የግብፁ “አስዋን” እና የኛ ህዳሴ! አስደናቂ መረጃ! | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የግብፁ “አስዋን” እና የኛ ህዳሴ! አስደናቂ መረጃ! | Ethiopia

Komentáře • 52

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před 4 lety +8

    ዘመናትን ሲጠቀሙ አገራቸዉን አልፈዉ ሌላዉን ሢመግቡ ትንሽ ቅር አይላቸዉም እኛ ደሀ አገር ነዉ ያለን ግድባችን ዉሀችን የኛ ነዉ በአባይ አትምጡብን ተራዉ የኛ ነዉ መጠቀም አለብን

  • @bezaaddis9655
    @bezaaddis9655 Před 4 lety +1

    እኔ የምለው እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው ለማንኛውም እግዚአብሄር መንገድ አለው ሰው የራሱ ያልሆነውን በግድ የበለጠ ይገባናል ማለት ስህተት እንደሆነ ነው የማየው

  • @raheltsegayeabebe1880
    @raheltsegayeabebe1880 Před 3 lety

    Congraltulations To Filling The Our Dam Or Grand Ethiopian Renaissance Dam Also I Want To Say Thanks To Assist The Ethiopia Minster And Ethiopia People By Possations
    Bravo Abiye And Russia;Chaina Lovely Brather ERTIRIA U Make Hiro To ETHIOPIA Witten By Tsegaye

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 Před 4 lety +1

    Fantastic scientific analysis! That was what I was looking for.

  • @enough1754
    @enough1754 Před 4 lety

    አቦ የዘውትር ምርጫየ
    Feta Daily ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አቀራረብህ ትረካህ በጣም ይመስጣል በርታ።

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ጥሩ አድርገህ ነው ያቀረብከው

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w Před 4 lety

    አላህ ሀገሬን ይጠብቃት

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m Před 4 lety +6

    it's my dam

  • @samiradaoudshifa9928
    @samiradaoudshifa9928 Před 4 lety +6

    እኔ እደመሠለይ ያባይ ውኃ ብቻ አይደለም አፈሩን ነው የሚፈልጉት ውኃ ክኆነ ክአባይ የበልጠ ላክ ቨክቶርያ አላቸው ውኃ ብቻ አሽዋ ላይ ምግብ አስጥም አሑን ለራሷ አልፋ ለሌላ አረብ አገሮች ለማብላት ነው ግን እኛ ማለት ኢትዮጵያውያን በራኅብ እያለቅን በገዛ ውኃችን ማንም ሊደራድር አይገባውም ኢትዮጵያ እና ሕዚቧ እግዚአብሔር ይጠብቅ

    • @mesrert123
      @mesrert123 Před 4 lety

      ትክክል ደም ያፈላል

    • @babayenkonjoloveyou5596
      @babayenkonjoloveyou5596 Před 4 lety

      በትክክል እነሱ ስግብግብ ናቸው እኮ ብቻ ሀገራችን ሰላም ፍቅር መገኝት ሁሉም መሸነፍ የሰጠን

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 Před 4 lety

    እካን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤👍

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +6

    Egypt she has to paying us. No more free water. This is my Dam I am not listing no one. I am done.

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 Před 4 lety

    ግድቡ ለኛ ኢትዬፒየዊያን የወደፊት ተስፈችን ስለሆነ እና በሀገራችን ሰርተን ምንቀየርበት የሰው ሀገር ማንምኝበት ስለሆን እደ አይን ብሌናችን ልንጠብቀው ከለን ገዘብ ላይ ግድቡን እከመጨረሸው ድረስ 8100 በመላክ የበኩላችንን ድጋፍ ማድረግ ግዴታችን ነው።

  • @anissanuri58
    @anissanuri58 Před 4 lety

    Allah Kegenga Eyhune

  • @bakibaki9521
    @bakibaki9521 Před 4 lety +2

    It's my dam

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +18

    አንለቅም በጭራሽ ምን ያመጣሉ ውሀው የራሳችን ንብረት ነው

  • @mekkakassa1718
    @mekkakassa1718 Před 4 lety

    Wishetam yetakaleh

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k Před 4 lety +2

    ግብጽ ግን ምን ማለቷ ነው አባይ የኢትዮጵያ አይደል እንዴ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 4 lety +2

    አስፈላጊ ከሆነ የተቀነሱት ሶስቱ ቆይተውም ቢሆን ወደስራ ሊገቡ የሚችሉበት ስሌት ያለ ይመስለኛል::

  • @habboy5208
    @habboy5208 Před 4 lety

    it is my dam

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 4 lety +1

    በውነቱ የአማራ ህዝብና መሪዎች የአይምሮ ዘገምተኞች ነን imfእና አመሪካ ለአባይ ግንባታ ብላችሁ ለኢትዮጵያ እርዳታም ሆነ ብድር እንዳትሰጡ እያልን እኛው ነበርን ለአባይ ግድብ እርዳታ ለመጠየቅልእካን ሲመጡ በየደረሱበት ቦታ ሁሉ እንደውሻ እየጮህን አናሰራ ስላልናቸው ነው አሁን ከዚህሁሉ አጣብቂኝ የገባነው እንጂ እስካሁን ግድቡ አልቆ ስራውን በጀመረ ነበር

    • @diehardfanofleo6125
      @diehardfanofleo6125 Před 4 lety +1

      ሰዉየ የተሰበሰበዉ ብር እኮ አይደለም አንድ አባይ ቀርቶ ሁለት አባይ ይገነባ ነበር እድሜ ለአመራሮቿ እንጅ ።ስንቱን ድሃ ነዉ በግድ ሲያስለፍሉ የነበረዉ ከ5ተኛ ክፍል ጀምረዉ እስከ ላይ ያልሰበሰቡት የብር አይነት የለም ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ ለአባይ ብለዉ ለራሳቸዉ ሆድና ቤት ገነቡነት ሌላዉ ቀርቶ ከመንግስት ሰራተኞች የተወሰደዉ ብር እንኳን ብቻዉን ይገነባዉ ነበር።ዝምብለህ አንድ ክልል ለመዉቀስና ለመተቸት ትንሽ አይከብድህም ወይስ በስተጀርባ ያለዉን እዉነትስ ለምን ረሳኸዉ !

  • @addismolla5930
    @addismolla5930 Před 4 lety

    Ethiopia should not negotiate on the release of water. We can release the water based on our need.

  • @antenehhailubekele3478

    በቅድሚያ ልበ ቅኖችን ሁሉ ከልብ! ከልብ!! ከልብ!!! አመሠግናለሁ፡፡
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ማለት እውነቱም፣ እውቀቱም፣ እምነቱም፣ ድፍረቱም፣ ትዕግስቱም፣ ብልሀቱም፣ አስተዋይነቱም፣አርቆ አሳቢነቱም፣ ሀብቱም ፣ውበቱም፣ዓለም አቀፍ ተወዳጂነቱም ያለው እንደው በጥቅሉ በሁለንተናው ይህ ጎደለህ የማይሉት ቀጭን ጌታ ነው፡፡ በነገር ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አብሮት አለ፡፡የአብይን አስተዳደር መገዳደር ሠልፉ ከልዑል አግዚአብሔር ጋር ነው የሚሆነው፡፡
    ኢትዮጵያ የፈርኦናውያንንም ሆነ የምዕራባውያን(የጎግናማጎግን) ሴራ፣ ጉራ እና ድንፋታ በልዑል እግዚአብሔር ኃይል ቀይ ባህር ውስጥ መጣልና ማስጠም የሚችሉ የሙሴን በትር ይዘው ህዝቦችዋን የሚመሩ የእምነት ሐዋርያት የሞሉባት ቅድስት ሀገር ናት፡፡
    የግብጽ (የአረቦች) ድንፋታ የሽሮ ድንፋታ መሆኑን አስረግጬ እረጋግጥልችኋለው፡፡
    ዘረ ትግሬ ሁላ ከአያት ቅድመ አያቱ የሀገር ጠላትን አስርጎ በማስገባት የሚታወቅ ብሔረ ባንዳ
    ነው፡፡ዛሬም ቢሆን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የሚመሳጠር ተውሳክ ህዝብ መሆኑን መዘንጋት የለብንም፡፡ኦነጋውያንም የአረቦች ቂጥ አጣቢ ተላላኪዎች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ሁላ ንቃ፣ንቃ፣ንቃ፡፡
    በእርግጥ እከካም ድሀ ሆነን የቀረነው በውስጥ ጉዳያችን ከመከፋፋታችን የተነሳ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ አንደውም አንዳንዴ ‹‹ እንደ ሐበሻ ያለ አርጉም ህዝብ በዓለም ላይ ተፈጥሮ ይኖር ይሆንን ??? ›› ብሎ የሚያስጠይቀን ክፋት አለብን፡፡
    የቁርጥ ቀን ጀግኖችም አሉን ፡፡አይዞን ተባብረን በወኔ እንነሳ እንራመድ እምነታችንን እናበርታ፡፡
    እኛ ኢትዮጵያኖች አድዋን እንደግመዋለን እንጂ ከቶውንም እንዲደበዝዝ አንፈቅድም !!!
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርካል፡፡
    ጎግና ማጎግን ከምድረ ገጽ በብርቱ ክንዱ ይደመስሳል፡፡

    • @user-cw4gt3rq9f
      @user-cw4gt3rq9f Před 4 lety

      ውድ "እየሱስ ያድናል"አሁን ያለንበት ወቅት ዘር እያጣቀስን የምንወጃጀልበት ሳይሆን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ብቻ የምንተናነፅበት፥የምንተሳሰርበት ወቅት ነው።ዘርና ብሔር ቆጠራ ለጥፋትና ለውድመት መነሻ እንደሚሆን አንዘንጋ።ፍቅር ያሸንፋል

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 Před 4 lety

    በህዳሴዉ ግድብ አንደራደርም ግብፀ መጥፍያሽ ደረሠ መሠል!!

  • @solomonulfata4261
    @solomonulfata4261 Před 4 lety

    Komaden amoru

  • @robsanhinewuurgaha4225

    Also, my dam what ever comes don't give free for anybody

  • @kidistabiy3258
    @kidistabiy3258 Před 4 lety +1

    ያላወኩትን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 Před 4 lety

    ይሄ ሁሉ አተተ እዳሴው እንዲ ለቀቅላት ነው ለግብፅ አንለቅም ብዙ መስጠት ተከፍሉ በታል

  • @use394
    @use394 Před 4 lety

    Gene beselam yalemenem firma endetejemerew mecherese weyane ke eritrea endeza hono 75 % sesera ahun yemen lememet new

  • @user-kp8fd7vq4u
    @user-kp8fd7vq4u Před 4 lety

    Egna jilochi nen ende yegeza habtachinn asalfen emnset muten new kumen

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem4310 Před 4 lety

    This is what being arrogant costs you now very body knows the price eprdf 1st paid to get it this far

  • @user-kp8fd7vq4u
    @user-kp8fd7vq4u Před 4 lety

    Wera bcha manafes mnm trgum yelewm yetegbar sew huno tarik mesrat enji endetelkasha sew wera melelalem yetm ayaders kntatm aytekm

  • @sollyprogrammer3750
    @sollyprogrammer3750 Před 4 lety

    lemindnew yihen yakil menegageriya mitadergut ahunis betam new yasitelagn. Ethiopia yane minm sayinorat taliyanin abara gibitsin mabarer endet yikebidatal? menegageriya atadirgut bezaa niqeneewu enitewewu esti. Minim Biyaworu megenbatu ayiqer neger

    • @marwamobile8644
      @marwamobile8644 Před 4 lety

      እነተ።የኢትዬጾያ።ጋዜጠኝች።ለምን።እደግብዒ።ጋዜጠኛች።አትሁኑም።በጣም።ደካሙች።ነናችሁ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 4 lety +1

    እደው ውላሂ እልህ አስይዛችሁን ውሀውን መገደብ እኮን ቢቅተን ቆፍርን ቢሆን ውፕደውስጥ እዲሰመጥ እናርገዋለን እጂ ወደግብፅ አይፍስም ሆሆሆሆሆ በሰው ገዘብ ድርቅ ሌባ በራሳችን ሀብት ሌባ ናት ግብፅ አንሰጠን የኛ ነው የኛ አንሰጥም

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před 4 lety +1

      hcg sv haha I like your idea lol
      I know ekofiralen enji ansetim

  • @use394
    @use394 Před 4 lety

    Egypt torenet west kegebach. Sament west economyachew yenawetal International hege balebet the supper power America enkuan yachen teneshua cuban alwererechem yehe ye kalat torenet enje betegbar costu adegegna new. America somalia west men endehonech aytenal yehe kezet new

  • @use394
    @use394 Před 4 lety

    Weha eyezore mekomeya yelelew alemakefe habte new seleze Egypt kemekegnet lela meyasasebat menem neger yelem. Ye egypt hezbe leyet meyaregew. Food shortage kegeba . Samet mekoyet aychelum ye ethiopia hezbe zemenatun anjetun begemed asero yenore hezb new. Tenesh dabo setefa hager eko new meyanawetute torenet west kegebu. Ya hager Hezbu merewochu laye torenet yekeftal. Ayargewena .

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 Před 4 lety

    ግብፅ ግን ኢትዮን በቀኝ ግዘት ለመግዘት ነው ሀሳቧ አድነቱን ለምን እደዘ ብላ አታውጅም አሁንማ እሱ ነው የቀራት

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 Před 4 lety +3

    አንተ ሰውዬ ግን መማን ነው ወግ ነህ ምታወራው ለአገርህ ወይስ ጉቦተሰቶህ ነው

  • @rosaleonardi8777
    @rosaleonardi8777 Před 4 lety

    ,mka
    Q

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu375 Před 4 lety

    Ethiopia poor country

  • @uaekiller5244
    @uaekiller5244 Před 4 lety

    አሳፍሪ ናቸው