//ተቀበል // "ሙዚቃው ያስለቅሳል እንግዲህ ላለቅስ ነው ...."😁/በእሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 20. 08. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
ትንሳኤ ጎበዝ ለስራው ሁሌም የሚጥር ስራውን የሚከብር ሰው ነው። ሰላም ይብዛ አክብሮቴ እና አድናቆቴ ይድረስህ።
ወድሚን አፋልጉኝ በዘጠና አራት የጠፋነዉ በጣም ግራ ገብቶኛል ፎቶም የለኝም ያለሁትም ስደት ነዉ የማዳም ቅመ ም ነኝ ከዱባይ እናም አፋልጉኝ💐
ከየት ነው የጠፍው ዘርዘር አድርገሽ ሰሙን እሰከ አያት የት አካባቢ እንደኖራችሁ ታናሽ ወይስ ታላቅሽ ነው ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል
እዚህ ላይ ስሙን ሐገራችሁን ልዩ ቦታውን ከወረዳ እስከ ቀበሌሽ ብትናገሪ የተሻ ነበር
@@user-ch4ou8by5e የትላይ
አላህ ያስገኚልሽ
@@user-qu3dx7yp6s አሚንንንን ያረብ
kuku "the French girl??" 🤣🤣🤣
አይ ትንሱ ዛሬ ደሞ የሌለ ሰዎች ናቸው ያመጣካቸው😂😂😂😂😂
እረ ኡኡኡ ዋሳ መገና ነው የሚለው ሙሉቀን መለሰ አንተ የምትለው ጓሳ መገራ ??? እረ ተንሱ 😢😂❤
ታዲያ የተሳሳተው ሙሉቀን እንጂ ተንሱ አደለምኮ። ጓሳ መገራ ሸዋ ውስጥ ያለ ቦታ ነው !!
ጆኒያ እንደ ወፍጮ ቤት እህል አስፈጪ ጭንቅላቱ ላይ ያደረገውን ልጅ በርበሬ አጥኖ ኡኡኡ እስኪል መቀጥቀጥ ነበር ። አቦ እንደዚህ አይነቱ ፍንዳታዎች አይመቹኝም !
😂😂😂😂😂😂😂😂
Why not . Don‘t be jealous!!! And live your life
Enaten lebdat, motherhn neber atno megref
Betham enji jilafo jilajil jil
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬ ደሞ የለየላቸው እብዶች ናቸው😅😅😅😅
I am scared tge future of Ethiopia.
እንካን ደህና መጣችሁ ኢቢኢስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁላችሁንም ዉድድድድ አደርጋችሁ አለሁ ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ ትንሱ በጉጉት ነው ምጠብቀው
Men aynet twld new hwa ayqum betem ysfrel
ትንሱየ 🥰🥰🥰🥰🥰
Ye program 2 seat bihone rasu mayew ymslgal hh i enjoy it
Ke EBS programoch ena azegajoch
Ende ante yemaytimegn yelem
ህዋን የማያቅ ትውልድ አልተማሩ ይሆን😢
Tekebel lay lemen sew temeretalachu atadalu betasham
ጋሳ ወሎ አቅርባብ ነው ሚገኘው ሳር ነገር ነው
Konjo sete setaye teleyaleke
💕💕💕💕💕💓💓💓💖💖💖
🤣😂😂🤣
😂😂
❤❤❤
😂😂😂😂😂 ትንሱ ስወድህ አንተ ነህ ምታዝናናኝ ምታስቀኝ
ውይኔ ዛሬ ደሞ እንዴት ያስጠላሉ ቀፋፊ ብቻ
ዝበይ አልመጡብሽ እምንሽ ደርሱ ሂደባችው እጅ
እኔ ማውቀው ሀገሯ ዋሳ መገና ነው 😅😅😅😅
እነሱ ያሉት ሀገሯ መገራ ነው መገርሳ😮😮😅😅😅😅😂😂😂
Sate laye telayaleke
Sare wolo weste becha new yemgegew betame leselsa new sareme yetafe teklme yemslale gine lebzew nigre yetkmubtale yembklew degama akababye new gwasa yalbte ayrume tesmamye new
አስፋው አፍቃሪህን አግኛት በመሸሻ ሞት🙈