    @seki1508 Před 3 lety +7

    ይችን ቀን እንዳይ እግዚአብሄር ይርዳኝ አሜን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ይሥጥልኝ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety +2

    አባታችን ረጅም ከጤና ጋ ይስጥዎት ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +38

    እኔ ድክም ልበልሎት አባቴ የኢትዪጽያ ህዝብ ደንዝዞዋል አይስማም

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +2

    አባቴ እድሜ ጤና ፀጋው ይብዛልዎት እርስዎን ሳላገኝ ህይወቴ አይለፍ በስደት ወጥቼ አልቅር በፀሎትዎ አስቡኝ #ወለተኪዳን

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t Před 3 lety +5

    የኔ አባት እዴት ደስስስ እዳለኝ ጉባኤ ሊጀምሩ ነው ክብር ለወለላይቱ ልጅ ይሁን

    • @eedff4174
      @eedff4174 Před 3 lety

      Be Egzeabhare yet akababi new yalwut ehita tamabigni new

  • @user-kr6ji7jh5g
    @user-kr6ji7jh5g Před 3 lety

    ያገልግሎትጰዘመኖ ይባረክ አለማወቅ ነዉ ብዙ በእየገጠሩ ያለን ተይዘናል ብዙ ችግር አለ በእየቤታችን ፈጣሪ ይድረሥልን ሥደት ነዉ ይሄንንም እንዳይ ያረገኝ የድንግልጅ መድሃኒያለም ክርሥቶሥ ለሁላችንም ይድረሥልን 🙏🙏☝🙏

  • @dessieadis4552
    @dessieadis4552 Před 3 lety +3

    ለአባታችን እረጂም እድሜ ከሞሉ ጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልን

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Před 3 lety +1

    የሚገርመው እኔ በጣም ረጅም ጊዜ እከታተላለሁ ነገር ግን መዳን ለእኔ እንደናፈቀኝ ውጭ ወጣሁ እምነት እደጎደለኝ ተሰማኝ መች እድን ይሆን እግዚአብሔር በእውነት ይርዳኝ።

  • @tsehaylemma8911
    @tsehaylemma8911 Před 3 lety +11

    የመምህ ግርማን የትነው የሚያጠምቁት ንገሩኝስልክ ቁጥራቸውን ሰልቀቁቁልን

  • @emerald21576
    @emerald21576 Před 3 lety +2

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚመሰገን የሰራዊት ጌታ ባህሪየ ልኡል ሃያል ቅዱስ እግዚአብሄር ለሁላችንም ይድረስልን !!! አሜን ወአሜን ይሁን ይደረግልን!!!

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +4

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 Před 3 lety +1

      የትነው ያሉት እባካችሁ

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety

      @@tenagnebirhane5060 አዲስ አበባ
      ጉባኤው ደግሞ ሀያት ጣፎ አደባባይ እሁድ ይጀመራል

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 Před 3 lety

      አመሠግናለሁ 💚💛❤

    • @user-gh4cs7ps4e
      @user-gh4cs7ps4e Před rokem

      @@lbiebeegziabhertsena7653 ቨ
      ግን አባታችን የት ነው ሚገኝ የሚያቅ ከአለ እገሩኝ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +1

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samrysamm8836
    @samrysamm8836 Před 3 lety +3

    ኣባታችንን እዴሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከዝርያቹ ይሁንልን ኣባ

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብኝ እንደናተ ያሉትን አባት ያብዛልን አዳልሞቴ ቤትህን ጠብቅ እግዚኦ ድንግል ማሪያም ትጠብቀን

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 3 lety +4

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይስጥልን። እኛም ለመዳን ያብቃን በፀሎት አስቡን።ፀዳለች ማርያም😭😭

  • @user-ml4uf4pm1v
    @user-ml4uf4pm1v Před 3 lety

    ወንድሜ ኃይለ መለኮት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የአባቱ ልጅ ኑሩልን አባትና ልጅ በጸሎት አስብኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ፍቅርተ ሥላሴ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +3

    አባታችን የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +1

    የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ አባታችን በርከትሁ ይድርሰን ፀጋውን ያብዛልሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር አባዬ

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +4

    የመግቢያውን መዝሙር ሊንክ አሥቀምጥልን እባክህ ዲያቆን ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቀን 🙏

  • @tiruworkkebede8517
    @tiruworkkebede8517 Před 3 lety

    አባታችን መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥልን ብርሀንን ያየውብዎት ምርጥ የድንግል ማርያም ባለሟል ♥♥♥

  • @tsghefekd2113
    @tsghefekd2113 Před 3 lety +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 3 lety

    የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖት ይርዘም የሚያሳድዶትን ጠላት ከእግሮ ስር ይጣልሎት በጌታ እዴት ደስ እደሚሉኝ ሲያሰተምሩ ነብሴን ደስ ይላታል አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ ከእግሮት ሰር ያደርሰኛል በእጆትም እባረካለዉ የሚል ተሰፋ አለኝ።

  • @mekededsenbete3939
    @mekededsenbete3939 Před 3 lety +14

    ወንድሜ ከቻልክ በየ ጊዜው የሚያሰተምሩትን ትምህርት አብረህ ብትለቅልን ብንማር

    • @mikael4841
      @mikael4841 Před 3 lety +1

      Silkachawn binagagn

    • @renadahmed684
      @renadahmed684 Před 2 lety

      wendme ibakhn irdaghi slkhn laklgh ibakhn besew hager lay skay lay negh ibakhn sle fetari bleh

  • @tamratfeyessa7462
    @tamratfeyessa7462 Před rokem

    እጅግ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርካቶችም ሲዲኑ አይቻለሁ የማዉቃቸዉ ሰዎችን ጨምሮ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኔንም ለመመስከር ያብቃኝ::

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n Před 3 lety +2

    አባቴ ዝም ብዬ ሳዬዎት አንጀቴን ትበሉኛለሁ እድሜ እንደሸማ ያላብሶት አይ የቤተሰብ ነገር ስንታችን እያለቀስን ዘመናት አለፈ የቤተሰቦቼን ትዳር አፋተው እኔ ግን ዘመኔን ሙሉ የደም እንባ አንብቻለሁ መቼም የኔ እንባ እሳት ሆኖ እንደሚያቃጥላቸው አልጠራጠርም ሁሉ ለሚችለው አምላክ ሰጥቼ የሱን ስራ እየጠበኩ ነው አንድቀን ለኔም መዳን ይሆናል

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 Před 3 lety

    ልክ ነው አባታችን በየቤታችን ያለ ችግር ነው::በረከትዎ ይድረሰን ውድ አባታችን::እርስዎም እንሚያውቁት ይቺ ምድር መልካም ለሚሰሩ አትመችምና ብዙ አይክፋዎት::ይበርቱ አባቴ::ሻማ ቀልጦ ለሌሎች ብርሃን እንደሚሰጥ እርሰዎም ያለጥፋትዎ እየተወነጀሉና እየተሰደዱ ለብዙዎቻችን ብርሃን አብርተውልናል::እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @marmarymaryam8321
    @marmarymaryam8321 Před 3 lety +3

    አባታችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት እባካችሁ ኣባን የት እንዳሉ የሚነግረኝ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን ኑሩልን አባታችን 💚💛❤️😍

  • @hayatasd2201
    @hayatasd2201 Před 3 lety +3

    አባ በፀሎት አስበኝ በሰደት ነው ያለሁት ውለታ ማርያም ባለው

  • @user-nf1qr7gl2v
    @user-nf1qr7gl2v Před rokem

    እግዚያብሔር ይመስገን አባን የማግኘት እድሉን ያገኛቹ በሙሉ እግዚአብሔርን ያመስግን እኛም እድሉን እንድናገኝ ፍጥረት ይርዳን አባታችን እንዳይሸሹን እኛ የአጋንት ማደሪያ ስለሆንን ነው እርሶ ግን የእግዚአብሔር ፀጋ በእርሶ ላይ ነው ❤

  • @user-sc8dg7bt7l
    @user-sc8dg7bt7l Před 3 lety +7

    በማርያም ብክርስቶስ እኔም እስቲ ልፈወስ እባካቹ በስልክ እሚወጣ ከሆነ ልደውል የኔ ወንድም እባክህ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 Před 3 lety +2

      Enem teyihalhu 😭😭hager ligeba new esachew gar asichenkegni emneten atefabgni😢😢

    • @user-yd3lf3km8z
      @user-yd3lf3km8z Před 3 lety +1

      @@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 ይሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስብስክራይብ czcams.com/video/O055-rb1QdY/video.html

  • @mobilezone7158
    @mobilezone7158 Před 3 lety

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኔባት ልባቸውን የሰበረው ነገር አለ አይስሙም በጣም አባታችን ልባችንን ሃጢያት ደፍኖት ልባችን ተደፍኖ። አባታችን የምታሳድዱ ልቦና ይስጣችው መምህር ግርማ እውነተኛ አባት ናቸው እኔንም እግረውት ስር ይጣለኝ ፈጣሬ ይርዳኝ ለመፍወስ። በጣም ነው እመውዳቸው። በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ገብረ አማኑኤል

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +4

    የኔ አባት ከናቴ ሁሊ ጭቅጭቅ ነው እንድም ስላም ዬላቸውም ይሳደባል እናቴ ዝምተኛ ስለሆነች ዝም ትልዋለች ቤየክርስትያን ሂዶ አያቅም

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 Před 3 lety

    አባትቴ ፅናቱን ይስጦት በእውነት እኛ ሰወች ከባድ ነን ቢነግሩን እማይገባን ቀኝ ሲሉን ግራ ነን ብቻ እኛ በስደት ያለነው ትምህርቶትን ስለምንከታተል ገብቶናል ክፍለሀገር ያሉት ገና አልገባቸው ብለው ተቸግረናል ለሀገራችን ያብቃን እና ከሰይጣን ተላቀን እግዚአብሔርን በተግባር የምንገዛ ያድርገን

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +4

    እባካቹ እህት ወንድሞቼ አባየ የት ነው ያለት ባሁኑ ስአት ምታዉቁ ንገሩኝ አባየዋ 1000ሽ ዘመን ያኑሩልን

    • @tsionabera5254
      @tsionabera5254 Před 3 lety +1

      Lege tafo adebabay Amanuuel church this Sunday

    • @merrymerry1262
      @merrymerry1262 Před 3 lety +1

      አባታችንን የምትፈልጉ ጣፎ አደባባይ አማኑኤል በተክርሥቲያን የፈውሥ አገልግሎት አላቸው እሁድ ጠዋት 2 ሥአት

  • @user-jt7pu7iv1y
    @user-jt7pu7iv1y Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ አባ 🙏🙏🙏 እግሮ ስር ለመውደቅ ያብቃኝ ፈጣሪ 🙏🙏🙏 በረከትዎ ይደርብኝ 🙏🙏🙏

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Před 3 lety +3

    God bless us .

  • @user-fd6jh8el2p
    @user-fd6jh8el2p Před 11 měsíci

    አባየ ከዕድሜየ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጠዎት ምንም ቃላትየለኝም በህልሜ መስቀለዎትን እሳለማለሁእና አባቴ በእጅዎቱን ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ ተዳብሸ መዳን ናፈቀኝ አባየየየየየ ስደተኛ ነኝ እና በፀሎትዎ አይርሱኝ!

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +4

    አምላኬ ሆይ የኔስ. ተራ መች ይሆን የምፍወሥበት. ቀን ናፈቀኝ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለእኛ ለሃጥያቶኞች ስል በዕድሜ በጤና እግዚአብሄር ያንርልን አሜን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +4

    እባክህ አምላኬ እኔንም ታሪኬን ቀይረው

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 3 lety

    አባየ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ልኡል እግዚኣቢሄ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አባታችን ሺ አመት ኑርልን በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ እንዳይረሱኝ አባ ከኔቤተሰቦቼ

  • @kibromzewde6106
    @kibromzewde6106 Před 3 lety +3

    ABATACHEN EGZABHER AMLAK edma ke tisga ystlen amesgnalew ye telata mnged ymisebr temrt sleastemarun!!

  • @kimemealmayhu5258
    @kimemealmayhu5258 Před 3 lety +1

    አቤት አባቴ ምንኛ መታደልነው እርሶን በክፉ የሚያስብ ሰዎች ግን ልባችሁን ይከፈትላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና በረከታችሁ ከናቤተሰብ እንዱደርሰኝ ፅሎቴነው ይርዳን በሉኝ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Před 3 lety +5

    ይቺን ቀን መች ነው ማገኘው ስደተኛ ነኝ እምዬ ማርያም ይችን ቀን ለኔም ስጭኝ

    • @alemasefa8059
      @alemasefa8059 Před 3 lety

      Enem yhew alem endalweld Hodey tenefto yet lagygot Abaa gra gebag

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 Před 3 lety

      Aba erson yemikawem minigna yalitadelut nachew edime yistilin aba

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety

    አባታችን ድክም ብሎውታል ይህዝብ ሰምቶ እዳልስማ ሆኖባቸው እሲ አስተውሉ የኢ/ያ ህዝብ ሆይ የመዳን ቀን ዛሬ ነው አባታችን እዲህ እየደከሙ እናተ መስማችሁ ጥጥ ሆኗል እሲ ስማቸው እባካችሁ ከባአድ አምልኮ ውጡ አባታችን እድሜውን ያብዛልን ልኛ ለስደተኞቹ ልጆቻችሁ ብዙ ፈተና ነው ያለብን አገራችን ገብተን በጃችሁ መባረክ እንፈልጋለን

  • @user-eu2wl3cb3k
    @user-eu2wl3cb3k Před 3 lety +4

    ሺ አመት ይኑሩልንን አባታችን ! ጥር 9 አገልግሎት ይጀምራሉ የተባለው እውነት ነው ወንድማችን ????

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ኑሩልን ሀይለ መለካት እግዜያብሄር ይጠብቅህ በርታለን

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 3 lety +4

    Abatachin Ene Eko yerson video say teleki nesanet yesemagnal ersogar yemeta menal tadelewal 😭😭😭

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 3 lety

    አባታቺን እርሶን ለመግለፅ ሁሌም ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይድሜና ጤና ይስጠወት ይህንን ሳዳምጥ አስለቀሰኝ ምክንያቱም እርሶ እኛን ከሼሹ እኛ ማን አለን አምላክ እርሶን ቢሰጠን ነው እዴት መፀለይ እዳለብን እዴት ጠላትን መዋጋት እዳለብን የተረዳሁት እመብርሀን ታቆይልን

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před rokem

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አትሽሹን እኛ የገባን እፈልጎታለን ያልገባቸውን እግዚአብሔር አይን ልቦናቸውን. ይብራልን❤❤❤❤❤

  • @leventozkaya4689
    @leventozkaya4689 Před 2 lety

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ
    ይስጦት በሰው አገር በርሶ ትምርት ብዙ ተለወጠናል መጾም መጸለይ መስገድ ጀመርኩ ተመስጌን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před rokem

    የኔ ህወት እንደዝህ ሁነብኛል አባዬ በፀሎት አስብኝ ወለተ ክዳን ብላቹህ እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️✝️✝️

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +2

    አባዬ እድሜዎት ያርዝምልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን