#Zemarit
Vložit
- čas přidán 23. 12. 2022
- ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ#እኔ ማነኝ አዲስ መዝሙር በ ፃድቃኔ ሚዲያ የቀረበ
#ኦርቶዶክስ መዝሙር #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር #new ortodox mezmur #ፃድቃኔ ሚዲያ
እነሆ ግጥሙ
ከኋላዬ እየፈሰሰ የበዛው ኃጢአቴ፥
ተሸክሜው እየዞርኩኝ ደካማውን ማንነቴ፥
በፍርድ ወንበር ተቀምጬ በደለኞችን ልዳኝ፥
በአንተ ቦታ ራሴን ልሾም ከቶ እኔ ማነኝ?
ምሰሶውን ሳላወጣ የተተከለውን በዓይኔ፥
የሌላውን ጉድፍ ለማይ ግብዝ ለሆንኩኝ ለእኔ፥
ኃጢአቴን እንዳይበት ጌታ ዓይኔን አብራልኝ፥
ልፍረድ በራሴ ላይ አንተ ሳትፈርድብኝ።
ያደረግኩትን ሳስበው የሠራሁትን ኃጢአት፥
ሳይገባኝ ፊትህ መቆም ሳይኖረኝ አንዳች በጎነት፥
ብታቆመኝ በመቅደስህ ሸፍነኸው ገመናዬን፥
ጣቴን ቀሰርኩ በሌላው ላይ ረሳሁ ማንነቴን።
ቀላሉን ሸክም ትቼ ድካሜን መመርመሩን
ከባዱን ለተሸከምኩ ስለ ሰው መናገሩን፥
ምን ያገኘኝ ይሁን እኔን ወየው ወየው ለእኔ፥
ለመዳን ሳልተጋ ለባከነው ዘመኔ።
ሌላ አይደለም እኔ እኮ ነኝ አብዝቼ የበደልኩህ፥
በማስመሰል ሕይወት ኖሬ አንተን ያሳዘንኩህ፥
መመለሴን እየጠበቅክ የታገስከኝ ቸር ነህና፥
ለንስሐ ምትመራኝ ስጠኝ ትሕትና። - Hudba
Please yhe mezmur viral mewtat albet bezu sew yemarebtal share enarg please 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 zemare melaktn yasemaln ehtachin
አቤቱ ጌታየ ሆይ የራሴን ሀጢያት ከራሴ ፀጉር በላይ ሆኑ ሳለ የሰው ሀጢያት እንዳላይ እኔ ሀጢያተኛ ታናሽ የሆንኩ ልጅህን አንተ ጠብቀኝ 😭😭🙏🙏 እራሴን ዘወር ብየ ያየሁበት ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በደጁ ያፅናሽ እህቴ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ✝️👏👏
በእውነት፣አጥንት፣የሚያለመልም፣መዝሙርነው፣ዘማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን፨
ከኋላዬ እየፈሰሰ የበዛው ኃጢአቴ፥
ተሸክሜው እየዞርኩኝ ደካማውን ማንነቴ፥
በፍርድ ወንበር ተቀምጬ በደለኞችን ልዳኝ፥
በአንተ ቦታ ራሴን ልሾም ከቶ እኔ ማነኝ?
ምሰሶውን ሳላወጣ የተተከለውን በዓይኔ፥
የሌላውን ጉድፍ ለማይ ግብዝ ለሆንኩኝ ለእኔ፥
ኃጢአቴን እንዳይበት ጌታ ዓይኔን አብራልኝ፥
ልፍረድ በራሴ ላይ አንተ ሳትፈርድብኝ።
ያደረግኩትን ሳስበው የሠራሁትን ኃጢአት፥
ሳይገባኝ ፊትህ መቆም ሳይኖረኝ አንዳች በጎነት፥
ብታቆመኝ በመቅደስህ ሸፍነኸው ገመናዬን፥
ጣቴን ቀሰርኩ በሌላው ላይ ረሳሁ ማንነቴን።
ቀላሉን ሸክም ትቼ ድካሜን መመርመሩን
ከባዱን ለተሸከምኩ ስለ ሰው መናገሩን፥
ምን ያገኘኝ ይሁን እኔን ወየው ወየው ለእኔ፥
ለመዳን ሳልተጋ ለባከነው ዘመኔ።
ሌላ አይደለም እኔ እኮ ነኝ አብዝቼ የበደልኩህ፥
በማስመሰል ሕይወት ኖሬ አንተን ያሳዘንኩህ፥
መመለሴን እየጠበቅክ የታገስከኝ ቸር ነህና፥
ለንስሐ ምትመራኝ ስጠኝ ትሕትና።
ብሠማዉ ብሠማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር የኔን ማንነት የሚገልፅ አቤቱ ይቅርበለኝ 😢
እረ የተዋህዶ ልጅች የት ናችሁ ላይክ የለም 😭😭😭😭✝️💒ልብ የሜንካ መዝሙር 😭😭😭😘😘😘😘😘💒✝️🤲🥰😘💒
አቤቱ ሀጥያተኛ ነኝ ማረኝ ቃለ ሂወት ያሠማልን💚💛❤⛪🙏
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው !! እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስበን ልቦና ይስጠን እህታችን መዝሙር መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በዚህ ደረጃ የተጣራ ስራ 😦 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። የ Tiktok ልጆች Promote ቢያደርጉልሽ ደግሞ ይበልጥ እንዲዳረስ እኛም ሼር እናደርገዋለን ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ድንቅ ዝማሬ እጅግ ደስ ከሚል አስተማሪ የመዝሙ ቪዲዮጋር ፀጋውን ያብዛላችሁ
እኔ ማነኝ🥺😢😢🙏🏾🤲🏻
ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እህታችን ከቶ እኔ ማነኝ የምር ራሴን ነው ያይሁበት 😭
ለካ አታመንዝር ያለ አምላክ አትፍረድም ብሏል😢
ኣቤቱ ልቦና ስጠኝ😢😢
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ በልቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት ከቶ እኔ ማነኝ 😭
የአገልግሎት ዘመንሽን ያሪዝመው
በጣም ትልቅ ትልቅ ስራ ነዉ እህታለም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ድንቅ ዝማሬ
አስተማሪ፤መካሪና ገሰጭ መዝሙር ነው።እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል። የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ባንተ ቦታ እራሴን ልሾም ከቶ እኔ ማን ነኝ
ሁሉ ያማላ መዝሙር ደስ ይላል እኛንም ከፍርዲ ወንበር መቀመጥ ይጠብቀን
በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በኡነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ እማ የራሴ. ሀጢያት እንደ እንደ ተራራ የገዘፈ ሁኖ ሳለ በስው ለምፈርድ ለኔ ለቆሻሻይቱ ወዮልኝ😢😢
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እጅግ ግሩም ዝማሬ ነውእውነት ነው ከቶ እኔ ማነኝ
😢enie maneg betam teru astemari melkt new zemarie melakiten yasemalen ❤ 🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰምስልኝ እህቴ እራሴን ዞር ብዬ ሳስበው አቤቱ የሀጽያቴ ብዛት በምህረትህ እየኝ አባት ሆይ
በእውነት እራሴን ነው ያየሁበት 😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ
Ameen Ameen Ameen abatu geta hoyi barase yalewune atiti siche ye wodime iyekoteriku zemen indayilak yikir belegni masitewal adilegni😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
አስተማሪ የሆነ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት የሰማልን እህቴ 🥰🥰🥰
ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን ከቶ እኔ መነኝ የሱስክርስቶስ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢
በጣም ጉሩም አቀራረፅ ነው ላያት ይላል ከሌሎችሁ እኔ ወድጀዋለው እውነት ነው እኔ ማነኝ የራሴን ጉዱፍ ትቼ የሰውን ጉድፍ የማወጣው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
በእውነት አጥንትን የምያለመለም ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ስጠብቅ ነበር እስኪለቀቅ ራሴን እንዳይ በጣም ነው ያደረገኝ በርቺ እህታችን 🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ጤናዬ የ አገልግሎት ዘመንሽን ትባርከው እመብርሃን ወላዲተ ፀሀይ
ግሩም ዝማሬ
እኔ ማነኝ 🥺🥺🙏🏼 የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ስብከትም ፀሎትም ነው ልዩ ዝማሬ ይቀበልልሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🏼❤️❤️
ድንቅ ዝማሬ ክበሪልን እህታችን 😍
Mezimuru clipum arif new gin Ena manign arif hono litifatachin aliminiger alimigisetachin gidel eyikatitin new
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ጤና!!!🙏🙏🙏
በጣም ድንቅ ዝማሬ... በዚህ ልክ የመዝሙር ክሊፕ ዝግጅት እስካሁን አላየሁም በብዙ ተለፍቶበት እንደተሰራ ያሥታውቃል! በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ በሙሉ አደንቃለሁ አከብራለሁ። ያበርታችሁ!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ❤ይችን ጹሁፍ እምታነቡ 🙏በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ Subscribe. ኣድርጉች Tanks 🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ፍትህ ለአማራ
Amlake hoy maregn
Kalehiwotin yasemash ehite
ወይኔ ደስ ሲል🥹🥹
እኔ ማነኝ 😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Zamare.malkta.yasmaln.wada.zamarchin.babetu.yatsanashi❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢
ዝማሪ መላእክን ያሰማልን እህታችን ቁች አሁን ያልንበት ዘመን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን🥺❤️❤️❤️
እድሜ ልኬን በሰው ስፈርድ ለነምኖር ለኔ ነዋ መልእክቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አመሰግናለሁ እህት ክርስቶስ ይቅር ይበልኝ ::
😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ እህታችን ለኛም እኔ ማነኝ የምንልበትን አስተዋይ ልቦና እርሱን የምንፈራበትን ጥበብን ለንስሃ የሚያበቃንን ትሕትና ሁሉን ቻይ አምላክ እንደቸርነቱ ብዛት ያድለን አሜን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ስጠብቀው የነበረ ጥርት ያለ ዝማሬ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ😭😭👏❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን !
Bebetu yastenash yagelgelot zemensh yebarek
zemare melaekt yasemash ehte
Amen.amen.amen.❤🙏❤🙏❤🙏
በእውነት በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው በርቺ እህቴ
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህት ወድሞቼ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ኦ ጎይታ ይቅር በልኝ የራሴ ቆሻሻ እንዳውቅ ርዳኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
Be enetu ene manegn
እጅግ ድንቅ እና ድንቅ መዝሙር ! እባካቹ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር እናርገው !
በእኔ በኩል ተምሬበታለሁ ግጥሙን ብትጽፉጽ ደግሞ የተሻለ ነበር
ከኋላዬ እየፈሰሰ የበዛው ኃጢአቴ፥
ተሸክሜው እየዞርኩኝ ደካማውን ማንነቴ፥
በፍርድ ወንበር ተቀምጬ በደለኞችን ልዳኝ፥
በአንተ ቦታ ራሴን ልሾም ከቶ እኔ ማነኝ?
ምሰሶውን ሳላወጣ የተተከለውን በዓይኔ፥
የሌላውን ጉድፍ ለማይ ግብዝ ለሆንኩኝ ለእኔ፥
ኃጢአቴን እንዳይበት ጌታ ዓይኔን አብራልኝ፥
ልፍረድ በራሴ ላይ አንተ ሳትፈርድብኝ።
ያደረግኩትን ሳስበው የሠራሁትን ኃጢአት፥
ሳይገባኝ ፊትህ መቆም ሳይኖረኝ አንዳች በጎነት፥
ብታቆመኝ በመቅደስህ ሸፍነኸው ገመናዬን፥
ጣቴን ቀሰርኩ በሌላው ላይ ረሳሁ ማንነቴን።
ቀላሉን ሸክም ትቼ ድካሜን መመርመሩን
ከባዱን ለተሸከምኩ ስለ ሰው መናገሩን፥
ምን ያገኘኝ ይሁን እኔን ወየው ወየው ለእኔ፥
ለመዳን ሳልተጋ ለባከነው ዘመኔ።
ሌላ አይደለም እኔ እኮ ነኝ አብዝቼ የበደልኩህ፥
በማስመሰል ሕይወት ኖሬ አንተን ያሳዘንኩህ፥
መመለሴን እየጠበቅክ የታገስከኝ ቸር ነህና፥
ለንስሐ ምትመራኝ ስጠኝ ትሕትና።
🥰🥰🥰
😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን