Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 12 | Yeqosele Fikir episode 12

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 169

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +83

    ይሄ ድራማ በጣም ወደዋለሁ ቀጥታ ነዉ እሚጀምረዉ ማስተዋቂያ ነገር የለዉም😍😍😍😍😍

  • @meseretsisay9195
    @meseretsisay9195 Před rokem +28

    የቱርክ አማትና ምራት ግን ብዙ ፊልም ላይ አየሆቸው በጣም ነው የሚዋደዱት ልክ እደ እናትና ልጅ ናቸው❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +39

    ውዶቼ ገምዛ የሚል አማርኛ ፊልም ተለቋል በጣም አሪፍ ነው ተጋበዙልኝ ማጀቴ ነው የተሰራው የሸዋ ልጆች እዩት ❤❤😢😢

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před rokem +17

    የሀገሬን ታሪክ ይመሰላል ይሄ ፊልም💔😢

  • @solinagalkeshi9742
    @solinagalkeshi9742 Před rokem +10

    ሄላል እና ጀቭደት ኣባት እና ልጅ ስወዳቸዉ❤😢🎉

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +12

    ሀብታም ስወች እኮ ደስታ የላችውም ቬሮኒካን ተመልከቱ

    • @user-we8hi9ws8z
      @user-we8hi9ws8z Před rokem +2

      አሊ ከማላ የሷልጅነዉ😢

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Před rokem +2

      በጦርነቱ ምክንያት የሞተባት ልጅ አለ ወይም አሊ ከማል የሷ ልጅ ነው እንደርስበታል

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Před rokem +14

    ቴፍክ እንደ ኦክተይ አይነት ሰው ነው

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před rokem +7

    ኤልድዝ ምን አይነቱዋ ደነዝ ነሽ ሂላልየ የኔ ጀግና በርች ሽማግሌው ሲያሳዝን

  • @hayatseid6635
    @hayatseid6635 Před rokem +5

    ቃናወች ባርበኛውም አለ ማየት የፈለጋችሁ❤❤❤❤😊

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +9

    አሊ ከማል የኒ ምስኪን 😢😢😢😢😢😢

  • @RamiSccot-nk9ky
    @RamiSccot-nk9ky Před rokem +9

    ሂላል የኔ ጀግና ሴት

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +12

    ሄላልየ የኔ ጀግና ተሠቃየይ😢😢😢😢😢

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +10

    አሊ የምትወዱ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +4

    ቴፊክ ዘመንህ ይጠር የተረገምክ

  • @mdkhasem8223
    @mdkhasem8223 Před rokem +17

    ቴፊክ የኦክታይ ታላቅ ወድም ነዉዴ አቃጠለኝኮ😢😅

    • @user-eb6cz5xk3t
      @user-eb6cz5xk3t Před rokem

      😂😂😂

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před rokem

      እኔም እያልኩ ነበር ወለሂ አቃጣለኝ ✊✊✊👊👊👊👊👊🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před rokem

      መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል 😂😂😂😂

    • @welcomesomsung4702
      @welcomesomsung4702 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @madina9113
      @madina9113 Před rokem

      😂😂😂😂😂አር ውይ😮አቃጠለኝ

  • @RamiSccot-nk9ky
    @RamiSccot-nk9ky Před rokem +13

    ወይኔ ቴፊክ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem +7

    በሮንካ በፊት ሰቤት የምባል ያለቀ ድራማ የዘይነብ ኣሳዳግ እናት ነበረች ኣልተቀየረችም ❤እወዳታለው ሸማግለው ሰያሳዝን

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +10

    የጄብዴት ቅኔ ግን😅 አይ ቴፊክ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +4

    አፍፍ የጀብዶት ቤተስብች በጣም የሳዘና🥺🥺😢ወዶች

  • @zeharazeharaamiraa685
    @zeharazeharaamiraa685 Před rokem +29

    ወላሂ የኢፍታኒ አባት አስለቀሰኝ ሲሳዝን😢😢

  • @tigestkebede8983
    @tigestkebede8983 Před rokem +10

    አሊከማል ይልድዝን የሚወዳት ይመስለኛል

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před rokem +6

    ጀብዴት ❤❤❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +17

    አሊ ከማል የግሪኩ ልጅ ነው መሰለኝ

    • @fatimamuham
      @fatimamuham Před rokem +4

      መሰለኝ እኔም ሉሉ እኔና አቺኮ የውስጥ አዋቂ ነን

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před rokem +1

      @@fatimamuham እኮ😜😜

    • @selamwureta6170
      @selamwureta6170 Před rokem +3

      እዲት አወክ😅

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před rokem +5

      @@selamwureta6170 ማታ ቬሬኒካ ከአዚዜ ጋር ሲያወሩ ጠርጥሬ ነው😜😜😜

    • @ujxj856
      @ujxj856 Před rokem +3

      አወ የግሪኩልጅ ነው ግን እደሞተ ነው የማስቡት

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 Před rokem +7

    በሸረሪት አጨራረስ የተናደደ ሙሉ ቀን ተናድጄ ነው ያንን የክል ፖርት አንድም ትምህርት ሳልወስድ መሆኑን ሳቅ ያናድደኛል ፈርዳ መሞት የለባትም

    • @genikiya4044
      @genikiya4044 Před rokem +2

      ልክ እንደኖ

    • @user-ep9vc9wq2k
      @user-ep9vc9wq2k Před rokem +2

      ሞተችዴ ፈርዳ እኔ አላዬሁትም ገና ነኝ የእዉነት እሷ መሞት አልነበረባትም ምክንያቱም ባለ ታሪኳ እሷ ነበረች እኮ 🙄😢👈

    • @jfjxxgjxy6291
      @jfjxxgjxy6291 Před rokem +2

      እኔ ያሰብኩት የነበረው እናትና ልጅ ተፀፅተው ሰላም አውርደው የእናትና የልጅ ላይፍ የሚያሳልፋ ነበር የጠበኩት

    • @zeharayimer1762
      @zeharayimer1762 Před rokem +1

      ​@@jfjxxgjxy6291 እዴ ውዴ አስተማሪማ ነው የወለደቻት እኮ አያቷ ደፍራት ነው በዚያ ምክንያት 16 አመቷ ጀምሮ ስትደበደብ ነበር እና በቀል የሚባል ነገር አለ ፈርዳ ካልሞተች ደሞ የልጂ ልጆቸን ትረብሻለች ብላ ትፈራለች ስለዚህ ሸይዛት ሄደች😂

    • @azmiazmi1511
      @azmiazmi1511 Před rokem +2

      እርክሱስ የሸረሪት ድር አይደለል የተተበተበ ነውኮ እያዩ ነውኮ ስም የሚያወጡጥ ግራ ገብቶኝ ጀመረ ሳይገባኝ አለቀ

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +6

    ዛሪ በ22 ይለቀቃል ብሎ አድበርት አይሸ ነበር ስሙ ጠፋአ በይ ማነዉ የሚዉቀዉ ነገርዮ❤

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem +2

      ዛሬ የሚለቀቀዉ የጎደሉ ገፆች ነዉ

    • @TyTy-vm7zs
      @TyTy-vm7zs Před rokem +2

      ​@@user-zc5cv2jg5sታዲም ምኑው አልተለቀቀም

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem +1

      @@TyTy-vm7zs ተለቋል ቴሌ ግራም ላይ

    • @zuzuyasufe
      @zuzuyasufe Před rokem +1

      ቴሌግራምሊክላኩልኝእሥቲ

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Před rokem +4

    Selam tegaruway ❤❤❤

  • @user-qc9ij6bg3b
    @user-qc9ij6bg3b Před 11 měsíci +1

    አንበሳ አጋዘን ሊያገባ አይችልም አላለምዴ አቶ ጀብደት ቅኔው ተመቸኝ ክክክ

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 Před 9 měsíci +1

    ሳህ ወድም ለወድሙ አይቱኩስም ልክ እደኛ ትግሬ አማራ ኦሮሞ እደምንገዳደለው ነው አላህ ይርዳን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pm Před rokem +2

    Yejerbaw dms betam yrebshal bikenes

  • @kidane7945
    @kidane7945 Před rokem +4

    love ግሪኮች❤

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    ኤልዴስን ስታስጠላኝ የሆነች አሳብየለሽናት😂

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +5

    የልዲዝ በጣም ነዉ የምጠላት እፍፍፍፍ

  • @addisalemayehu7546
    @addisalemayehu7546 Před rokem +4

    The shower part is breathtaking

    • @fkr834
      @fkr834 Před rokem

      It's nice right😂 I like it

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci +1

    ይልደዝ ምን አይንት ደነዝሺ😅😂

  • @ሠያ
    @ሠያ Před 11 měsíci +1

    እች የሊላል እህት ስታስጠላኝ😮😅

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +2

    የጄብዴ ቅኔ😂

  • @ahmedyusuf1458
    @ahmedyusuf1458 Před rokem +1

    ኮሜንት ማንበብ ደሥ ይለኛል

  • @user-mt1vn5nf2n
    @user-mt1vn5nf2n Před 11 měsíci +1

    የሚያጋጋ ፊልም ነው❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem +3

    የዋና አለቃዎ ድምፅ ሸያሰጠላ የድሜት ድምፅ 😢

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před rokem +3

    ሂላል❤

  • @gghhh7486
    @gghhh7486 Před rokem +1

    ኣሊ ካማል😢😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před rokem +6

    Free Ethiopia Muslim

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    NICE DRAMA!!!!!

  • @fkr834
    @fkr834 Před rokem +1

    ወጣቱ የግሪክ ወታደርና ኣሊከማል ወንድማማቾች ናቸው ሁለቱም ለአንድ ሴት ነው የወደዱት😂 ክፉኛ ሊጣሉ ነው

    • @zeynebhanuna3791
      @zeynebhanuna3791 Před rokem +1

      እና ምን ይጠበስ 🤔🤔እያየን መሰለኝ

  • @alamal2812
    @alamal2812 Před rokem +6

    ይሄ ፊልም አሁን ያለንበትን የሀገራችንን ኢትዮጵያን ይመስላል ምንምኳን የዉስጥ ጠብ ቤሆንም

    • @seblemekonnen2892
      @seblemekonnen2892 Před rokem +1

      ጎበዝ ሁሉም እንዳንቺ ቢስማው ጥሩ ነው

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +4

    ❤️❤️♥️💜💞💚🌹💓

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 4 měsíci

    ከጄብዴት ፍቅር ይዞኛል😢

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před rokem +1

    12ልቀቁልን

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Před rokem +2

    😢😢😢😢😢

  • @yakobomar2167
    @yakobomar2167 Před rokem +1

    i❤❤❤❤❤❤❤❤H

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem +3

    👍👍👍👍👍

  • @masiyemariymlij
    @masiyemariymlij Před rokem

    Are ye shirart der yeti giba 3 part amlaxye melqike aqumchu nawu wayes ayin mayit aqume

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +5

    ውዶች መላበሉኝ የግሪኩን ልጂ ልትወስደው ነው መሠል ሸክሏም አላማረኝበቋንቋችሁ አስረዱልኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @amena3575
      @amena3575 Před rokem +2

      አዎ ወዷታል አሷም አሊ ከማልም ዬሚፈቅራት ይመሥለኛል😂

    • @banchifakhoury7895
      @banchifakhoury7895 Před rokem +1

      😂😂😂😂

    • @hirutshmelis3234
      @hirutshmelis3234 Před rokem +3

      እሚወዳት ይመስላል በሀላ ላይ ከትንሿ ፍቅር ይይዘዎል

    • @hau427
      @hau427 Před rokem +2

      የሂላል ነው 😂😂😂

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 Před rokem +1

      😂

  • @VipVip-gi1be
    @VipVip-gi1be Před 8 měsíci

    ጎበዝከፈራቸውንይሣሣማሉሣ አያፍሩም😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +16

    ይልድዝን እምትጠሉ እኔ አልወዳትም ጥሎብኝ 👍 🙄😉👈

  • @tsegaarefaine7676
    @tsegaarefaine7676 Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @sss2505
    @sss2505 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před rokem +2

    😘😘😘😘

  • @user-gb9pv5ei1d
    @user-gb9pv5ei1d Před rokem +7

    አብይ አህመድ እየሰራ ያለው ሰራ ነው ይህ ፊልም።

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp Před rokem

    Ere hilaln kaza kaguadegnawa gar agenagnwat

  • @trngteshometrngteshome2129
    @trngteshometrngteshome2129 Před 11 měsíci +1

    ይልዲዝ ትንሿ ቼረን😂😂😂

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Před rokem +7

    ቪኒሪካ ውስጦ ደስተኛ አደለይ 😢

    • @yopitamkasd1800
      @yopitamkasd1800 Před 11 měsíci +2

      አዎ ምክንያቱ ልጇ በጦርነት ግዜ ሞቶ ነው ግን ድኗል አሊ ከማል ነው ብሀሏ ይታወቃል እሷ እንደሞተ ነው የምታስበው

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Před rokem +9

    ኤልድዝ፣በጣም፣ታስጠላኛለች

  • @mskaramkasala3933
    @mskaramkasala3933 Před rokem +5

    ቴፍክ ግን ኡሩጉን ነው😢😢😢

  • @ibarahimjabir8081
    @ibarahimjabir8081 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Před rokem +1

    እባካችሁ የዚህን ድራማ ስም በአረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ

    • @wde6590
      @wde6590 Před rokem

      በአረብኛ ፅሁፍ "እንተ ወጠኒ"

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n Před 11 měsíci

      የተቆራረጠነው ሞክሬው ነበር

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp Před rokem

    100alekaw turkawi naw ende

  • @user-tn1bt7bo3z
    @user-tn1bt7bo3z Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem +2

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-dz9vn7ve2x
    @user-dz9vn7ve2x Před rokem +2

    😂😂😂😂

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    👍👍👍👍👍