እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
Vložit
- čas přidán 5. 07. 2021
- ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፈትፍተክ ነው ምታጎርሰን ፀጋውን ያብዛልክ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏
አሜን
አንተን፣የሰጠን፣አምላክ፣እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራች፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣ያገልግሎት፣ዘመንህን፣ሁሉይባርከው
ቃለህይወት ያሰማልን አንተ ቁመህ እያስተማርክ ደከመኝ ሳትል ቁጭ ብሎ ለሚማሩ ደከማቹሁ እንዴ እያልክ የምታስተምር እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እንደ አንተ አይነት ያብዛልን የማቱሱላ እድሜ ያድልልን ጌታ
መምህር መዳህኒአለም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።
መምህራችን መካሪያችን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ።
Qalhywtin yasemalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🙏🏽🙏🏽
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክክ 😇🙏ስለራሳችን ማወቅ ሂወትን ለመረዳት እና ዋጋ ለራሳችን በመስጠት ለምን እዚ እለም ላይ እግዚአብሔር እንድንኖር እድል እንደሰጠን በማወቅ ወደፊታችንን ማሳመር ከኛ እልፈን ለሌሎች መፍትሄ እንድንሆን ያደርገናል😇 ለሁላችንም እይናችንን ከሰው ላይ እንስተን በ እግዚአብሔር ላይ እንድናደርግ ይርዳን እራሳችንንም የምናይበትን እይነ ልቦና ይስጠን🙏❤️😇
Amen
እውነት ነው
Amen tebareki
Lk new Yene konjo egzybher ybarksh
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር አብዝቶ ያድልልን🙏
Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn ❤️🙏⛪️✝️😘
Amen amen amen kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenehn yarzemew tsegaw yabzaleh enku memehrachin
መምህሬ አንተ እኮ ተሰጦህ ልዩ ነው እኛም ተምርን ለመለወጥ እግዚአቤሔር አምላክ ይርዳን
Amen amen amen kal hiwot yasmln
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን:: ሰው እኔ ማነኝ ብሎ ማወቅ ያለበት ነገሮች ዛሬ ከተማርናቸው ዋና ዋና ነጥቦች
1እግዚአብሔርን ማወቅ
2 ክብሩን ማወቅ
3 ድክመቱን ማወቅ
4 እራስን መመልከት እና ከሚሰደበው ስድብ መማር
Kele hiwote yesemelen
AMEN AMEN AMEN kale hiyoti yasemalin
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ::
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
Kale hiywetin yasemalin memihir
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
Kale heiwat yesmalna Mamhre
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️
Kalehiwet yaseman Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Kale Hewet yasemalin edemena tena yestilen tsgawn yabzalh
ልክ ብለካል መምህር ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ! እራስን ፈልጓ እንደማግኘት ትልቅነት የለም ።
ቃለሕይወትን ያሰማልን
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
ቃለ ህይወትን ያስማልን
ፀጋውን ያብዛልህ
Kal hiwet yesmalen memhirashin .
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ
ameen kalehywetin yasemalen
memehrachin
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር ዘመንህ ይባረክ ✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝
Thanks bach. Herds zzzzerrw😊 k
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር። 🥰🤗🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫
እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: እግዚአብሔር አምላክ እራሳችንን እንድናውቅ ይርዳን::
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
እንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። ዛሬ መልካም ለማድረግ የተዘጋጃቹ ሀሴት ቲዩብ 👈የምትለዋን ተጭነው ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤
አሜን አሜን አሜን ✝️በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️✝️
መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልል
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤👏❤👏❤👏
ለመምህራቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት የሰማልን መምህራችን👌❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያልብስህ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር
AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASEMALN
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋው ይብዛልህ እናም ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ፣ህይወት፣ያሰማል፣ደስ፣ሚል፣ትምህርት፣ነው፣መምራችን፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልን።
መምህር ፀጋህን ያብዛው🙏🏽
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚኣብሔር ኣምላካችን የሰማነው ብውልባችን ያሳድርልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !ልብን የሚያረሰርስ ስብከት ነው። እግዚአብሔር እራሳችንን እንድናይ ይርዳን አሜን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ሰምተን ሰው እንሁን አሁን ሰው ሁሉ ጠፍተናል የራሳችንን ትልቁን ጥፋት ቁጭ አድርገን የሰው ነጥብ የሚያክል ጥፋት ነው የምናጋንነው ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በላይ እግዚያብሔር በጣም ያዝንብናል አልሰማንም አንዳንል መምህራችን ፈፈትፍቶ አጉርሶናል በምሳሌ አድርጎ እንዳይሰለቸን በሚገባ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Eukan Dan mata memeher Amen Amen kale hiwote yasamalen memerhachin
Amen kale heywte yasmalen memiher
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 👏
ቃልህወት የሠማልን
እግዛብሔር በፀጋዉ ያድልህ
እዃን ደና መጡ መምህራችንንንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን🙏❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤
አሜን!
የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን!
ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህርችን እግዚአብሔርን አምላክእድሜ እና ጤና ይስጥህ አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ትክክክል መጀመረያ እራሳችን በተመለክትን እግዚአብሔር ይረዳን😍❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen qalehiwetin yasemaleni Girum timihireti new Egziyabher 🙏 ysixilen
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን 🌻💚💛❤🌻
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #እኔ_ማን_ነኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይሕይወት ያሰማልን በመምራችንላይ አድሮ የሜያስተምረንልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኮንደሕና መጣኽ ውድ መምራችን ፀጋውን ያብዞልን እድሜ ጤና ይስጥልን
Amen Amem Amen🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
መምህሬ የሕይወት ቃል ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰማለን በትግበር ልንኖርዉ እግዚኣብሔር ይደግፈን ፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
kale hiwot yasemalin regim edmena tena yisitilin
Amen 🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
Amen Amen Amen Enkwan abrwo adresen Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen mehera
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሳምንት ሰው ይበለን
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ የቅዱሳንን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራቺን ለኛ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለመምህራቺን ተናጋሪ አንደበት
ቃለሂወት ያሰመሰልን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቤሀር በእድሜ በጤና ይጦብቆት
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን፡፡