የቆሰለ ፍቅር ክፍል 11 | Yeqosele Fikir episode 11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 104

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +58

    ዛሬ እናታችን ቅድስት. ዲንግል ማሪያም ናት ከኩፉ ሁሉ ትጠብቀን🙏❤ ኣሜን

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +27

    በቀልን ስትበቀል በዝምታ ይሁን መጨረሻ ላይ ስኬታማ እንሆናለን ልክ እንደ ጀብዴት✌ ተግባባን ቅመሞቼ 😂 የምሬን ነው 👍

    • @marigkfy9738
      @marigkfy9738 Před rokem

      እኮ እኛን ማንን ነው ምንበቀለው🙄

    • @kuki558
      @kuki558 Před rokem +3

      @@marigkfy9738 ዝቅ ያደረጉሽን ሰዎች ሰርተሽ በስኬት ብለጫቸው

    • @hasinamuhammad1680
      @hasinamuhammad1680 Před rokem

      ​@@kuki558በትክክል

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n Před 10 měsíci

      ሳህ❤

    • @AdisHabeshawete
      @AdisHabeshawete Před 8 měsíci

      ​@@kuki558ewenate nawe

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +35

    የጀብዴት እና የአዚዜ ፍቅር የእዉት ይመሥላል ሲጨቃጨቁም ደስ ይላሉ እስኪ እምትወዷቼዉ 👍👍 ❤️🥰👈

    • @user-hp4kc6ye4y
      @user-hp4kc6ye4y Před rokem +3

      የእውነት ባልታ ሚስት ናቸው ለዛነው እውነት የሚሙስሉት መቅድ❤

    • @user-ep9vc9wq2k
      @user-ep9vc9wq2k Před rokem +2

      ​@@user-hp4kc6ye4y የእዉነት በጣም ደስ ይላል 🥰🥰

    • @wde6590
      @wde6590 Před rokem +1

      ​@@user-hp4kc6ye4y ልክ ነሽ👌

    • @habibahassenhassen3198
      @habibahassenhassen3198 Před rokem +3

      እዉነተኛ በሉወ ኡኮ ነዉ

    • @bdjjd701
      @bdjjd701 Před 10 měsíci +1

      ጭቅጭቅደስይላልደ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +26

    🦋🕋 🕌 ከሌለ ሰላም የለም ለኛ ለኒእመተል ኢስላሞች 🦋🦋🦋🦋🦋🦋

  • @RehimaBint-pg3pm
    @RehimaBint-pg3pm Před rokem +10

    ቤተ መንግስቱ ያንች ካልሆነ ከውስጡ ብትሆኝም ባሪያ ነሽ አለች ሂላል ጀግኒት ልክ እንደኛ ሀገር የሚያምር ነገር ይሰራል እኛ ግን እድሜ ዘመናችንን በስደት በእንግልት ሀገር ውስጥም ያለ ሰው አያምርበት እውነት መቼ ይሆን አኗኗር መሆናችን ቀርቶ ኗሪ የምንሆነው 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y Před rokem +6

    አዚዜ እንደ ዉበትሽ ምርጥ አሥተሣሠብ አለሽ❤😘

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +24

    ዛሪ እኪ ማርያም ናት💒❤

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 Před rokem +7

    ለከ ዳንሱ ለመደነስ ብቻአይደለም ሚጠቀሙበት ሚስጥር ሚነጋገሩበት የሚስጥር መደበቅያነው

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +16

    እዉነትም የቆሠለ ፍቅር ነዉ😢😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +3

    የጀብዲት ቤተስበች እዉነት በጣም ይስዛነል😢😢😢😢

  • @leyila2297
    @leyila2297 Před rokem +5

    አላህ አፊያ ያርግልሽ የኔ ውድ

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 8 měsíci +1

    የኔውዴ ሂላልዬ ሲታሳዝን ሚሠክን😢😢

  • @user-zl4os3pb5q
    @user-zl4os3pb5q Před 9 měsíci +2

    አዚዜስታምርርር❤❤❤

  • @user-nj7yc9om2g
    @user-nj7yc9om2g Před rokem +3

    ምናለበት ልክ እንደ ቱርክ ህዝብ ኢትዮጵያውያን ሃገራችን ብንጠብቅ ነበር😪

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 3 měsíci

    ሂላልንና ጀብዴትን ነዉ የማደቃቸዉ እህ ጀብዴት ተሰቃየ ምስጊን እደትእደጨነቀኝ ዉይ አሁን አዚዝን ጠላኋት እብድ ነገር ለምንቆለፈችባት ያቺኛዋ ልጅ በጣምነዉ የምጠላት የሆነች ሾካካ 😢

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 Před rokem +10

    ልክ እደማዕበል ነው😢😢😢

    • @najahtn809
      @najahtn809 Před rokem

      እውነት ነው😭😭😭

  • @amena3575
    @amena3575 Před rokem +2

    ኡኡኡኡኡኡ ልቀቁልን 😂😂😂😂ሁ2ሰአት አልገኝም😂😂😂😂

  • @zakiman4867
    @zakiman4867 Před rokem +2

    አላህ ይማርልሽዉዴ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +6

    ያመን ደገፊ ናቹህ ያጊርክ ወይስ ያቱርክ እኔ የቱርክ ደገፊ ነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💞💞💞💞💃💃

  • @selmakonjo1448
    @selmakonjo1448 Před rokem

    እግዚአብሔር ይፈዉሰት❤❤💪የኔ ዉድ

  • @italiyaitaliya6163
    @italiyaitaliya6163 Před rokem +3

    ቤታቸው ሲቃጠል ሲላቀሱ አብሬያቸው አለቀስኩ 😢😢😢😢

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem +1

      እኔም በጣምነዉ ያለቀስኩት💔😭😭😭

  • @user-rh1ef2ez3n
    @user-rh1ef2ez3n Před 6 měsíci +1

    ጥሩ ፊልም ነው👍👍👍

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    27:16 tafik u show up to late 😂😂

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +1

    አገራችንም እንደዚ ጭቅ ላይ ናት

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +2

    👍👍👍

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem +2

    💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y Před rokem +1

    አሊ ከማል ከእህቱ ፍቅር ይዞታል አይይይ ፍቅር የሥራህን💔🌶

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před rokem +6

    ይህ ፊልም ከአዚዝ ጋረ ሀመሳሳይ ነዉ

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před rokem +2

    😘😘😘

  • @lidyalidyaamsalu4502
    @lidyalidyaamsalu4502 Před rokem +1

    Hilal😘😘😘😘

  • @user-tn1bt7bo3z
    @user-tn1bt7bo3z Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @holy8976
    @holy8976 Před rokem +5

    ሰላምሰላምሰላምሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአገራችን

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +3

    💕💞💓❤️💙👍👍🌹💔💖🌷💗🤩💔🥰💝🙄😔💜🧡♥️♥️🧡💙❤️💓🇧🇴😍💚💚👌👌👌👌🙏😭😭

  • @user-zz8lu2jq8m
    @user-zz8lu2jq8m Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @eyrusema8382
    @eyrusema8382 Před rokem +1

    Barbena kale ersune negerune wedoca

  • @meronwendmu-co4kb
    @meronwendmu-co4kb Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @aynalemmule4086
    @aynalemmule4086 Před rokem +2

    በጉጉት ልሞት ነበር

  • @slamgebre3582
    @slamgebre3582 Před rokem +1

    ኧረ ልቀቁት በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dudusha9376
    @dudusha9376 Před rokem

    🥰

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    💔🤪💝🤩🥰🥰🥰

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    😔😔😔😔

  • @Medina-xu8lm
    @Medina-xu8lm Před rokem +10

    አሊ ከማል የወዳታል እደ እህቲን🤔🤔🤔🤔😊

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před rokem +5

    እውነትም የቆስለፍቅር እፍፍፍ

  • @sartt3151
    @sartt3151 Před rokem +2

    አረነገመቸነው

  • @makdesshefala4684
    @makdesshefala4684 Před rokem +6

    አሊ ካማል እኮ የፊሮንካ ልጅ ነዉ

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Před rokem +2

    እስኪ በነሱ ቋንቋ እምታቁ ንገሩኝ

  • @hasinamuhammad1680
    @hasinamuhammad1680 Před rokem

    ቱርኮች ጀግኖች ሀገር ወዳድ ናቸው በቀኘ ያልተገዛች ሀገር ናትኘ ቱርክ አላህ ሲያድላቸው ኦርዶጋንን ጣለላቸው አባት የሆነ መሪ

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k Před rokem +5

    ግንወጣቱ ሌላ ድራማ ኣለው ወይስ የለውም

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před rokem +2

      እዝ ብቻ ነው የማየው ግን ምዴል ነው

    • @hirutshmelis3234
      @hirutshmelis3234 Před rokem +1

      አለው ሌላም

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 Před rokem

      Chukure lay sertual selasune hono techawutual

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n Před 10 měsíci +1

      አለው ሱልጣና ኩሱም በረበኛ አሚር ሁኖ ሰርታል እብድ ሁኖ😊

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +2

    👍👍👍👍👍