ግብጽን ያስቆጣው ኢትዮጲያን ያስፈነደቀዉ የጀርመን የአስታራቂነት ምክረ ሀሳብ! | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 120

  • @astergirma9990
    @astergirma9990 Před 4 lety +32

    ምንም ካሳ ከግብጽ አንፈልግም ግብጽ መቼም ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ኖሯትም አያዉቅም ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ፣፣

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 4 lety +42

    አንድ ያልተረዳነው ነገር አለ! የግብፅ ስጋት እውነት ውሃው ይቆማል ወይም ይቀንሳል ሳይሆን የኢትዮጵያ ከድህነት ማምለጥ ነው። ለዘመናት የሰራላቸውና አሁንም የሚያምኑበት ኢትዮጵያን ጊዜ እየጠበቁ መጥለፍ ነወ። አሁንም 10 አመት የሚሉት በሻቢያ ለተጀመረውና በነጀዋር ለቀጠለው ኢትዮጰያን የማፍረስ ፕሮጀክት ጊዜ ለመስጠት ነው።.

    • @integrationtrainee6548
      @integrationtrainee6548 Před 4 lety

      Exactly. I am reading and listening to Arabs media, Ethiopian should not stop at all. We must be tough.

    • @user-sn9qk7ov5t
      @user-sn9qk7ov5t Před 4 lety +1

      Tkkkl

    • @gudutaye6337
      @gudutaye6337 Před 4 lety

      Eluka Fidel exactly we should not give them time to disturb Our county.

    • @mehamedabdu6426
      @mehamedabdu6426 Před 4 lety +1

      በትክክል እድገታችንን ማንም ሓገራት አይፈልግም አረቦች በተለይ ከሱዳን ውጭ ምክንያቱም ማንን ሰራተኛ ይቀጥራሉ እኛ ኩሩ ኢትዮጽያዊያንን ትልቅ ህዝቦችን ስለገዙን ደስታቸውን እዳንነፍጋቸው ጥቁር ሕዝብ ባሪያ ነው እሚሉትን አባባል እውን ለማድረግ ሁሌም ቢሆን እየተጉ ያሉ ሀገሮች በአሁኑ ድዳቸው ሊርር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ስለደረስን ስጋት ውስጥ ናቸው

  • @Menge29
    @Menge29 Před 4 lety +21

    በገዛ ዳቦየ....ሆነብኝ ነገሩ አሁንስ፡፡ በራሳችን ሃብታችን ማንም የውጭ አካል ሊያዝ አይገባውም ፡፡ አለበለዚያ ደግሞ ግብፅ ለኢትዮጵያ በፍትሃዊ የሃብት አጠቃቀም ግብር መክፈል አለባት፡፡ ግድቡ ግን አይቆምም፡፡ እንጨርሰዋለን

  • @digafechalito8693
    @digafechalito8693 Před 4 lety +5

    ገንዘብ ጊዜያዊ ችግርን እንጂ ዘላቂ የትውልድን ሰፊ ድህነት ልቀርፍ አይችልም ።

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i Před 4 lety +21

    ካሳ ምናምን እሚባል ነገር አንሰማም የአባይን ግድብ ግጥም አድርገን ዘግተን ከኛ የተረፈው ውሐ ይሄድላቸዋል ።

    • @user-sh9et7zr7i
      @user-sh9et7zr7i Před 4 lety +1

      @@lolleady2775 መሆን ያለበት እንደዚህ ነው ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ዋና ባለቤት ነች መጀመሪያ ግብፅ ይሄንን ማመን አለባት

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 Před 4 lety

      @@user-sh9et7zr7i thanks

    • @ghirmaihaile502
      @ghirmaihaile502 Před 4 lety

      Abay weha wede hulu ethiopia mazor alebet ye 🇪🇹 hizbi kengdih wedih ye metetat wehana le erisha yemihon weha ke abay metekem alebet weha yene now egzabiher yeseten setota now.......

    • @user-cu2ow5zy1s
      @user-cu2ow5zy1s Před 4 lety

      ክክክክትክክል

  • @aderajewadane42
    @aderajewadane42 Před 4 lety +1

    THANK YOU !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @teklehaimanothaile1423
    @teklehaimanothaile1423 Před 4 lety +3

    ካሳ ምናምን እሚባል ነገር አንሰማም የአባይን ግድብ ግጥም አድርገን ገድበን ሃይል ካመነጨ በሃላ ይሄድላታል።

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 Před 4 lety +7

    This is one of the many alternative of the solution, so we will find best solution from only Ethiopia.

    • @teklehaimanothaile1423
      @teklehaimanothaile1423 Před 4 lety +1

      I think your Idea is no any idea except win win solution based on the new international laws. Lets go,

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 4 lety +18

    ይሄ ምንም ኢትዮጵያን ኣያስደስትም ጀርመን ገደል ጊቢ

    • @user-mg2vq6jj4x
      @user-mg2vq6jj4x Před 4 lety

      sara saraa አይ አዝነው እንዳይመስልህህ ወደፌት ላለው ድርድር እንድመቻቸው ይሆናን

  • @teklehaimanothaile1423
    @teklehaimanothaile1423 Před 4 lety +7

    No, No, No, We don't want any compensation money to loss our Dam.

  • @grillfirehouse
    @grillfirehouse Před 4 lety +4

    ምንም የሚያስፈነድቅ አይደለም። እንደውም ያናዳል
    ጊዜያችሁን ለግብጽ ሽጡ እኮ ነው ያሉን 🤔🤔🤔😏😏🤨🤨🤨

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 4 lety +13

    ይከስክሳቸውና ካሳ ምናምን ኣይበሉ ካሳ ብላ የኛን ግድብ ኣስቁማ እስከ ልጅ ልጃችን የነሱን ምፅዋትና ልመና ስንጠብቅ እድንኖር እጅ እደነሱ እድንበለፅግ ኣይፈልጉም ኣውሮፕያኖች ሁሌም የበላይ ልመሆን ነው የሚሹት እንጅ ኣፍሪካ ድሀ ሀገራት በራሳቸው እድነሱና ራሳቸውንነድችሉ ኣይፈልጉም

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸው እኛ ሰላምን ነው የምንፈልገው

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 Před 4 lety

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን እምየ ኢትዬፕያን ፈጣሪ ከጠላቶቻ ይጠብቃት

  • @solomondemissie1225
    @solomondemissie1225 Před 4 lety +1

    ይሄ ሃሳብ ኢትዮጵያን የግብፅ የኢኮኖሚ ተገዥ የሚያደርግና በየጊዜው ግብፅ ከፈለች አልከፈለች እየተባለ እስር እስሯ እየተከተሉ ክፈይ በማለት ከሷ ጋር መነታረክን ያመጣል:: ከዚያም በላይ ኢትዮጵያ ይሄን ግድብ ትታ ኃይል የምታመንጭበትን ሌላ አማራጭ መፈለግ አለባት ማለት ነዉ አልፎ ተርፎም በየቀኑ እየተሸረሸረ የሚሄደው አፈሯ ለግብፅና ከግብፅ መሬት ተከራይተው ለሐገራቸው እህል እያመረቱ ለሚጠቀሙ አረብ ሐገራት መበልፀጊያ ይሆናል::ይሄንንም አስተውለው ነዉ እነ ሳውዲና ወዘተ ለግብፅ የተሰለፉት::ጀርመን ያቀረበቺው ሃሳብ በምንም አይነት ነገር ሊደገፍ አይችልም ከሚያመጣው ጥቅም የሚያስከትለው መዘዝ ይበልጣል:: እነሱ ምን ቸገራቸው ውሉ ከተፈረመ በኃላ ለሚመጣው ጭቅጭቅ አያገባንም ብለው ዞር ሊሉ ነዉ:: ኢትዮጵያ መብቷ ተጠብቆላት ግድቡን መጠቀም መቻል አለባት:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት::

  • @aronberhan1721
    @aronberhan1721 Před 4 lety +2

    ጥሩ ሃሳብ ነው ከውጊያ ምንም ትርፍ የለም

    • @integrationtrainee6548
      @integrationtrainee6548 Před 4 lety +1

      It never good idea.. Ethiopian should build the dam , and should change its direction to Ethiopian dry areas.

    • @gudutaye6337
      @gudutaye6337 Před 4 lety

      Wigia endemaytekim ledebretsion nigerew

  • @AMANbeshir-oz6dw
    @AMANbeshir-oz6dw Před 5 měsíci

    እኛ ኢትዮጵያ ውያን ከግብፅ ምንም ዓይነት ካሳ አንፈልግም ።እኛን እስረኛ የሚያደርግና ነፃነት የሚያሳጣን ነው ።እኛ የግብፅ ባርያ መሆን አንፈልግም።

  • @mohammedzidane7219
    @mohammedzidane7219 Před 4 lety +8

    ይሄ ሀሳብ ለኢትዮጽያ ምን ጥቅም አለው እንደኔ ምን አይጠቅመን ባይ ነኝ

    • @kiowpnikkaj2800
      @kiowpnikkaj2800 Před 4 lety

      እስከዛሬ፣በነፃ፣ሲጠቀሙ፣ኑርዋል፣ከአሁን፣በሁላ፣ግንምንም፣አይነትነገር፣ጥልቅ፣አይበሉ

    • @kiowpnikkaj2800
      @kiowpnikkaj2800 Před 4 lety

      ካሳ፣እሚባል፣ነገር፣አይሰራም፣እኛካሳ፣እንፍልግም፣የወደፍትንጥሪታችንነውእምንፍልግ

    • @kiowpnikkaj2800
      @kiowpnikkaj2800 Před 4 lety

      ግድቡ፣እንዳይቁርጥ፣፣ይቀጥላል

    • @kiowpnikkaj2800
      @kiowpnikkaj2800 Před 4 lety

      የተጀመረው፣ይጭርስ

    • @kiowpnikkaj2800
      @kiowpnikkaj2800 Před 4 lety

      ካሳ፣አንፍልግም፣እኛ፣እምንፍልግ፣ውሀውንነው

  • @hamuzy
    @hamuzy Před 4 lety +9

    የጀርመን ሀሳብ ከአሜሪካ ይበልጥ ሚዛናዊ ሀሳብ ይመስለኛል

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 Před 4 lety

    የጀርመኑ ሰነድ ጥሩ ነው ቢስ ሁለቱም ሀገሮች እዳይጎዱ ያስሳል

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 4 lety +5

    Exactly Egypt should pay for the water that belongs to the people Ethiopia.

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 4 lety +1

    German right now we appreciate you taking stand for Ethiopia fight and peace.

  • @user-vf1fy3hy1v
    @user-vf1fy3hy1v Před 4 lety

    ግብጰ ጦረታውጃለቺ እናተ ሥለሥምምነት ታወራላቺሁ ወይጉድ አገሬንአላህሠላሙንያውድላት ያረብ

  • @abhafiz5380
    @abhafiz5380 Před 4 lety

    ምንም ነገር ቢሆን ከግብጵ ምንም አይነት ካሳአያስፈልግም ለግብጵ ምንም አይነት ወሀ ማገኘት የለባትም

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Před 4 lety +6

    You guys send a message that is hurting Ethiopia. This proposal is exactly the same with Washington's direction by involning Treasury Secretary to test Eth with money which Ethiopian gov and people rejected because it hurts Ethiopias sovereignty. So this Germany proposal is the same and Eth should reject this as well. People be smart never give up your freedom for money. The egypts are so greedy they dont care Eth suffer forever by poverty they want to have it all at Eth sacrifies, that should stop right now!.....God bless Ethiopia!

    • @abatebaye1322
      @abatebaye1322 Před 4 lety

      Ba dollar lamakyr aydelemi majamria yetsarw

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 4 lety +7

    Ethiopians, do not be fooled by such proposal. Ethiopia should not entertain any proposal from European/ Germany as they are indirectly working & influenced by Egypt & USA. Ethiopia never sign any deal provided by USA, European or Middle East or Israel or Egypt!!! Ethiopia should push the frame work of Nile Basin Initiative by which only African countries to make sure Nile should be based on equitable, fair sharing, justice and sustainablity! Don't forget how Djibouti, Ertirea, Asseb Port, Badime...etc were robbed from Ethiopia with middle men from Western power&Arabs !!!! History should be learnt!!!

  • @fitsumasegidew8509
    @fitsumasegidew8509 Před 4 lety +4

    ሴራ አይገባህም እንዴ በደንብ አስበው የረቀቀ ሴራ አለው ሁሉንም ለምን ብለህ ጠይቅ እንካንም ተደራዳሪያችን አልሆንክ

  • @amilamia9570
    @amilamia9570 Před 4 lety +3

    የጀርመን ሃሳብ ፍትሃዊ ነው

  • @zaisalrogi6139
    @zaisalrogi6139 Před 4 lety

    ማሽአላህ. ደስ ይላል አገራችንን ከፍ ያድርግልን. እኛም. ሚሣይል እናመርታለን አባይ በሠላምይለቅልን እኛ እዳናድግ. ከአረቦች በላይ እዳንሆነው እሚለፉት ያረብ ጌታየ. ሀበሻን. እርዳት

  • @wegayehugatahun4258
    @wegayehugatahun4258 Před 4 lety

    ምንም ካሳ ምናምን ብሎ ነገር የለም ማንም አይደሰትም በዚህ ግድባችን አልቆ እንቡልፅግበት ተውን

  • @user-db5de8pp3o
    @user-db5de8pp3o Před 4 lety

    ለራሷ የምታመቻቸው ነገር ይኖራታን ወይም በገንዘብ ግድቡ እንዳይጨረሥ ወጤት አልባ እንዲሆንነው በሠውቦታ ለምን ችክይላሉ የሚደራደሩት ሁሉም ለራሣቸው ጥቅምብቻነው ከችግርነጻ ያርግልን ኢትዮጵያ

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 Před 4 lety

    በጊዜያዊ ገንዘብ ተደልሎ ለብዙ ትውልድ ነቀርሳ የሚሆን ውል ውስጥ መግባት በኋላ ትርፉ ፀፀት ነው፣ ምእራባውያን ወጥመድ ውስጥ ማስገባትን ያውቁበታል፣ ከዛም ለአለም አቀፍ ውል ተገዙ እያሉ ከገዛ ምድራችን በሚወጣው ውሀ መከራ ሊያሳዩን ነው፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @tesfayearsema7168
    @tesfayearsema7168 Před 4 lety

    እኛን ምን ያስፈነድቃል በጥራቃ። ለዘመናት የተጠቀመበትን አስቀድማ ትክፈል

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Před 4 lety

    Geramn👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @1melkt
    @1melkt Před 4 lety +3

    Nothing good comes out of Europe for Ethiopia especially out of Britain, Germany, France and Italy.

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před 9 dny

    ምንም ካሳ አንፈልግም

  • @madeenamadeena6785
    @madeenamadeena6785 Před 4 lety

    ግብጽ አድስ አበባን 12 ሁለት የሚሆን የእርሻ መሬት ስላላት ከተገደበ ግማሹ ይወድምብኛል ብላ እራስ ወዳድ ስለሆነች ሙሉ በሙሉ እራሴ ልጠቀም ባይ ናት ዉሀዉ ሀይሉ እዳይቀንስባት እንጅ ጨርሶ እደማይቆረጥ ጠንቅቃ ታዉቃለች

  • @user-pj2jt9vp5m
    @user-pj2jt9vp5m Před 4 lety

    ካሳ አንፈልግም አንስማማም ገደል ይግቡ

  • @selomonbelay2707
    @selomonbelay2707 Před 4 lety +1

    አየ ያገሬ ሰው ንቁ ስቆዩ ሀሳባቸው ይቀይራሉ ለፖለትካ መጠቀሚያ መሆኑ

  • @muhemed6511
    @muhemed6511 Před 3 lety

    የወደፊቱንሙሌት ለማደናቀፍ የተሰራ ሴራግብጶች አሁንያሉበት የዘድሮወን ሙሌትእዳይሞላነው ለዚህምያረብመግስት ይደግፋል ብቻ የምናየውይሆናል

  • @davetagese1993
    @davetagese1993 Před 4 lety +1

    wohachin ayeshatim

  • @hagerfikerhager2302
    @hagerfikerhager2302 Před 4 lety

    Selam edet walachuhe selam lehager ethiopin

  • @wand9630
    @wand9630 Před 4 lety +1

    እውነቱን ለመናገር ቀድሜ ነው የሰማሁት አላስደሰተኝም እንደውም አናዶኛል ምክንያት ከፈልናቸው ብለው ሊታበዩ

  • @integrationtrainee6548
    @integrationtrainee6548 Před 4 lety +1

    Yes Egypt should pay Ethiopian for each ltr of water.

  • @user-op6ew4zw6c
    @user-op6ew4zw6c Před 4 lety

    ውድ የፋታ ዳይሊ አድናቂወች በሙሉ ብቅንነት ተዛመዱኝ

  • @BbBb-wc4mv
    @BbBb-wc4mv Před 4 lety

    አጌላ መርከል ትክክል ናቸው

  • @hananhanan916
    @hananhanan916 Před 4 lety

    ምንምካሳ አየስፈልግም ከመስር ውሾች ናቼው

  • @hamuzy
    @hamuzy Před 4 lety

    ግብፅ ከትራምፕ በቀር የማንንም ሀሳብ አትቀበልም። ምክንያቱም ትራምፕ የአሜሬካ ጥቅም ከተገኘ የሌላ ነገር ሰለመቀሰጨንቀው በሆኑ ነው

  • @DojuMelody
    @DojuMelody Před 4 lety +3

    ካሳ ኩምሳ ቀልቤሳ ምናምን አይሰራም !

  • @alafitarik1464
    @alafitarik1464 Před 4 lety

    ስማ : አቶ አቅራቢ የፈታ ;
    ላም አለኝ በሰማይ ከድህነት አያፋ"::
    እንኳን እቺን ሌላውንም እንረዳለ::
    በራሳችን ጊዜ ; ሀሳብና ገንዘብ በፈጣሪ መሪነት ይከናወናል:: በግድቡ ዙሪያ እርዳታ ምንሻበት ጊዜ አልፏል ::

  • @gizachewkalore6674
    @gizachewkalore6674 Před 4 lety

    ምንም አይነት የ ካስ ብር ኢትዮጵያ መቀበል የለበትም,

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ Před 4 lety +2

    manem Awera Manem Abaye Mekomi Yelebetime Edejemrenew Echersewalen

    • @user-mg2vq6jj4x
      @user-mg2vq6jj4x Před 4 lety

      ምንም አያስፈልግም ጀግኖች የኢትዬ ልጆች አባይንጅ ካስ ለኢትዬ ህዝብ ምናችነም አደል እንዳትበሉ አይ የኛ ነገር ደሮን ሲያታሏት በምጫኛ ጣሏት አሉ ያገሪ ሰው መች ይመሥለኛንና በካሣ ድርድር እንዳይኖርር ዶክተር አብይ በካሣ እንዳይሸውዶችሁሁ በካሣ ነፃ ድህነታችን ከፈቅር ጋር በቂ ነው።

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 4 lety +1

    ምንም አያስደስትም

  • @user-ji6vi2mz6l
    @user-ji6vi2mz6l Před 4 lety +3

    አባይ ግድብ ይቀጥላል። ጀርመን ሁልጊዜ ኢትዮጵያን ለመጋናጠልል ትልቅ ሚና አላቸው ማለት ዬወረሞ ቋንቋ አና ለሆነግ አስ ታጣቂ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ጀርመን ሁልጊዜም ትልቅ ምቀኛ ናቸው። በአባይ ወንዝ ግድብ ይቀጥላል።

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 Před 4 lety

    ስማይህነዉየሚያስደስተንወገኖችእንደትአባይንሂወታችንን፡ቀኝአይናችንን፡የግዛዉሀችንን፡በካሳእንከፈላለንበፍጡምአይሆንምይህአስተካክልእንዳዉምእኛነንመቆጣትያለብንግብጥአይደለችም?

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 4 lety +1

    አልገባኝም ማናት የምትከፍል ግብፅ ወይንስ ኢትዮጵያ ? ንገሩኝ

  • @WalidWalid-xi3qe
    @WalidWalid-xi3qe Před 4 lety

    ግብፅ ናትካሳመክፈልያለባት

  • @rimeycoraley2485
    @rimeycoraley2485 Před 4 lety

    I like your voice and media. Excellent job

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 Před 4 lety +1

    እደጀመርነው እጨርስዋለን

  • @barakhaile2113
    @barakhaile2113 Před 4 lety +2

    if Egypt pay 3 billion dollar per year we agree

    • @gudutaye6337
      @gudutaye6337 Před 4 lety +1

      Barake Haile ,be wise .we should not agree even if she pays trillions of dollars .BC as time goes they will get enough time to create conflicts bn ethnic groups.

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic Před 4 lety +1

    ናዚዎቹ ምን ታይቶዋቸው ይሆን የሚለው አሳሳቢ ነው።

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu7592 Před 4 lety

    ምን ማለት ነው ኢትዮጵያን ያስፈነደቀው ማለት? ይህ ሀሳብ ምንም ኢትዮጵያን አያስፈነድቅም ኢትዮጵያ ለሚያልቅ የስው ሀገር ስጦታ ብላ ኢትዮጵያ የህዝቧን ዘላለማዊና የልጅ ልጆቻችንንና የሚቀጥለውን ትውልድ እድል አሳልፈን ድርድር ውስጥ አናስገባም
    ይህ አባባል የኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብ ለግብፅ የድርቅ ግዜ መጠባበቂያ አድርጎ መሸጥ ማለት ነው
    ኢትዮጵያ የሀገሯንና የህዝቧን ጥቅም የሚያስከብርና የማንንም ጣልቃ ገብነት የማያስፈልገውን የራስዋን ሰነድ አዘጋጅታ አቅርባለች ድርድሩም የሚፈፀመው በዚያ መንገድ ብቻ ነው
    ኢትዮጵያ የቅኝ ግዛት እርዝራዥ በሆኑ አውሮፓውያን ምንም አይነት ፍትሀዊ መፍትሄ ይመጣል ብላ አታምንም ስለዚህ ለኢትዮጵያ የሚያስቡ መስለው ውስጥ ውስጡን ግን ከአረብ ሀገሮችና ከእስራኤል ጋር ወዳጅነታቸውን ላለማጣት የሚያረጉት ከፍተኛ ሴራ አለበት
    ኢትዮጵያ ከዚህ በሁዋላ ከየትኛውም አውሮፓና አረብ ሀገር አሜሪካንን ጨምሮ ምንም አይነት የድርድር መፍትሄ እንደማታገኝ አውቃለች ስለዚህም በአፍሪካ አንድነት ድርጅት አደራዳሪነት ብቻ ድርድሩ እንዲከናወን ትፈልጋለች ሌላው በሙሉ የግብፅን ቅኝ ገዥዋ እንግሊዝ የቸረቻትን በሰው ውሀ ፍትሀዊ ያልሆነ ያረጀና ተቀባይነት የሌለውን ብቸኛ ባለቤትነት በእጅ አዙር ኢትዮጵያ እንድትፈርምላት የሚሰሩት ሴራ ነው

  • @apqtr2236
    @apqtr2236 Před 4 lety

    እየ ለመ ንን አኖርም ሰልቾቶናል እየተበጣጠሰ የሚመጣ ውን ገንዘብ ለግብጽ ይስጣት

  • @user-fk7pw6hl1l
    @user-fk7pw6hl1l Před 4 lety

    Feta dimistikin baxami new miwodo

  • @anetenhtesfayethe4kilo653

    እረ ፈታዎች ምንምእኛንም አያስደስትም የካሳ ክፍያው ከዚህ በፊት ግብፅ የተጠቀመችውንና ያለአግባብ ያባከነችውን ነው ክፍያው ወይስ ከዚህ በዃላ ግድቡ ውሀ ሳይሞላ ለሚቆይበት ጊዜ ይሄ ደግሞ ግልፅ አይደለም ኢትዬጲያ ምንም አይነት የካሳ ክፍያ አይስፈልጋትም ባስቀመጠችው ጊዜ ገደብ መሙላት ብቻ

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 Před 4 lety

    everyone here who is talking about war are not ethiopians some are from eritria some of them from other country..we ethiopians agree any agrrement which is good for both countries equitable use of nile river,,but not colonial agreement.

  • @user-qh5dz9rm2g
    @user-qh5dz9rm2g Před 4 lety

    🇪🇹🇰🇼❤❤👬👍✌

  • @getanehggs8602
    @getanehggs8602 Před 4 lety

    Fair equity and bilateral development of the watershed by the basin countries is the only solution. A pressure or a war will never be a solution. If egypt wages war on this case, it should be known that we so many response with great adverse consequences on the Egyptian's. Of which one of this will be, Ethiopians's will start controlling and developing every drop of water in the spring and streams that are feeding the Abbay, Tekeze and Baro river by in-cooperating the Sudan.

  • @danielsalamun7269
    @danielsalamun7269 Před 4 lety

    Germen mini ageb lezi gudaye
    Enarsun mani xartonew galas hono yiqr Afr yibela germen

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Před 4 lety +3

    I don't know why we beg Egypt, if they want war please Cairo we can't wait that 😡😡😡😡

  • @mindrelaxation2467
    @mindrelaxation2467 Před 4 lety

    egipt escahun yetetekemechbeten wuha ena afer mejemeria mech kefelechnanew....

  • @gudutaye6337
    @gudutaye6337 Před 4 lety

    This is not a good news to Ethiopia

  • @mickyastesfaye8687
    @mickyastesfaye8687 Před 4 lety

    Fair judgment Germany

  • @user-fj7td9gy9y
    @user-fj7td9gy9y Před 3 lety

    በጣም ሥበዛ ወሸት ነዉ የምትለቀዉ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd

    3 separatist an identity crisis regions signed deal to recognise each other. Oromia region of Ethiopia 🇪🇹 Taiwan region of china 🇨🇳 somaliland region of Somalia 🇸🇴 😅😅😅😅😅

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 Před 4 lety

    ግብፅ ወደድሽም ጠላሽም ግድቡ ይሞላል የልጆቿልብነው አንቺ የምንቤትነሽ እኛ እናቶቻችን ያለመብራት ለዘመናት ኖረዋል አንቺ ምንም ልፋት ሣትከፍይ በነፃ ልጠቀም ትያለሽ አይሆንም በግድባችን አንደራደርም

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 4 lety

    Menem behon eko Arb le arboh new. Ethiopians mawek alben

  • @amarchehstu3694
    @amarchehstu3694 Před 4 lety

    ምንምአያስደስትም፡ወሬ

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 Před 4 lety +1

    አብይ ገንዘብ ከሰማ ሊሸጠን ይችላል ።

  • @mesfintadesse8637
    @mesfintadesse8637 Před 4 lety

    It is not working .The dam should work to the targeted purpose.This is the conspiracy from Egypt side , they will pay but GERD operation will be geoparadised by silt.
    Our team of expert will not accept this while Egypt might be happy .
    Also, This is not the German government advisory but by the experts interest to mediate and get some imployment.

    • @yohanesolebo4780
      @yohanesolebo4780 Před 4 lety

      እኛ አንቀበልም ።እነሱ እስካአሁን በአባይ ውሃና እሱም በነፃ ከኢትዮጵያ ጠራርጎ በሚለግሳቸው ለም አፈር በልፅገዋል። እኛ ደግም እስከዛሬ እንዳንገድብ፣ከውጭም የብድር እርዳታ እንዳናገኝ፣ በውስጥ ችግሮች ተጠምደን፣የተፈጥሮ ሀብታችንን እንዳናለማ ስታደርግ ቆይታለች።የዓለም መንግስታትም እሷን በመደገፍ ዝምታን መርጠው ቆይታዋል።አሁን ህዝቡና ሀገርቷ በራሷ ገንዘብ በመስራታችን።የማንንም ገንዘብ አንፈልግም።ኤሄንን ታሪካዊ ስህታት የሚፈፁም መሪም የለንም፣ለወደፊትም አይኖርም።ጀርመን፣አሜርካ፣የውጪ የገንዘብ ተቋማት ሁሉ እጃችሁን ከኢትዮጵያ ለይቶ አንሱ አንፈልጋችሁም።እኛ ፈጣሪ አለን ፣ጨርሰናል ገና ልንጀምር አይደለም።
      ግብፁን ለኛ ተውት፣ታቀናለች ጠንቅቃ፣መጥፊዋ ከተቃረበ ትንካንና ትምክር፣እኛ የሚናጠው ነገር የለም።
      እሷግን ምድራዊ በዳ ትሆናለች።ተከባብረን መኖር ይሻለናል።እኛ ድሎትን አለመድንም፣ጦርነትም ብርቃችን ፣አይደለም።
      የመሣሪያ ጋጋታ ምንም አይጠቅምም።ወኔ እንጂ፣ኢትዮጵያዊን ፣ኑሮ እራሱ ጦርነት ነውና ለዝህም ምስክሮች ጠልያንን በጎራዴና በኋለ ቀር መሣሪያ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ያበራሩ የአድዋ ጀግኖች ምስክሮች ናቻው።
      ከልገባቸው ደግም ጠልያኖችን ይጠይቁ።እትዮጵያን መንካት ኢሳት ጋር መጫወት ማለት ነው።

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 4 lety

    🇩🇪 👎👎👎👎👎👎XXXXXXX wshetam nat .. Arfa bitkemet yishalatal.. astaraki mesila litazenaga....le 🇪🇹 Egzhaber ala

  • @eboyf8517
    @eboyf8517 Před 4 lety

    You talk to much

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety

    Enga yemanim lemang mehon selchitonal bir anfelgm endejemernew enchersewalen adame ye ethiopian edget ayfelgum afer yibluna hule yenesu tigenga sdetenga yearb barya endinhon new mifelgut yihe mechem ayhonm bekan ke abiyga wede fittt kefetariga engam yalfilnina leloch yafrika hageratn enreda yihonal yihe new mingote

  • @pate840
    @pate840 Před 4 lety +1

    አይ አብይ አህመድ እግዚአብሄር ይይልህ ለዚህ የዳረከን አንተ ነህ ሆዳም።ካሳ ? ይሄ ታዲያ ለኢትዬጰያ አስደሳች የሚሆነው ምኑ ነው ? የምታነበው ገብቶሀል ወይስ እናንብብልህ ?

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Před 4 lety

    ኢትዮጵያ እሽ ትበልና ግብጽ ውሃ ልቀቁልኝ ስትል። ኪሳራውን አጋኖ ግብጽን ሚያከስር ካሳ መጠየቅም ጥሩ ነው። ግን ይህን የካሳ እርግጡ አተገባበር እስኪታወቅ ድረስ የጊዜ ገደብ ይኑረው ተብሎ ግብጽን ተጽእኖ ውስጥ መክተት ጥሩ ነው።