Acts1120- ይሰግዱልኛል/ግልገል ዘንዶ ገባብኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #yene ken #Antsokiya #Movememt #Pastor #Daniel Walelign
    #Acts1120
    ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
    የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
    +251 911 686 419
    +251 911 691 984
    +251 911 883 832
    የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
    እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    ድንቅ ምስክርነቶች ፣ የሚያስገርሙ ስብከቶች ፣ ቃለመጠይቆች፣ የአምልኮ ቪዲዮዎች ፣ ዶክመንተሪዎች እና አጫጭር ፊልሞችን እዚህ ያገኛሉ
    / @acts-em7bv
    Here you will find amazing testimonies, amazing sermons, interviews, worship videos, documentaries and short films.
    / @acts-em7bv

Komentáře • 208

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 4 měsíci +21

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነውአቤት ፈውሱ አቤት ጥበቃው ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Před 2 měsíci +2

    ክፉ መንፈስ አንዳለ ስላሳወሽን እናመሰግናለን ከተቀደሰው መንፈስ ጋር ይበልጥ እንድንጣበቅ ምክንያት ይሆነናል የአላም ፈጣሪ ስላሴ ይገስፀዉ ፣የድንግል ልጅ መድሀኒአለም የሚከብርበት ህይወት ያድለን

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Před 5 měsíci +6

    ኢየሱስ ስላደረገልሽ ምሕረት ስሙ ይባረክ።

  • @TekleHgiorgis
    @TekleHgiorgis Před 2 měsíci +2

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳሽ

  • @user-rm7sx4vb3l
    @user-rm7sx4vb3l Před 2 měsíci +2

    የዘንዶመንፈስ ወገቡይወጋ

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 Před 2 měsíci +5

    Amen Amen Amen . 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ይጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የእማልክት እምላክ. ስግደት ለናዝሬቱ ለድንግል ማርያም ልጅ ብቻ . 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 Před 2 měsíci +19

    ቆንጆ ድራማ።ዝብርቅርቅ የሆነ ቱሻ።

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před 3 měsíci +5

    ጌታ ሰለ አወጣሸ ወደ እውነተኛ አምላክ ሰለመራሸ እድለኛ ነሸ ኢየሱስ ብቻውን ኮተቱን አሰጥሎ ወደ ኢየሱስ ሰለመጣሸ ጌታ ይባረክ ዘመነሸ ይባረክ

  • @temuhabtamu1118
    @temuhabtamu1118 Před 2 měsíci +1

    ፀጋ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ ሀዋሳ ለፀሎት ስትመጣ አቃታለሁ የፀሎት ሴት ነች ተባረክይ

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 Před 3 měsíci +2

    ኦ ጌታ ድንቅ ነው እሱ ብቻውን ርሁሩህ
    ሰላሰብከኝ እናመሰግናሀለን

  • @user-tq6fn7zw4n
    @user-tq6fn7zw4n Před 8 měsíci +4

    አቤት ጌታ ኢየሱስ አዳነን ለዘላለም ስሙ ይባርክ አሜን

  • @user-ge9cg9ox3g
    @user-ge9cg9ox3g Před 2 měsíci +2

    ፓ/ር እናመሰግናለን ስለ ምስክርነቱ።።።።ጌታ ሆይ ስላስመለጥካት አመሰግንሀለው

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci +1

      እናተ ግን አይምሮአችሁ ያወጡታል እንዴ መርምሩ እንጂ ማንም ኢየሱስ እየሱስ እያለ ሲያወራ ዝም ብላቹ አትከተሉ እችላለሁ ሴት የሆነ ችግር አለባት የሆነ ነገር አለ ።።......ማንም መቶጴንጤ ሆንኩ በየሱ ስም ካለ አብራቹ ትዘላላቹ

    • @bettyyayeabatwa
      @bettyyayeabatwa Před 2 měsíci

      😂😂😂😂​@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 Před 2 měsíci

      ጌታ ነው ያስመለጣት።የሞተላት ጌታ አንጂ ፓስተር ያልከው አይደለም።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 2 měsíci +13

    ያልተሳካ የፕሮቴስታንት ፕሮፓጋንዳ!!!
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
    የአምላክ እናት ታማልዳለች።አሜን!!!

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane Před 2 měsíci +3

    መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ።

  • @PlRATE
    @PlRATE Před 2 měsíci +2

    ማነው ዱባይ ውስጥ ወንዝ የሚባል ነገር እንደሌለ የሚነግራቸው 😢

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před 2 měsíci +1

    ቆንጆ ተረተረት አሪፍ የመሸቀያ ዘዴናት አረ በቅጡ ተበጥረቂ

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Před 3 měsíci +2

    የሕያው እግዚአብሔር ልጅ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የሕይወት ብርሃን እና አዳኝ ነው!!!

  • @Ebrahim-wt5eu
    @Ebrahim-wt5eu Před 2 měsíci +3

    እየሱስ ፍጹም ጌታ አይደለም መልክተኛ ብቻና ብቻ ነው።

    • @danimagna6176
      @danimagna6176 Před 2 měsíci

      Sitimot tayewaleh Allah kuch bolo yemitebikih endaymeslih Allah yemibal amlak yelem eyesus bicha bezufanu tekemto tayewaleh

  • @user-rk3dm4mb5k
    @user-rk3dm4mb5k Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Před 2 měsíci +3

    ተሳዳቢዎች እሷ ለምታውቀው እውነት የናንተ መሳደብ ዬገርማል ።መዳን በናዝሪቱ ጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @waka4357
    @waka4357 Před 2 měsíci

    Betam tasazignaleshi betam zibrikrik yale wushet

  • @BetselotAberaOfficial
    @BetselotAberaOfficial Před 2 měsíci +1

    እንኳን ጌታ አዳነሽ

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před rokem +2

    ይምገርም ምስክርነት ነው ተባርኪ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 3 měsíci +2

    ዋው እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ ክብር ለጌታ ይሁን!!

  • @AwelSeid-ek5oz
    @AwelSeid-ek5oz Před 3 měsíci +9

    ምርጥ ድራማ ግን አያሳምንም።

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 Před 2 měsíci +1

      እስኪ ኢየሱስን ይሞክሩትና ድራማ ይሁን አይሁን ያዩታል 🙏

    • @birukshimelis-xu7zq
      @birukshimelis-xu7zq Před 2 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-rk3dm4mb5k
      @user-rk3dm4mb5k Před 2 měsíci

      ጠንቆይ ቤት ለሚሄዱ ውሸት ነው

  • @akalyeablij1792
    @akalyeablij1792 Před 2 měsíci +2

    አዎ እየሱስ ጌታ ነው

  • @user-tq6fn7zw4n
    @user-tq6fn7zw4n Před 8 měsíci +8

    ይህን እየሱስን ምን ላድርገው ክበር እንዳልለው ከብሮል ንገስ እንዳልለው ነግሦል ታድያ እየሱሴን ምን ላድርግው

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Před 2 měsíci

    እኔ እኮ እምለው በየፀበሉ በስንስለት የታስሩት ምን እየሆኑ ነው የሚመስላችሁ ጨለማ በስው እንጅ በራሱ ስልጣን የለውም ነፃ የሚያውጣው ጌታ ብቻ እና ብቻ ነው

  • @mulugetazeleke2803
    @mulugetazeleke2803 Před 2 měsíci

    መቸም ጆሬሮ የማይሰማው ተረተረት የለ በቅልፍ ማጣት እና abused ስለተደረግሽ በተፈጠረብሽ ጭንቀት ጥሩ የሆነ የልጆች ተረተረት ማስተማሪያ መጽሀፍ የሚውጣውን ትርክትሽን ላዳመጠው ሰው ለአመት አስር ጉዳይ ድረስ ይስቃልም ያለቅሳልም ምን ትላለች እቺ ድብኝት

  • @user-rb8ww9hl4s
    @user-rb8ww9hl4s Před 2 měsíci +1

    behgeta eyasus sim

  • @ahmedjama7757
    @ahmedjama7757 Před 2 měsíci

    በቅርብ ቀን ይቺ ስሙኒ ለመልቀም የተበጠረቀች ብጥርቅ ባልቴት ትገባለች👌 ትክክለኛ ማስረጃ ካላቀረበች
    ይ.ፈ. ረ .ድ .ባ .ታ .ል 👌
    በልክ በአግባቡና በሓላፊነት እንበጥረቅ
    ዳግም እንኳን ዩቲዩብ ላይ አጠገቧ ላለ ሰው ፈፅሞ እንዳትበጠረቅ ሆና ትወጣለች 👌

  • @raheldebresion765
    @raheldebresion765 Před 2 měsíci +1

    በስምኣም ዘንድሮ እማንሰማው ተረት የለም እረ እመብርሃን በጸሎትሽ እርጂን

  • @user-ts3hd3iy8n
    @user-ts3hd3iy8n Před 3 měsíci +1

    ለዉጥማ አለ ቸርች ከፈታ ባለራዕይነትን ትጠላለክ

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 Před 4 měsíci +4

    ተገለበጠቾ ድበይ በወንዝ ወይ ጉድ ይገርመል እየሱስ ጌተ ነው

  • @ayinadisgetachew2620
    @ayinadisgetachew2620 Před 2 měsíci

    አሁን እዚ ፊት ላይ እንኳን መንፈስ ዝንብ ያርፋል 😂 ። የሚገርመኝ የሚያምኑት ናቸው።

  • @eyosafteyesani5747
    @eyosafteyesani5747 Před 2 měsíci

    የሰለሞን ቦጋለ እህት ነች

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 Před 2 měsíci

    Hhhhhhh, mesegene almemareshe eko now.

  • @Dini2022-xz2pi
    @Dini2022-xz2pi Před 2 měsíci +4

    Weshet turu adelm

  • @mekhonetay
    @mekhonetay Před 2 měsíci +1

    የነገውን የሚያቀው አንዱ አሏህ ብቻ ነው!! አንቺ ታመሻል በሽታሽም ዲሉቭናል ሲንድረም ይባላል! አእምሮሽ በሌለ ነገርና ባልሆነ ነገር ማመን ከጀመርሽ ዲሉቪናል ነሽ ማለት ነው እና ሌላውንም እንዲህ እየዘባረቅሽ ስውን ሃጥያት ላይ አትጣይው አቁመሽ ይልቁንስ ራስሽን እርጂ በቀጥታ ሳይኪያትሪስት እዪ::

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Před 3 měsíci +3

    እንዴዴዴዴ በህልምሽ ነነነውውው?????

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci

    ባለሽርጡ ማነኝ አለ

  • @adanetamirat6828
    @adanetamirat6828 Před 2 měsíci

    iko edt geta agegnati yalitaqohache hasabi

  • @SeidHuseen
    @SeidHuseen Před 2 měsíci +1

    አቤትትትትት ቁጥር 1 የአለማችን ቀዳዳዳዳዳ

  • @AbukiMajid
    @AbukiMajid Před 3 měsíci +6

    ተረቴ መልሱ

    • @user-is5np9bi7h
      @user-is5np9bi7h Před 2 měsíci

      እንቅልፍ ወስዶህ ነው ያልገባህ እየሱስ ይቀስቅስህ

    • @bettyyayeabatwa
      @bettyyayeabatwa Před 2 měsíci

      ​@user-is5ኧረ ራስህን ይቀስቅስክ😂😅np9bi7h

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 Před 2 měsíci

    Hhhhhhh, qezyte eko now

  • @mesfen-el2jb
    @mesfen-el2jb Před 2 měsíci

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk Před 2 měsíci

    የፊልሙ እርእስ መንድነው

  • @kkkoooo7197
    @kkkoooo7197 Před 2 měsíci

    Weshetam neshe

  • @GenetGezhange
    @GenetGezhange Před 2 měsíci +2

    ያረፈደች አራዳ

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n Před 2 měsíci

    Tesadabiwoch gen 😢

  • @BetselotAberaOfficial
    @BetselotAberaOfficial Před 2 měsíci +1

    "ፔሬድ ላይ መሆን አይጠበቅብህም"ምን ማለት ነዉ ?ወንድ ያያል እንዴ?

  • @tekalegnlodiso1447
    @tekalegnlodiso1447 Před rokem +2

    ረስሽን ኢትዮጵያ የሚታገኚው በአካል ነው በመንፈስ እሱ ነገር ትንሽ ብብራራ
    ተባረኩ

  • @sineworktime127
    @sineworktime127 Před 2 měsíci

    Ymtweraw Hulu Gbtoynal Inde Film screen New yayhut ebakachu Ymer ychi set leyt yalch nat

  • @bezaTilahun-py5ch
    @bezaTilahun-py5ch Před 2 měsíci

    ሰላም

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před 2 měsíci

    የአጋንንትን ዝና ብቻ ነግራችሁን አቆማችሁእሳ ኢየሱስን ተርኩልን እንጂ.

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 Před 2 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ነበርኩ ማለትሽና ሰለሐይማኖት አላቅም ነበር ልሽው ቤተሰቦችሽን ጠይቂ

  • @memebh5054
    @memebh5054 Před 2 měsíci

    Rnakerstose

  • @nuhanuha5206
    @nuhanuha5206 Před 2 měsíci

    Wow mrt recape new ende hula avator, wrong turn Annabella, hulunm yasnkal 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dinbeabu4808
    @dinbeabu4808 Před 2 měsíci

    ቁም ነገር ልታወራ መስሎኝ ነበር ተረቷን ልታወራ ነው እንዴ

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Před 2 měsíci +1

    Is there a river in Dubai?

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 Před 2 měsíci

    አይ የሰው ጉድ አያልቅም. ዛንዶ ገባቢኝ. ክክክክክክክኮ

  • @sineworktime127
    @sineworktime127 Před 2 měsíci

    Ymetwerawen Nger Mnfsawi sew kalhone aygbawem Gn yhnen video Mnfsawi nger ymgbaw sew Ygbawal .😮

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 2 měsíci +2

    ምን ጉድ ናት አረ ኢትዮጵያኖች ነን እንዲህ የምናወራው ?ወይ መበጥረቅ

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 Před 2 měsíci +1

    የትኛውን ጌታ ይሆ ያገኘኘሽው መርምሪ የኔ ቦምቦሊኖ የናት የአባትሽ ይሻልሻል የሌላ መናፈቅ ማንንም አያዛልቅም
    czcams.com/video/hF1CUUYgd1k/video.htmlsi=RcwI8g9uZ9yBdYZa
    ተመልከቱት እንዴት ከማንነታችን እንደቀለዱብን

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v Před 2 měsíci +2

    እረ ምርጥ ፊልም

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር እየሱስ የማዳን ስልጣን የለውም በፈጣሪ ፈቃድ ቢሆን እንጅ

  • @paythom8860
    @paythom8860 Před 2 měsíci

    Dubai wanz yem.

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 2 měsíci

    ኦርቶዶክስ ሁሌም የሰይጣን ጴንጤ የእግዚአብሐር ነዉ ማለት ነዉ ሁሉም ጱንጤ የሚያስበዉ ይኼ ነዉ ሰይጣን የራሱን ያዉቃል የዉሸትትረካ አሰልቺ

  • @user-tm6fj9yt6i
    @user-tm6fj9yt6i Před 4 měsíci +1

    Derama seseu gen tenes ewntega asmeslu ebakachu

  • @melesteame8303
    @melesteame8303 Před rokem +3

    part 2 please

    • @BibleArmyinternationalchurchki
      @BibleArmyinternationalchurchki Před rokem +1

      ክፍል ሁለት ቅዳሜ ይለቀቃል

    • @Amen499
      @Amen499 Před 3 měsíci

      😂😂😂 werega, abet leweshet Aye Ethiopianwich🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 Před 2 měsíci

    ጥራዝ ነጠቅ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 2 měsíci +1

    አሁንም መንፈሱ አለቀቀሽም።ትክክለኛ እምነት አላገኘሽም።ወይም እያ ጭበረበርሽ ነው።

  • @user-fs3xt6yx7i
    @user-fs3xt6yx7i Před 2 měsíci

    abet dabilos yechi demo mechinew yabedechw errrr abatachin awtagne awtagne awtagne yadegele mareyam leje keduse mikayele awtagne

  • @viva8589
    @viva8589 Před 3 měsíci +1

    ምርቃና ነው ይሁን

  • @assykasen9179
    @assykasen9179 Před 3 měsíci +2

    Anchi Leba

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 Před 2 měsíci

      የመናፍስቱ አለም አባል ነህ መሠለኝ።አጋለጠጣችሁ ስለዚህ ትሳደባለሁ።

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci +1

    አንቺ እራሱ ታስፈሪያለሽ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci +1

    መንፈሱ ወደ ራሱ መንፈሰ አዞዞረሽ ሌላ አማርኛ የለም የመናፍቅ መንፈሰም ያው ነው መንፈሰን ውሉ መርምሩ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem

    ተረት ተረት የላምበረት አንድሴትዮ ነበረች በህልም አለም ውስጥ ያለች😂😂😂

  • @Thebigbr901
    @Thebigbr901 Před 2 měsíci +2

    ይህን ፊልም ኔት ፍሌክስ ላይ አላ ልበል ?

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha3039 Před 2 měsíci

    Le birr bila tinkola wusit yegebach ethiopia areboch gar endet tegenagnesh

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci

    አልፈራሽም ግን😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-sc5ux9tp2v
    @user-sc5ux9tp2v Před 2 měsíci

    ሚገርመኝ እህቴ ይሄን ሰውዬ ይምጣ ነበር ብላኛልች እውንቷን new

  • @erivoice4633
    @erivoice4633 Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂

  • @user-zg9lv4dt6f
    @user-zg9lv4dt6f Před 2 měsíci

    ናፋቆቱ ነው ምንደ ነው ግን ቅዠቱ አስቸገራቸው

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před 3 měsíci +3

    የዋጥሽዉ ዘንዶ ነዉ የነፋፋሽ

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x Před 2 měsíci

    ይቼ ወሬ

  • @Abysinia-rg9kg
    @Abysinia-rg9kg Před 2 měsíci

    She is dreaming bro

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @tasfutilahun-nm5cm
    @tasfutilahun-nm5cm Před 2 měsíci

    መርጥ ፊልም ፓርት 2 ይለቀቅ

  • @jemalFeleke-fw2oi
    @jemalFeleke-fw2oi Před 2 měsíci

    😅😅😅😅😅

  • @retyfttryhfyjfg676
    @retyfttryhfyjfg676 Před 2 měsíci

    ኢኝን መጢይቀው ተጠያቅዎም. ኢብድነው

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 2 měsíci

    Ya sayetan darama egzeaoh

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z Před 2 měsíci +1

    አረ ሚጢጢ እሔን ሁሉ ውሸት ከት አመጣሽው እኔ ሳውቅሽ እንዲህ አልነበርሽም

  • @AwelSeid-ek5oz
    @AwelSeid-ek5oz Před 3 měsíci +3

    አሁንም ወደ ትልቁ አጋንንት ነው የተጠጋሽው። በደንብ አስቢ መጨረሻሽ መጥፎ ነው። ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሽ!!!

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 3 měsíci +1

      ከዚሁ ከአጋንንት አምላኪው እምነት እኮ ነው ያወጣት አላወቅሸም ኦርቶዶክስ ነበረች እኮ አሁን ነገርኩሸ ሰማሸ ገለቴ ጌታ ይርዳሸ አንቺንም አሁን እሷ ሰትመሰክር እየኮረኮረሸ መሰለኝ መንፈሱ በኢየሱስ ስም ጮኸ ይውጣ ተናወጣ አይደል

    • @user-is5np9bi7h
      @user-is5np9bi7h Před 2 měsíci

      የተሰቀለው ኦርቶዶክስ የሚባል አምላክ አ ለ እንዴ

    • @hanahana4519
      @hanahana4519 Před 2 měsíci

      ኦርቶዶክስ ስም ነው !!!!

  • @foziaali5489
    @foziaali5489 Před 2 měsíci +1

    Folse story, i didn't see any truth.

  • @TarikuHabib-tc7ss
    @TarikuHabib-tc7ss Před 2 měsíci

    ፀጋነሽ፣በሕልምሽ፣ስታዪ፣የነበረው፣እኔን፣ነውለምን፣መሰለሽ፣ሥለምወድሽ፣ለትዳር፣እፈልግሻለሁ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 2 měsíci

    At list ye dubayi zendo genzebe yestachewali ,yeblaxegachewal wichi blechilich westi geni mekaberi 😎😎ye ne Eriteria Ye ne Ethiopia,Africa yenegese zendo😂😂hemm,guskuluna,bekume mote ,bemenfese mote,deme mafese 💀💀💀systela

  • @AsneBehailu
    @AsneBehailu Před 2 měsíci

    መርጥ ዬArt ሰዉ እናንተ ዬአዉሬዉ ግልገሎች እንዳዉ መቼ ዪሆን ዪሄን ከተርተርተ ወሬአችሁን ተታችዉና ከዳቢሎስ አገልጋዪንተ ዬመትዎጥት አንቺ እራሱ ዘንዶ ነገርነሸ እመድራዊ ሰዉ ብቻ ነዉ ሰለ ሃብት ህልም ዬሚዬዉ አሁን ይሄን በቲቪ ሰሪዉ ዘንዶ ነዉ ሰለ ዘንዶ ዬሚይዉ ዘንዶ

  • @MelakuMcjd
    @MelakuMcjd Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛው ምንም አትጠይቃትም እንዴ ዝም ብላ ትለፈልጋለች ይቺ ሰይጣኖች ውሽማዎቿ ናቸው

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v Před 2 měsíci

    ተረት ተረት የላም በረት😂