ሰውነታቸው ትል ብቻ ነው/ድግምት አሰሩብኝ
Vložit
- čas přidán 6. 09. 2024
- #Lubaba Seid
#Antsokiya #Movememt #ታቦት #Pastor #Daniel Walelign
#Acts1120
ክፍል ኣንድ
• እግር የለኝም ነበር /ሰውነቴ ትል ...
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 686 419
+251 911 691 984
+251 911 883 832
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
አቤት እየሱስ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤት ጌታዬ ዳዲ እወድሃለሁ።
ታስቀኛለሽ ከጌታ ጋ ያለሽ መጠጋጋት ጌታ ሆይ እኔንም እንድጠጋህ እርዳኝ በእየሱስ ስም እጸልያለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጌታ ሆይይይይይ እንዳትሰራብን አደግንብህ ከቅኖች ጋር ቅን ሆነህ የምትገኝ አምላክ ነህ እህቴ አይወሰድብሽ ተባረኪ
❤❤❤❤❤
የኤልያስ አምላክ ዛሬም ሕያው ነው።የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን።
እኛ እምናመልከው አምላክ ይህ ነው። በፍጹም የአባትነት ፍቅር የቀረበን።
ለእዚህ ምስክርነት ቃል የለኝም ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
እየሱስ ጌታ ነው!!ክብር ለጌታ ይሁን!!❤
ይሄንን ተኣምር ኣይቶ ንስሃ የማይገባ መቸም የሌባው ወገን ነው
ካልበራላቸዉ ችግር ነዉ
አቤት በየዋህነት ውስጥ ጌታ እንዴት እንደሚሰራ በኢየሱስ ስም የሚገርም ምስክርነት 13:12
ጌታ ሆይ አንተ እጅን በአፍ ታስጭናለህ ❤
እህቴ የዋህነትሽ ትህትናሽ ጌታን አባት አድርገሽ የተቀበልሽበት አቀባበልና የመታዘዝሽ ጥግ እጅ በአፍ ይስጭናል በክርስቶስ ፍቅር በሆነ ቅናት ቀናሁብሽ በዝህ ሁሉ ውስጥ የስማነውን ድንቅና ታምራት ጌታ ክብሩን ይውስድ🙏🙏🙏ሉባባ በጌታ ፍቅር ጡቴን ስላመመኝ ስሜን እየጠራሽ ፀልይልኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ይብዛልሽስ 🙏🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን ሉአላዊ አምላክ ነህ ለሚሰሙህ የምትናገር ለሚያምኑህ የምትረዳ ድንቅ አምላክ ስምህ ይባረክ
የምናመልከዉ እየሱስ እንዴት ደድንቅ ነዉ እኔ ባንቺ ከእግዚያብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት ያሥቀናል ይሔንንመንፈሥ ጠብቂዉ ከአንቺ አይወሰድብሽ❤❤🎉🎉
አሜን አሜን
ጌታ እየሱስ ይባረክሸ
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይችላል የኛ እየሱስ
ዳዲዬ ስትል እንዴት ደስ ትላለች
Amazing Thanks to God
ይሄ ማለት ሃዋርያት ስራ ላይ ያነበብነውን እኮ ነው በዚች እህት የምንሰማው።ወይ መታደል።
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክ!!!
እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤️
በየሱስ ስም ጌታ ከየዋሐን ጋር ነው የእምነት ሞኝነት አባ ወደኔም ና❤❤❤
ታድላ በጌታ እንዳንቺ ትንሽ እምነት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው በእውነት ባንቺ ውስጥ ጌታን አየው
❤❤ ዋው የልጅትዋ የዋህነት በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር እየተጠቀመባት ነው
በሕይወቴ የዝችን ሴት ልምምድ አውቀዋለሁ ጌታ ልክ ነው ክርስትና በሞኝነት ነው እሚኖረው
ዉዱ አባቴ አመሰግንካለሁ❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነዉ!!! ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደ!
የሚገርም ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ቸርነት የእየሱስ ፍቅር የማዳን ሀይሉ ተባረኪ እየሱስ ተባረክ 🙏🏾
ለእግዚአብሄር የሚሳነው ምንምን ነገር የለም!
0
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያድርጋል 🙏🙏🙏
Dadiyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርም ይመስገን
ኡፍ የኔ የአባት ኢየሱስዬ የኔ ውድ ለዘላለም ስምህ ይባረክ
ነብይ ናት ጌታ ይህን ፅጋ የተስጣት መታደል
ይሄ ምስክርነት ሌሎች ጋ እንዲደርስ ይደረግ
It is amazing testimony within the Grace and Mercy of God.
Amen, Jesus is Lord , God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የኔ ውብ ታድለሽ.ጌታ መልካም አባት ነው
ኦኦኦ እየሱስ😭🤯😱
እሱን በማመንሽ ከሁሉ የሚበልጠው የዘላለም ሂወት አግኝተሻል ተባረኪ
እጂ ባፍ የሚያሰጭን የጌታ ስራ
ሃሌሉያያያያ ❤❤❤❤❤
Wey Geta Eyesus tmesgen temsegen endet aynet merdat new tadelesh Daddya,......... ow my God Aywesedibsh zemenishn Hulu Abatishin Eysusen setsemi setitazezhi Nuri
እልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤ለዘላለመ
www amazing testimony. God bless you, keep it
አቤት የኔ ጌታ ድንቅ ነው 😢
ጌታ ምን ይሳነዋል
Amen Amen Amen Geta eysus yibarkishi tabarki kibir lgeta yuni
አቤት ይሄ ጌታ ከአምሮ በላይ ነው ስራው እኮ ጌታ ሆይ ከቃላት በላይ ነው ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው ተባረኪ እህቴ እድለኛ ነሽ
Hallelujah praise God ! ❤❤❤❤❤❤
Amen glory to Jesus ❤🎉❤
Thank you jesus my father lord 😭💕
Proof god will see good heart
Wow, yemigerm miskirnet new tebarki Ehete.
God bless you lubaba sister.
እየሱስ ክርስቶስ ያድናል በዚህ እንዳለ ማለት ቤትኛውም ቦታ ላይ አለ አሜን❤❤❤❤😂😂😂😂
Oooh Eyesus Mn Ayinet Amelak Nh Yene Wud
dadiye yiene Geta enamesegnhalen❤❤❤❤
Kbr lenazretu leyesus yhun betam yemigerm mskrnet new
ጌታ ይችላል
ዋው ዳድዬ ኡፈይ!!!!
ዋው ጌታ ይባረክ ላገኛት እፈልጋለሁ ወይ ስልኮን ስጡኝ
😭😭😭💕thank you jesus
Geta yebarksh,yetadłesh nesh
ስትናገር ያላት እምነት ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም
Daddye ❤ wow Jesus is Lord ! You are so blessed
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው
Geta segwene yabzalese eysuse konjo
✝️🙏✝️
Betam leb new yetnekaw bezich lij tarik
ጌታ ይባረክ
Amen..gata..eyesus...semih..beruk..yihun..asdenekegni♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Amen
Getan bemognet new migegnew. Besew amero e tetebebnibet ekonew endi yaltetgan.
Abaye ebakih bemognet endamnku bezaw asketlegn endaladgbih erdagn!!!
የሉባባን ስልክ ስጡኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wowww praise ich Lord
Ine Krstos Amagnine gin imnet Yegodelegni Neberku Kanchi Moderne Gin Imnete Viëtnam Tebark Silachi Ye Egzabher Liji Eyesus Yibarek🎉❤
ዳዲዬ ዳዲዬ ዳዲዬ በመንፈስ የሆነ ጥሪ።
Yeelyas amelak
Thank You Jesus for this great testimony. Be Blessed!!
Thanks for listening
❤❤❤❤❤❤
Abet metadel uuuuuffff geta woy enenim erdagni
Eyesus denk nawe
Abet E/R denk nawe
ዳዲዬ እፈልግሀለሁ እባክህ
ታድለሽ የምር
ይሄ የዋህነትሽ አይወሰድብሽ
😂😂😂😂😂እኔ አልስቅም ግን ለኔም ጤፍ ቢሰጠኝ ደስታውን አልችለውም
Menfesawi neger lesegawiyan moghenete newe yeha hulu yeresu yehonewen lamene kelale newe. Lanchime yedereselesh.
የሱስ እንካን ጤፍ በጌታ የሱስ ካመን የዘልአለም ህይወት ይሰጣሀል
ብሩም ወርቁም የሱ ነው የዘላለም ህይወት ከሁሉም ይበልጣል አይን ጥርስ እስትንፋስ የትኛው ይበልጣል የተሰጠን ይበልጣል ጤፍማ ማንም አለው
"ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን?"የማቴዎስ ወንጌል 6፡25