ኤርሚያስ አንገብጋቢ ጥሪ አደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline | ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ አንገብጋቢ ጥሪ አደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline | ኦርቶዶክስ
    ኤርሚያስ አንገብጋቢ ጥሪ አደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline | ኦርቶዶክስ
    ኤርሚያስ አንገብጋቢ ጥሪ አደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline | ኦርቶዶክስ

Komentáře • 14

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +2

    ውይ ዜድዬ ለዚህ ነው የጠፋው በገንዘብም በፀሎትም እንተባበር ዜድዬ በጌታ በኢየሱስ ሰም ከማንኛውም ደዌ ነፃ ያውጣህ በቅዱሰ ደሙ ነፃ ውጣ ወንድማለም እንፀልያለን ወገንቼ እባካችሁ ሰው ነንና በሰጋ ህመምና ድካም አለ ሰለዚህ ሲያመን ለወገኖች ተናገረን ብንረዳዳ ለምን ሁላችንም የተሰጠን ፀጋ አለ ግማሹ ወንጌል መሰበክ ይሆናል ግማሹ የወንጌሉን ሰራ የሚሰሩትን በገንዘብም በፀሎት በማገዝ ሌላው ደሞ የታመሙትን በቻልነው መጠን መተጋገዝ አለብን ይሄ የወንጌል ግዴታ ነው ተባረኩ የእግዚአብሄር ፈወሰ ከናተ ጋ ይሁን 🙏❤

  • @tsigekahsay4865
    @tsigekahsay4865 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 Před 4 měsíci

    ኤርሚዬ ምን ልልህ እንደምችል አላውቅም የብዙ ሰዎች ህይወትን ክርስቶስአንተን ተጠቅሞ አድናል ተባረክ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 4 měsíci +1

    አሜን ተባረክኤረሚ የተነካሰው በፍቅሩ የነደደ ያሰታውቃል እየሱሱ የዘላለም ፍቅርነው

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ሥሙ ይባረክልን ።

  • @user-cc1fc2wi4o
    @user-cc1fc2wi4o Před 4 měsíci +1

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn ❤❤❤❤❤❤ Egziabhier Tlk New

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 4 měsíci +1

    ሀሌሉያ ወንድሞች ዘመናቹ ይለምልም አገልግሎታቹ ኑሮ አቹ ቤተሰቦቻቹ ልቾቻቹ በሰማያዊውም በምድረም በሚያሰፈልጋቹሁሉ ይሞላባቹ 🙏🙏🙏🙏👍🌹💐🌹💐🌹💐❤💞💕💕💕

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ 🙏

  • @masara7252
    @masara7252 Před 4 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kb1gq1xy2e
    @user-kb1gq1xy2e Před 4 měsíci

    ኤሪሚ ተባረክ

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 Před 4 měsíci

    Yessssss

  • @beja2184
    @beja2184 Před 4 měsíci

    ኤርሚዬ እላይህ ላይ እኮ የእግዚያብሄር ሞገስ አለ 😮አንተን አለመስማት አልችልም .ስለእዉነት ❤

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Před 4 měsíci

    yoyo ነኝ ኤርሚየ እወድሀለሁ