Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 27 | Yeqosele Fikir episode 27

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 181

  • @beteamhara6858
    @beteamhara6858 Před rokem +87

    ጀቭዴትን የሚወድ😘😃

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +59

    የእዉነት ግን ቴፊክ ሀገሩን ለምንድን ነዉ የከዳዉ ዉዶች ይኸ የወንድ አልጫ 😂👈በኦክታይ ምትክ ተተክቶ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ 🥵እምጠሉት ብቻ በላይክ እናባረዉ ኑ 👍👍😮

    • @Abc-ri9jx
      @Abc-ri9jx Před rokem

      እኔም በጣም እጠላዋለሁ

    • @user-rr2yb3pz5s
      @user-rr2yb3pz5s Před rokem

      ኦክታይ 😂 😂እዉነትም😂😂

    • @user-tm1on9xi4g
      @user-tm1on9xi4g Před rokem

      የኛን አገር ብዙ ቴፍቆችን እያነቁ መግደል ነዉ🤨

    • @seada6041
      @seada6041 Před 10 měsíci

      በጣምነውየምጠላውውው ውይ የእውነትም የወንድ አልጫ

  • @user-jp6qb1sk8t
    @user-jp6qb1sk8t Před rokem +11

    በስዴት ላይ የምትኖሩ እህት ወድሞቼ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @semiramohammed2584
    @semiramohammed2584 Před 8 měsíci +5

    የጀብደትና የሂላል አድናቂወች

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +19

    አዚዜ ምትነቃበት ቀን ነው የናፈቀኝ😢

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před rokem +6

    ይሄ አሊከማልን የቀጠረዉ ሰዉዬ በጣም ያስቀኛል

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem +19

    ጄቭዴት እንዴት ያሳዝነኛል እፉ ቴፊክ ሚባል እባብ አዚዜን በውሸቱ አሳመናት እሄ ከሃዲ በእንዱሱ አይነት መሰሪ ሰዎች ነው ዛሬ አገራችን እምትታመሰው😢😢😢

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +7

    የአሊ ከማል አለቃ 😂😂 አረኬትክ ፈታ ነው ሚያደርገው😂

  • @yemaryam843
    @yemaryam843 Před rokem +7

    ለምን እደሆነ አላቅም ሃሰን ያሳዝነኛን

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před rokem +8

    እድት እደናፈቁኝ የምዳም ስራጋ እያብሰለሰልኳቸው ነበር

  • @KidistHabtamu-fp1bp
    @KidistHabtamu-fp1bp Před rokem +2

    ሊወን የኔ ፍቅር ስወድክ

  • @anaatanaat8724
    @anaatanaat8724 Před rokem +7

    እስኪ ላይክ አርጉልኝ

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k Před rokem +13

    በቃ ተፊቅ ስሞት ጥሩኝ ቆሞሞችየ ኣቃጥሎ ሊደፈኝ ነው😒

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +9

    እህንን ድራማ በአራብኛ አይቼው እህህ ባጣም ስቃይ ያባዘበት ድራማ ነው 😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤

    • @sameerasameera9231
      @sameerasameera9231 Před rokem

      በዬት ቻናል ነው የዬሽው ውዴ

    • @user-yx5vw1xb6b
      @user-yx5vw1xb6b Před rokem

      ሊንክ ካለ ተባበሪን

    • @user-xx8me3ut2j
      @user-xx8me3ut2j Před rokem

      ኧረ በፈጠረሽ ንገሪን😮😮😮

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před rokem

      ይቱዩብ

    • @sameerasameera9231
      @sameerasameera9231 Před rokem

      @@ayishaatisha8475 ውዴ እበክሽን ከጋኜሽው ሼር እፕድርግልኝ ቁጡሬን አስቃምጥልሸለሁኝ እሽ እኔ የፈለኩት ቦታ የለም ግን አጠሁት

  • @tigrayadey7565
    @tigrayadey7565 Před rokem +2

    ይልደዝ የኔ በግ ፍቅር የሆነች ልጅ❤

  • @beteamhara6858
    @beteamhara6858 Před rokem +6

    ሀሰን ማሣዘኑ💔😥

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +7

    ጀብደት ያች ቋጣ ሚስትህ ሺጉጦቹ የት እዳሉታቃለች 😂😂 በቃ እኔመጥቸ ካሉበት እጠቁምህ አለሁ ጀግና ነህ ሠው ያስፈልግሀን ❤❤❤

  • @yoditfantu1736
    @yoditfantu1736 Před rokem +2

    hasen😢😢😢

  • @Wabi31
    @Wabi31 Před 9 měsíci

    JAVDET-lE MAFT YAMESARA SETAT HULU LIK NW.....BRAVO

  • @user-gb3cg2wo3w
    @user-gb3cg2wo3w Před 9 měsíci +1

    ሊወንዬ የኔዋ ስወድህ

  • @SuSu-vc4nm
    @SuSu-vc4nm Před rokem +3

    አይይይ ቴፊክዬ አለቀልህ አተ ቀርቀቧ😅

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y Před rokem +7

    ጀቭደት ብቃት ከጀግንነት ጋ😘👌

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před rokem +3

    ጀብደትዬ ጀግናኮነህ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +3

    አይበገሬዉ ሀሰን ሲያሳዝን በማርያም😢😢😢😢😢

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Před rokem +5

    ሊወንና የጀብዴት ልጀ መቼ ነው የሚፋቀሩት🙄

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před rokem +1

    እረቶፊክ ይህ እባብ ለሀገሩ የተቆረቆረ ሲመስልኮ😂

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Před rokem +14

    Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🤝🤝🤝🤝🤝🤝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azugaltigray8414
      @azugaltigray8414 Před rokem +1

      ሰላምጋል ሪመይ❤️‍🩹

    • @slamslam6022
      @slamslam6022 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤selam g

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 Před rokem +1

      ሰላም ሃቢብቲ😍😍😍❤❤

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምኪ ይብዛሕ ማአረይ❤❤❤

    • @marimari5530
      @marimari5530 Před rokem +1

      ሰላምኪ ይብዛሕ ወለላይ

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 Před 3 měsíci

    የሀሰንልጂ ሞተ እደ በአላህ😢😢😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +1

    እፍፍፍ ጀቭዴት የኔ ጀግና 😢🥺

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před rokem +1

    ጌሪኮቹ የጀችሁን ታገኙታላቺሁ ከቸብደት ጠብቁ

  • @user-tm1on9xi4g
    @user-tm1on9xi4g Před rokem

    ኢትዮጲያየ እንደ ኮማንደር ጀብዴት አይነት ሰዉ ያስፈጋታል

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před rokem +4

    አሊከማልና ኢሎ ሲደባደቡ በሴት ሌላፊልምላይ ማን ትዛላችሁ ለመለሠ እሸልማለሁ😅?

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +3

    እንዴ ጓንት ሳይለብሱ አይን ዶክተርነት 😂

    • @yeselemonsistg
      @yeselemonsistg Před rokem

      ዘመኑንአስቢያ ሁነው መተወንስላለባቼው ይሆናላ

    • @hasinamuhammad1680
      @hasinamuhammad1680 Před rokem +1

      ​@@yeselemonsistgበትክክል መኪና ስልክ እኮን የለም አደለም ጓት

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +2

    30:54 finally Lyon speak about his feelings 😂😂

  • @nooriyanooriya9698
    @nooriyanooriya9698 Před 11 měsíci

    እች አዚዜ የምነቃበት ቀን

  • @megfiramuhamed2124
    @megfiramuhamed2124 Před rokem +5

    እኔ ከኮረኔል ሊዮን ገ ፍቅር ...🤐

  • @Fj-kq1uz
    @Fj-kq1uz Před rokem +5

    ሊወን እና አሊይ ከማል ወንድም ማማች ሳይሆኖ አይቅሩም

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před rokem +2

    አሊ ከማል ለምድነው የሚያሳዝነኝ

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před rokem +12

    ጄብዴትዬ የኔ ፋኖ😁

  • @user-qn9yf1oy4s
    @user-qn9yf1oy4s Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem

    መከራ መጣበት ሆስፒታሉ☺☺☺ደም ትፋሰሳላችሁ መልሳችሁ ሀኪም ቤት😥😎

  • @ghailu31yahoo
    @ghailu31yahoo Před rokem

    Yemache film new yehe, glove sayaragu be ejachew new eko yerarut

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 Před 3 měsíci

    ግን ይሞታል ተፊቅ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem

    37:12 tafik is dealing for his issues 😂😂

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před rokem

    ኣዚዜ ምኣዝ እያ ሓቂ ትፈልጥ

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci

    ቴፊክ አለቀልህ አተ ቀርቀቧ 😅😅

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k Před rokem

    አዚዜም አበዛሽው ይሄን ቴቪክ በጥራቃ ታምነዋለችኤጭ😮😂

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 Před rokem +1

    😢😢😢😭😭😭😭

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +3

    እኔ ያልገባኝ ነገር ቴፊክ ቱርክን እየከዳት ነው ወይስ አልገባኝም😢

    • @yena3093
      @yena3093 Před rokem +2

      አዎ ይሄ እባብ

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem +3

      ኣው ለስልጣን ብሎ ነው የሚሆነው እነዚ እባብ መሪዎች ለስልጣናቸው እጂ ለኣገራቸው ለውገናቸው ኣይጨነቁም ከኛዎቹ ጀምሮ

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před rokem

      @@user-fe7xs3jc7f ሳህ🥰

    • @Razan-l4d
      @Razan-l4d Před rokem

      ​​@@leylamohammed4201ቴፊክ ሀገሩን የከዳው መጀመሪያ ጄቭደት እና ሌሎች የኦቶማን ወታደሮች ላይ ሲተኩስ ነው።
      የእቶማን ወታደር እንዲሸነፍ ያደረገው ቴፊክ ነው

    • @user-nt5tg6hl5k
      @user-nt5tg6hl5k Před rokem +1

      አወ

  • @user-zn3jh7ej7y
    @user-zn3jh7ej7y Před rokem

    ለምዲነው ጎት የማይለብሱት ዶክተሮቹ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před rokem +7

    አልከማል ግን ትክክለኛ ማንነቱን ሳቂ ግሪክ ን ይመረጥይሆን ወይስ ቱረክን እኔ የሠውመጎዳት ስለማይወዲ ግሪክን ክዶ ቱርክ የሚመርጥ ይመስለኛል😌😌😌

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před rokem

    ጓንት ኣረገጉም ደክቶሮች ኣጥተው ነው ሃገራቸው ጥላት ስለ ኣለ መሰለኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    Arif neaw!!!!!!

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 Před 3 měsíci

    ሰውየው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem

    ቶፊክ ለምንድነው ሃገሩን የምከዳት ውድቅ😢

  • @nooriyanooriya9698
    @nooriyanooriya9698 Před 11 měsíci

    እሄ ቴፊክ እሚባል ሌባ እማላይበት

  • @user-zz8lu2jq8m
    @user-zz8lu2jq8m Před 11 měsíci

    😢😢😢

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před rokem +1

    ቶፊክ የተረገምክ ኣታናድደኝ😡

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před rokem +1

    😢😢 ሀሠንና ልጁ 💔

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před rokem +1

    እረቴፌቅ አቃጥሎ ገደለኝ የተረገመ ሰውየ

  • @madenamhmudi3028
    @madenamhmudi3028 Před rokem +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @trinkot9775
    @trinkot9775 Před rokem +1

    ከሊዮን ፍቅርያዘኝ😢መላበሉኝ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před rokem +1

    እጭ ተፊክ ምናለ ቶሎ ቢገደል ሴታሴት ነው ሢያሥጠላ እንደዎንድኳን ኮስት አይል ጅል አዚዜ መቸነው የምነቃ

  • @nooriyanooriya9698
    @nooriyanooriya9698 Před 11 měsíci

    ሂላል እና እናቷ እያቃጠሉኝ ነው ኤጭ

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Před rokem

    ውይይይይ ቴፊክ አፈር ብላ እሺ እንዳንተ አይነቶች ካሕዲዎች ናቸው ሀገራችንን እንደዚሕ እንድትሆን የሚያደርጓት አስመሣይ🤨😏😏😏

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp Před rokem

    Ottoman turkey ❤

  • @firdosreem1619
    @firdosreem1619 Před rokem

    ጓንት ግን የላቸዉም

  • @hababataan2731
    @hababataan2731 Před rokem +1

    ❤😅😅

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    👍👍👍🥰🥰🥰

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem

    💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-hz1uu1hh1g
    @user-hz1uu1hh1g Před rokem +3

    ይሄ ድራማ ቄሮ ፋኖ ጁንታ ነው ጀቭደት 𝒊𝒍𝒐𝒗𝒆 𝒚𝒐𝒖❤

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem

    አይ ሒላል፣ቴፌቅ። ምን አይነት እባብ እንደሆነ አላወቅሽሞ፣😢

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem

    ቴፊክ ልካሰክሰ ዐዐዐዐዐዐ

  • @Hyiweti
    @Hyiweti Před rokem

    czcams.com/video/yFhv4hO_S5o/video.html የጎደሉ ገፆች ማሁርና ማራሽል የአትዮጵያ የፍቅር ሙዚቃ

  • @user-lm7vk9zj7c
    @user-lm7vk9zj7c Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před rokem +1

    ቋንጣ የሆነች አዚዜ 😂😂😂

  • @homeixgx
    @homeixgx Před rokem

    መጨረሻውን ልንገራቹ
    ኣዚዜ ና ቼቭዴት እራሳቸውን ኣሳልፈው ይሰጣሉ እናም ይሞታሉ።
    ቱርክ ጦርነቱን ታሸንፋለች

    • @dhheh9433
      @dhheh9433 Před rokem

      ኡፍ ወረኛ

    • @homeixgx
      @homeixgx Před rokem

      @@dhheh9433 መየት አልነበሮበትም የተከበሩ 🤣

    • @ssgg879
      @ssgg879 Před rokem

      ዝም ወረኛ🤐🤐🤐🤐

    • @homeixgx
      @homeixgx Před rokem

      @@ssgg879 😭

    • @tigrayadey7565
      @tigrayadey7565 Před rokem

      አንቺ ብጥርቅ 🤐ማን ሆድሽን ረገጠሽ ሰገጤ😑

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před rokem

    😢😢😢