የታላቁ ህዳሴ ግድብ እውነታዎች|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 23

  • @randivioladatsunrandiviola2859

    አምላክ ሆይ ይህንን ቀን ስለአሳየከኝ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር ስለአለህ ክብር እሰጥሃለሁ ።🙏🙏🙏

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala4579 Před 2 lety +6

    የደስታ እንባ 😭😭ነው አባይ ለሀገሬ
    ማዋረዱን ማጎሳቆሉን ትቶ ለእናት ሀገሩ ክብር እና መከታ ሊሆን ነው 💚💛❤️ 🙏

  • @daved5683
    @daved5683 Před 2 lety +2

    God bless Ethiopia!

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před 2 lety +2

    Thank you GOD for the HOPE we have on GERD! Please Bless it for all ETHIOPIANS and ERITREANS and all our Neighbors who need it. AMEN!

  • @jessus2607
    @jessus2607 Před 2 lety +2

    Woww ክብር ለኢየሱስ ይሁንንም
    አሜንንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ይበርክህ

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 Před 2 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም እግዝአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ
    ትንሳኤዋን ያሳየን

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 2 lety

    ተመስገን ለዚህች ቀን ለበቃን እግዚአብሔር !!
    ክብር ምስጋና ይድረሰው ።
    ከምስጋና በቀር ለእግዚአብሔር ምን ይሰጠል ።
    እግዚአብሔር መልካም እራኛ እና መሪ ለሀገራችን ለኢትዮዽያ ሰጥቶናል ።
    ታዲያ ማቼ ይሆን ከተሰርንበት ጨለማ ወጥተን ለልጆቻችን አልፎ ተርፎ ለወጋኖቻችንና ለሀገራችን መልካም ሀሰብ እና በጎ ህልና የሚኖራን ???
    ፦ ታዲያ ማንናውስ ዝንታ ዓለም የሚኖር ማንም የለም ።
    ሁሉም ግዜያዊ ነዋሪ ነው በዚህች ምድር !!
    ስለዚህ ወደ ቃልባችን እንማለስ !!
    መልካም መልካሙን እናስብ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ።
    ይህችን የበሰለ የእንጀራ ማዕድ አስማስሎ እግዚአብሔር የሰጠንን ምድራችንን እንጠቀምበት ። የጠለቶቻችን ቆሻሸና ገደይ መንፈስ ይዘን ትዊልደችንን አናጥፋ !
    በንሰሀ እንማለስ !
    እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ።
    እስቲ ቆሚ ብላን እናስቢ ።
    ይብቃን ምስኪን ወጋኖቻችን ማራድ ፣ ማግደል ።
    ይማስለን ይሆናል እንጅ እንደዬ ስራዎቻችን ትውልድ ዋጋ ይከፍልበታል !!!!
    ቓንቓ መግበቢያ እንጅ ዕውቀት አይደለም ።
    ስለዚህ ከዚህ ከቓንቓ እና የዘር ፖለቲከ እንውጣ !!!
    የትም አያደርሰንም እንደ “ ካንሰር “ አሟምተው ልገሉን ጠለቶቻችን የዘረጉብን ወጥመድ መሆኑን ተራድተን በአስቻካይ እንለቃቅ ።
    አንድናት ኃይል ነው ፤ ከፍታ ነው ፤ የማንንም ማቃለጀ አንሆንም !!!
    እንንቃ ዋሳኟ ሰዓት አሁን ናት ።
    በጋራ በአንድናት እንቁም የድህናትን ባህር እንሻገር በጋራ ድሉ የእኛ የኢትዮዽያዊያን ይሆናል !!!
    አብራን አንድ ከሆን ።
    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለን ለዚህ ያበቃን አላህ አላሃምዱሊላ

  • @angawatakiltiwoubetu2692

    መታሰቢያ ደረጄ፣ ጌታን አመስግኚ ለዚህ እድል ስላበቃሽ።

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf7863 Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ !! የኢትዬኘያ እና ህዝቦቿ ትንሳኤ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ ።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +1

    ይሄ ሲሰማ ትልቅ ተስፋ ነው አልሀምዱሊላህ በቅርቡ የምነይ ያርገን ያረብ የኑሮ ሁኔታ ያሳስባል ኢትዮጵያ ተወዷል

  • @user-eb6yy8lf7l
    @user-eb6yy8lf7l Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልል 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅

  • @shambelbelayneh9951
    @shambelbelayneh9951 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ

  • @aishaabajebel3042
    @aishaabajebel3042 Před 2 lety

    Allhadulillah

  • @jrurur4435
    @jrurur4435 Před 2 lety +1

    አልሀምድልላp🤲🤲🤲

  • @abdumelis6029
    @abdumelis6029 Před 2 lety

    Alhamdulillah

  • @Bestyared
    @Bestyared Před 2 lety

    This is a very sad day for Egypt, Abdel Fattah Al-Sisi and TPLF

  • @tamrya9600
    @tamrya9600 Před 2 lety

    ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩት👍😭😭😭

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 Před 2 lety

    አይይይይይ አሁንጥቀልሉ ለኣረሙ ይሰጥይለም ይህባዳሰዉይ አማራዉለፈቱ በሰራዉ

  • @timenumber2
    @timenumber2 Před 2 lety

    ጌታቸው ረዳ: "ግድቡ ተሽጧል"
    😂🤣😂

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 2 lety

    13 × 375= ?

  • @theodroskassa5709
    @theodroskassa5709 Před 2 lety +1

    የመጀመሪያው ዕቅድ ለምን ተከለሰ ? የመጀመሪያው ዕቅድ 16 ዩኒት ሀውስ እንደነበረ ነው የማውቀው ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን 25 ዩኒት ሀውስ ማድረስ ነበረበት

  • @bedruhassencustomclearinga3469

    ማሻአላህ