//ተቀበል// ትንሳዔ ማይኩን የለቀቀላት ግጥሙን ችላዉ ነዉ ወይስ ተናዶ…?/እሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 20. 08. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...
ማይክ ይዛ የተጫወተችው ልጅ ድምፆ ደስ ይላል ባልሙያ ጋር ተገናኝታ
ሙዚቃ ላይ ብትሰራ ይዋጣላታል ብየ አስብላው
Hey Tinsu, i see you are enjoying your work. Am enjoying also when I watch your program!
Thank you dear 😘
ትንሱዮ ይመችህ አባቴ ትችልበታለህ
እንኳን በሰላም መጣህ ትንሱ
ማይክ ካገኘ ለካ ሁሉም ድምጣዊ ነው!
ትንሱ❤❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻውን ልጅ በ200 ብር "ሄደህ ፈታ ወለል በል" አላለም ትንሳኤ 😂😂😂😂😂
ኧረ ኢቢኤሶች ማኪያቶ መጠጫ የሆነች 200 እና መቶ ብር ሽልማቷን ማሳደግ ብትችሉ።በተረፈ የሚመቸኝ ፕሮግራም ነው።የትንሳኤ ዘለል ዘለል እንዳለ ሆኖ🙏🙏🙏😂😂
👏👍
ወለባ ማለት በወሎ ለፀጉር የመስሪያ የሚሆን ሹርባ ሲሰሩ እንደ ወስፌ የሚጠቀሙት ነው
ትንስኡ ትችላለህ !!! የአስፋው መሸሻ ጫና ግን እየታየብህ ነው። ቢሆንም ያምራል ።
ሉላዬ ቀሚስሽ ያምራል
ትንሱ ስወድህኮ❤❤❤
ፌቨንን እረድታችሁ አልበም አሰሯት
❤❤❤❤❤
Yes i yes i bom bom tenso bante new meyamerew perogramu
Aznagnna asdesach program neaw
mayk yza yezfnchuw lij dimitsa yamral mzimuru bitzmre aref new bayi nge kbalmuya ga agnagat
ትንሱ well come❤
የዶሮ ላብ አላለም 😂😂😂😂😂ትሱ ይመችክ
ጋሜ ማለት በወሎ ያላገባች ሴት የምትሰራው ስር ነው
ተንሱ ጥያቄው ላይ መልሱን አንተ መጀሪያ ጠይቀህ ማወቅ አለህ!!!!!!!!!!!!!!!!😢
🤣👍
Ye jiji yezefenechw lj betham des yemil dmx new yalat
Yes!!!!
ትንስኡ ግን ጥያቄ ምጠይቀው መልሱን ሳታቅ ነው እንዴ እረ ተዘጋጅተህ ቅረብ በጌታ ስራህ አይደል እንዴ ስራህን አክብር እንጅ በዛላይ ተመልካችን አለማክበር ነው ዳይሬክተሮቹስ ዝም ትላላችሁ
😂😂😂
ጋማ እራስ በለው ሴቷ የመለሰችሁ ትክክል ነው