በህጻን ሔቨን አወት ጉዳይ አስተማሪ ፍትሕ እንዲሰጥ እየተጠየቀ ነው Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አስተማሪ ፍትሕ የመስጠት ፋይዳ በሕግ ባለሙያ ዕይታ
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Komentáře • 1,9K

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 24 dny +1512

    እኛ 120ሚለወን ህዝቦች የምንፈልገው ባደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንድሰቀል ብቻ ነው
    ሌላ ሐተታ አንፈልግም
    የሚስማማ 👍

    • @user-ei3uz3rh6e
      @user-ei3uz3rh6e Před 24 dny +15

      አው

    • @belaya121
      @belaya121 Před 24 dny +19

      ነበረ ግን አያደርጉትም ችግሩ😢😢😭😭😭💔💔💔

    • @hybye345
      @hybye345 Před 24 dny +4

      👍👍👍

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 Před 24 dny +5

      ቢረጉትእ ማ ግንአይሆንም

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Před 24 dny +4

      አዉ ፍትህ እንሻለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ll9gp2qs6j
    @user-ll9gp2qs6j Před 24 dny +121

    መገደል ብቻ እና ብቻ ነው እምንፈልገው ፍትሁ ይሄ ብቻ ነው😢😢😢😢😢

  • @kalebkaesaye9605
    @kalebkaesaye9605 Před 24 dny +368

    ስቅላት ካልተፈረደበት መታሰሩ ለሱ እረፍት ነው😢😢😢😢😢

  • @Mybigmission
    @Mybigmission Před 23 dny +61

    ብያንስ ለዚህ አቀራረብና ርብርብ EBC በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @mohammedredi-c4l
    @mohammedredi-c4l Před 24 dny +345

    ይሰቀል ወንጀሉንም እንዳይዛመት ያደርጋልና

  • @Zewdu_Tessema_Adal
    @Zewdu_Tessema_Adal Před 23 dny +159

    ETV
    የሕዝብ ድምፅ መሆን ማለት እንዲህ ነው👍👍
    በርቱ❤❤

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 Před 24 dny +221

    መገደል አለበት ፍትህ ✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼

  • @aberashberma-fc1xi
    @aberashberma-fc1xi Před 23 dny +39

    EBC በጣም እናመሰግናለን በተለይ የመገደሉን ዜና የምትነግሩን ቀን ደስታችን ወደር የለውም

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j Před 24 dny +464

    ይሰቀል ይከ አረመኔ 😢😢😢😢

    • @AnnaCharmani
      @AnnaCharmani Před 24 dny +2

      I agree 100%

    • @ምጥን
      @ምጥን Před 24 dny +9

      መግደል መገላገል ነው እሱን ያን ስሜቱን መቆጣጠር ያቃተውን እቃውን መሸለትና ማሰቃየት ነው ይህ አረመኔ ልክስክስ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 24 dny

      ይገደልይህአረመኔጨካኝከሀድ

  • @binyamalemu9317
    @binyamalemu9317 Před 24 dny +33

    ባህርዳር ፍርዷን ትስጠን እዉነት ባህርዳር ላይ ወንድ ካለ ፍትህ ይስጠን 😢 ጠበቃዉን ዳኛዉን እና የገዳይ ወንድም መወገድ (መገደል) አለባቸዉ።

    • @dawg929
      @dawg929 Před 23 dny

      Especially, the brother.

  • @afishow
    @afishow Před 24 dny +1717

    የሞት ፍርድ ይፈረድበት የምትሉ 👍

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 24 dny +13

    ልጄ ልጃችሁ ናት I can't stop crying❗😭
    እግዚእ ወላድ ይፍረድ😭😭 አቤት ጉድ እናትዋ ይህ ሁሉ በደል ደርሶባት የባህርዳር የአቃቤ ህጉ ያደረሰባት እንግልት እጅግ በጣም ያሳዝናል😭😭 ኢትዮጵያ ውስጥ ህጻናት እየተደፈሩ እሚሰጠው ፍርድ ቀላል ነው ስለዚህ ለሌላው ደፋሪ ምንም አይመስለውም መማርያ እሚሆን መቀጣጫ ፍርድ መሰጠት አለበት❗ፍትህ ለህፃን ሔቨን❗😭😭😡😡

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Před 24 dny +278

    የዚህች አሳዛኝ ልጅ ደም የእግዚያብሔር ዘንድ እየጮኸ ነው።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 24 dny +2

      በስመአብ በጣም ከአለም እስከአለም ተነቃነቀ

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 Před 23 dny +1

      እዝጊኦ ምን እያሰበ ይሆን ይህን ያደረገው ።

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh Před 23 dny

      Beeetam ke Egziabhare gare dersowal😢😢😢😢

    • @Amen_yibarek
      @Amen_yibarek Před 23 dny

      በእድሜ እንኳን ሲሆን ለዚያች ሰአት እንዴት ይከብዳል የኔ ቆንጆ በአውሬ ጥርስ ገብታ ስቃይዋን አሰብኩት ፈጣሪ ደምሽን መሬት አያስቀርብሽ ወላጅዋም መጵናናቱን ይስጣ

    • @remamucker1086
      @remamucker1086 Před 22 dny

      😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲ኡነት ሳይፈርድ ኤግዚያብሔር ዝም አይበል

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf Před 23 dny +10

    በጣም ዘግናኝ ግፍ ነው በሞት መቀጣት አለበት

  • @Neimyoutub
    @Neimyoutub Před 24 dny +223

    ሀገራችን የገደለ ይገደል የሚል ህገ ደንብ ይውጣ የምትሉ በላይክ ድምፅ ሁኑ

    • @edenengda2398
      @edenengda2398 Před 23 dny +2

      ልክ እንደ ሳኡዲ

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz Před 23 dny +2

      ተሰቅሎ ይሙት

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz Před 23 dny +4

      በየ ጫካዉ በየገጠሩ ሰዉን የሚያርዱ ሁለ ይገደሉ የገደለ ሰለማይገደል ወንጀል በዛ

    • @Lidyatomas
      @Lidyatomas Před 23 dny +2

      በተለይ እራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ህፃናትን ለሚደፍሩ ህጉ እራሱ መስተካከል አለበት ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢

  • @OmuNebil
    @OmuNebil Před 23 dny +8

    ተሰቅሎ ከተገደለ በኋላ ውሻና አሞሯ እንዲበላው ይደረግ ይህ ለሌሎች አረመኔዎች ትምህርት ይሆናል
    ከዛ ውጭ የእስራት ጊዜ ይራዘም ምናምን የሚለው በጭራሽ ይህ ሰው በህይወት መኖር የለበትም

  • @user-zv5ff9oj3d
    @user-zv5ff9oj3d Před 24 dny +606

    ይሰቀል እምትሉ ላይክ😢😢

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Před 24 dny +11

    I love Eyoha media with reasons. It is the best media in Ethiopia.

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 24 dny +115

    ህጉ ይስተካከል ወላሂ ለምን አባቴ አይሆንም እንድህ አይነት ደርጌት የፈፀመን ቁሞ ማየት አልፈልግም አልፈቅድም ይህ አውሬ ኑሯም አይጠቅም ይገደልልልልልልልል

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 24 dny +4

    ጌታ ሆይ ኢቲቪን የቀየርክ እኔንም ቀይረኝ 🙏
    ኢቲቪ በጣም በርቱ አሁን የህዝብ አይን እና ጆሮ እየሆናቹህ ነው‼️
    አሁንም እንላለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን😢

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 24 dny +97

    ይገደል ለሌሎች መማሪያ ይሁን

  • @Midway695
    @Midway695 Před 23 dny +3

    ገዳይና ደፋሪ፣ የገዳይ ጠበቃ፣ እና ዳኞች መገደል አለባቸው ።

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm Před 24 dny +97

    Ebc በዚህች ህፃንና መሠሎቿ ላይ ለፍትህ በርትታችሁ ስሩ

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Před 23 dny +3

    EBC እናመሰግናለን ።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 24 dny +74

    ብዙ ሰማን ብዙ አዘንን አለቀስን የሄቨን ግን ልብ ይሰብራል እባካችሁ እባካችሁ ልባችን ደማ 😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢እንደው ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ የህግ ባለሞያዎ እርዷት ለዝች እናት ፍርድ ፍርድ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před 23 dny +3

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንጀለኛው ባአደባባይ ተሰቅሎ የሞት ፍርድ ነው የምንፈልገው ፍትህ ለልጆች

  • @tiyhirko5478
    @tiyhirko5478 Před 24 dny +72

    እናትየው የሕግ ከለላ የስፈልጋታል ቢቻል የስነ ልቦና ዶክተር ቢያያት ጥሩ ነው

  • @YeneneshYenu-i8g
    @YeneneshYenu-i8g Před 23 dny +4

    በሴቶች እና በህፃናት ላይ እደዚህ አይነት ድርጊት ለሚፈፅም የሞት ፍርድ ቅጣት ህግ እዲወጣ እንፈልጋለን በቃን በቃን በቃን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Před 24 dny +90

    ይስቀልና ፍትህ መኖሩን አሳዪንንን

  • @FathimaFathi-rm1gc
    @FathimaFathi-rm1gc Před 23 dny +3

    እባክወት ዶክተር አብይ አህመድ ይፈርሞልን ለዚህ ሰውየ የሞትፈርድ ፈትህ ለሄቨን እናት

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 Před 24 dny +104

    ይገደል ይገደል ✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼

  • @ethiopiahappytube736
    @ethiopiahappytube736 Před 23 dny +3

    ይገደልና የኢትዮጵያ ህዝብ በደስታና በጭፈራ ቤተሰቡን ለቅሶ ይድረስ የምትሉ like😂😂

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 24 dny +178

    እርሱም የስቅላት ቅጣት✋ተባባሪዎች ለማያዳግም እርምጃ ሊዉሰደባቸው ይገባል።

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf Před 23 dny +1

    etv በጣም እናመሰግናለን፡፡ይኼ ወንጀል እጅግ ዘግናኝ እና ጭካኔ የተሞላበት ነው፡ስለዚህም የሞት ፍርድ በሚያሰጠው አንቀፅ ሊፈረድበት ይገባል፡፡እዚህ ሀገር ላይ የዚህ አይነት ግፍ በዝቷል ስለዚህም ለሌላውም አስተማሪ በሆነ መልኩ ውሳኔ ይሰጥ፡ህጉን ማስተካከል ካስፈለገም መሻሻል አለበት፡፡

  • @user-xk4pq8ub5i
    @user-xk4pq8ub5i Před 24 dny +215

    ይሰቀል 😢😢😢ይህ አውሬ እኳን ለህጻን ያዝናል ይህ ምን አይነት ፍጡር ነው ይሰቀል😢😢😢

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 24 dny +1

      እሱን አውሬ ማለት የአውሬን ክብር መንካት ነው እሱ ከነሱ የባሰ ስለሆነ😢😢😢😢😢

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Před 23 dny +1

    የሞት ፍርድ መፍረድ አለበት ፍትህ ለህጻናቶች

  • @MunaTemesgen-sd6ih
    @MunaTemesgen-sd6ih Před 24 dny +80

    በዚህ ጉዳይ አያንዳንዱ የሰው ዘር ወላጅ ይመለከተናል
    ይህ ወንጀለኛ አስተማሪ የሆነ እርምጃ በመንግስት ካልተወሰደበት
    እኛ ወላጆች የተቻለንን ነገር ሁሉ አድርገን ይህንን ጨካኝ ወንጀለኛ ከዚህ ምድር እናጠፋዋለን

    • @ibrahimedris7287
      @ibrahimedris7287 Před 23 dny

      የወንድ ኮሜንት በሁሉም ነገር እንተጋገዛለን እንዲህ አይነቱን አረም መወገድ አለበት

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 Před 23 dny +1

    ለነውረኞች የሚቆሙ ጠበቃዎች ህሊና የላቸውም በልጆቻቸው ላይ ይድረስባቸው ያረብ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před 24 dny +46

    ይች ልጅ ቤየቤታችን አለች ፍትህ እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢 በእውነቱ መኖር ፈራን እንደት እናሳድግ ልጆቻችንን

  • @tsionyitbarek8301
    @tsionyitbarek8301 Před 23 dny +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ የሔቨን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ። ግን ወንጀሉን የፈፀመውም ጠበቃውም ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሚሞክሩ ሁሉ የሞት ቅጣት ይገባቸዋል ለእንደዚ አይነት ወንጀል የማያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል!!!!!!!!!!! ሲጀመር ይግባኝ መጠየቅ የነበረባት እሷ ነበረች ምን አይነት አረሜነት ነው የሞት ፍርድም ሲያንሰው ነው እንዲ አይነቱን አሰቃይቶ መግደል ነው ለሌላው መማርያ እንዲሆን

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před 24 dny +46

    እጭ እኛ ወሬ አንፈልግም በአደባባይ ይገደልልን የምትሉ የታላቹ😢 ፍትህ ለሄቨን እኔን ልደፈልሽ😢😢😢😢

  • @selamzmik
    @selamzmik Před 23 dny

    ፍትህ ለዝህች ህፃን ሰዉየዉ መገደል አለበት ቅጣቱ አንሶል ብዙ ተረፈ ያላትን ህፃን ህይወት ቀጥፎ መኖር የለበትም ምግብ እየበላ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 24 dny +56

    የማያዳግም ፍርድ ይሰጥልን የሁላችንም ጉዳይ ነው

  • @Lijfata
    @Lijfata Před 23 dny +2

    ወላህ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ለዚህ ጨካኝ ሰው 😢

  • @sinte335
    @sinte335 Před 24 dny +161

    እንደዚህ አይነት የሰይጣን ቁራጮችን የሞት ፍርድ ካልተፈረደ ነገም የያንዳንዳችንን ቤት ያንኳኳል

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 Před 24 dny +5

      ለራሳችን ልጆች ስንል ነው ፣ እውነት ታብራ የምንለው። ልክ ነህ ተባረክ

    • @kookeet-w4g
      @kookeet-w4g Před 22 dny

      lik nek

  • @momlove20733
    @momlove20733 Před 23 dny

    ፕሬዝዳንቷ መፈረም ኣለባት ለንደዚህ ኣይነት ደፋሪዎች መሰቀል መገደል ብቻ ነው ፍትህ የሚገኘው

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 24 dny +147

    ከሞት ፍርድ ውጭ ሌላ ወሬ አንፈልግም አስሯ የህዝብ ንብረትን በመቀለብ ተጨማሪ እሳት አትጫኑብን

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa Před 23 dny +1

    አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ አንት ጽናቱን ስጣት ለእናቷ የኔ እናት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም ይሰቅቃል ከእናት እንዳትወለደ

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u Před 24 dny +46

    እዛዉ ጎረቤት ሌላም ተገድላ የተገኘች ህፃን አለች ብላላች ቤተሠቦቻ ወደ ሚድያ ይምጡ እና ለልጃቸዉ ፍትህ ያግኙ

    • @netsib3805
      @netsib3805 Před 24 dny

      Even, police wode hala hedo matarat neberebet,
      Because They know everything .

  • @girmaneshalmayehu1153
    @girmaneshalmayehu1153 Před 22 dny

    ETV እናትየው በመጀመርያ የጤና ባለሙያ ሰለነበረች ተመሳሳይ ስራ መንግት እንዲሰጣት በአክብሮት እንጠይቃለን ምክንያቱም ሕፃን ልጅ ይዛ ነው ሊገድልዋት እያሳደድዋት ያሉትና ያውም በጣም ጠንካራ እናት ነችና መኖርያ ቤትም ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ቢሰጣትና ወደ ባህር ዳር ለቀጠሮ ስትሄድም ጠበቃ እንዲደረግላት።

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 Před 24 dny +73

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን🙏

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q Před 23 dny

    EBC እናመሰግነለን ገደይ ይገደል ያህፀናት መደፈር በሷ ይብቃ በአሰቀቂ ያገለት እኛ እያያን ከልታገደላ አርፈን አንታኛም

  • @umuanwar8991
    @umuanwar8991 Před 24 dny +48

    ኢትዮጵያዊ ባልሆኩ ብየ ተመኘሁ ፋትህህህ

    • @lilybiru777
      @lilybiru777 Před 23 dny +2

      እኔ ቆየሁ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ካሳፈረኝ

  • @user-rc1xl1bt6u
    @user-rc1xl1bt6u Před 23 dny

    EBC ብትዘገዩም ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። ቀጥሉበት

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 24 dny +41

    በእውነት እናትየዋ ንፁህ ሰው ነች እምባዋን የልጇ ነፍስ ፈጣሪ አዝኗል አለም ከዳር እስከ ዳር ተነቃነቀ ህዝብ አለቀሰ አዘነ ይሄ የእግዚአብሄር መመልከት ነው

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před 23 dny

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የሚባል ነገር ስለሌለ የአለም መንግስታት እና የአለም የሰባአዊ ተሟጓቼች ይሄ አሰቃቂ ድርጊት እዲደርሳቸው ሁላችንም የዝችን እፃን አሰቃቂ ድርጊትን በእንጊሊዘኛ ፁፍ እና በእግሊዘኛ ድምፃችን ማሰማት አለብን
    ይሄ ወጀለኛ ነብሰ በላ ይሰቀል የሞት ፍርድ ይፈረድበት

  • @biraraendalew
    @biraraendalew Před 24 dny +26

    EBC እናመሠግናለን
    We need justice for Heaven!

  • @user-nv4yg3zh3b
    @user-nv4yg3zh3b Před 24 dny

    እቶ ፍት ይላም😢😢😢

  • @ምጥን
    @ምጥን Před 24 dny +40

    መግደል መገላገል ነው እሱን ያን ስሜቱን መቆጣጠር ያቃተውን እቃውን መሸለትና ማሰቃየት ነው ይህ አረመኔ ልክስክስ

  • @MoMo-v7r1z
    @MoMo-v7r1z Před 21 dnem

    በጣም።ዘግነኝ።ግፍ።ነው።በሞት።መቀጠት።አለበት

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m Před 24 dny +38

    በጌታ በአደባባይ ይሰቀልና እስቲ አይምሯችንን አሳርፉ በጣም ታመናል

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m Před 19 dny

    ያማራክልል ባለስልጣኖይ ሆዳሞይ ናቸው ምንእንሁን

  • @FikremaryamAtalay
    @FikremaryamAtalay Před 24 dny +40

    እጅግ በጣም ያማል፣አበቄ መምህሬ ነበረች የሰፈሬ ልጅ ናት ፣ከመምህርነት ወደ ጤናው ዘርፍ ቀየረች።እኔ አሁን የ ሜድስን ተማሪ ነኝ፣አበቅ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለሁ፣እግዚአብሄር ያጽናሽ።

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 Před 23 dny

    እኛ 120ሚለወን ህዝቦች የምንፈልገው ባደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንድሰቀል ብቻ ነው
    ሌላ ሐተታ አንፈልግምይች ልጅ ቤየቤታችን አለች ፍትህ እንፈልጋለን የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ለህፃን ፌቨን በእውነቱ መኖር ፈራን እንደት እናሳድግ ልጆቻችንን

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh Před 24 dny +33

    ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል
    ይወገድ ይወገድ ይወገድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SekamSelam
    @SekamSelam Před 23 dny

    ይገደልልን

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 24 dny +54

    እኛ በለቅሶ እራሳችን ፈነዳ ኡፍፍፍፍፍ የሞት ፍርድ ይፅደቅ

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 24 dny +27

    😭💔😭💔😭ማልቀስ ማቆም አቃተኝ ለሕዝባችን ማስተዋል ስጠን በተለይ ለወንዶች 😢😢

  • @user-ih8ju7vs6m
    @user-ih8ju7vs6m Před 23 dny +1

    በርግጥ ፍረድ የ እግዚአብሔር ነው !!ግን ከእግዚአብሔር በታች መንግስትም ለዚህ ግለሰብ ዘግናኝ እና ሲስሙት (ጆሮን ጪው )ለሚይያደርግ ድርጊት መንግስት ለሌላውም መማሪያ እንዲሆን ከባድ የማያድዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ተስፋ አለኝ የዚሲ ከፋ እግዚኦ ነው

  • @Hayat-sh6vd
    @Hayat-sh6vd Před 24 dny +43

    ይሰቀል ለሁሉም ይማር

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3r Před 23 dny

    ፍትህ ለጨቅላዋ ሄበን
    ፍትህ ለብሩ ፍሬ
    ፍትህ ሰብአዊ መብቷን ለተነፈገችወ
    ፍትህ ለነገዋ ሀገር ተረካቢ
    ፍትህ ለህፃናት ኢትዮጵያዬ ??????????????

  • @seade127
    @seade127 Před 24 dny +21

    ያረብ ተሰቅሎ የምናይበት ቀን ይምጣልን 🙏

  • @gdhihvu7499
    @gdhihvu7499 Před 23 dny +1

    በዚህ ኑሮ ውድነት ማን አስሮ ይቀልባል እሱን አሰመኔ የማያዳግም የቁም ስቅላት ይፈረድበት ለሁሉም ማቀጣጫ ነው ከመድፈር መግደል ይሻላል እንኳን ጨቅላ አዋቂ ራሱ የለፍላጎት እና ያለ ስሜት ግኑኝነት ማድረግ ምን ያህል ይከብዳል ከገዛ በለቤተችን ረሱ የለስሜት ምን ያህል ድብርት ውስጥ ይከተናል እንኳን መድፈር ቀርቶ ልጁ ይገደል ማን እሱን ይቀልባል?

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před 24 dny +18

    ወይ ፍቱልን እና እኛ ፍትህ እናስፍን

  • @AlebawTafese
    @AlebawTafese Před 23 dny

    እናመስግናለን ኢቲቭ/EBC

  • @mehammednuru9622
    @mehammednuru9622 Před 24 dny +26

    የህግ ሙያተኞች ህጉን ይናገራሉ
    ግን ሲተገበር አይታይም
    መርማሪ ሰው ካለህ: ገንዘብ ካለህ ወይም ታዋቂ ከሆንክ እና ቀሌሎች ምክንያቶች በሀሰት ፍትህ ከጠፍ ቆይተዋል። ብቻ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን እንጂ ሌላ መፍትሄ የለውም

  • @issacnewton7987
    @issacnewton7987 Před 23 dny +1

    thank you EBC for covering this news, I now subscribe your channel out of respect, tx once again.

  • @mehammedabdu-ul4pz
    @mehammedabdu-ul4pz Před 24 dny +35

    መሰቀል አለበት

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +28

    ያሳፍራል ይሄ ዝም ተብሎ ከታለፈ ሃገር ጉድ ነው ነገ ነኔ በሉ 😢😢😢😢

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Před 24 dny +40

    የሞት. ፍርድ. ይፈረድበት. ህግ. እዳለ.

  • @DemelashTilahun-q7i
    @DemelashTilahun-q7i Před 23 dny

    አሁንም ፍትህ ለልጃችን ሳይሰጥ እንቅልፍ የለንም ሔቨን የኔም ያንተም ያንችም የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ልጅ ናት ፍትህ....ለብላተናዋ ፍትህ ባጭር ለተቀጨችው ሔቨን ፍትህ ፍትህ .....

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 24 dny +45

    ጠበቃውም አብሮ ይገደልልልልል

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 24 dny +1

      ጠበቃዉ ቀርቶ አዉሬዉንም አይገሉት ህግ መቸ አለና👹አረመኔ 😭💔

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Před 24 dny

      Yedlwchew seythan amljwoch

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes3088 Před 24 dny

    ይሰቀልን የዚህ አይነት አረመኔ ለሌላውም ያስተምራልና ¡¡¡¡¡¡

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 Před 24 dny +30

    ፍርድ ቤቶች በኮራብሽን ተጨማልቀው ተዉ የሚላቸው ህግ የለም

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman Před 23 dny

    ለውድ ኢትዬጲያን በሙሉ ይህ የሄቨን ጉዳይ ብቻ አይደለም በዚህች ሀገር ውስጥ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ተፈጥራል። በዚህ ከቀጠለ ኢትዬጲያ ሀገሬ ብዬ ይምኖርባት ሀገር መጠለያ ካልሆነችኝ ምን አምኜ ነው የምኖርባት? ቃላት አጥሮኛል። ከዚህ ቀደም የተፈጠረውንም አንርሳ።

  • @tizitayallew5201
    @tizitayallew5201 Před 24 dny +17

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን!! እግዚያብሔር ይፍረድበት!!!

  • @user-dt1nu4bd6k
    @user-dt1nu4bd6k Před 23 dny

    ይጋደል

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 Před 24 dny +30

    ፍትህ እፈልጋለን የኛም የኛም ልጅ

  • @katlamb4606
    @katlamb4606 Před 23 dny +1

    አሁንም ፍትህ ይገኛል ብዬ አላስብም እንደ ህዝብ አብረን ካልገደልነው በቀር!

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 24 dny +16

    ይ ገ ደልልልልልልልል

  • @hayurahmeto1354
    @hayurahmeto1354 Před 23 dny +1

    ለ ዚህ ለ ዚህ ሸሪአ ልክ ይገባ ነበር

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před 24 dny +24

    ፍትህ ፍትህ😊😊😊😊😊

  • @dharidhari3049
    @dharidhari3049 Před 24 dny +1

    ሚንም ኪሪኪር አየስፈሊገዉም መገደል አለበት የሚን ጢያቄነዉ መጊስት ከልገደለዉ መጊስት አለ ለመለት አይቸልም

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n Před 24 dny +13

    አድሰው በግድያ ቢቀጣ ኢትዮጵያላህ የሰው ነፍስ በየቀኑ ባልተቀጠፈነበር ዜናው ልብ ያደማል ፍትህ ፍትህ እረየትነሽ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před 23 dny

    ህጉ ይሻሻል ህፃናትን የደፈርና የገደለ ፍርዱ መገደል አለበት ይህን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚስማማበት ነው ካርመኔወች በስተቀር ህጉ በሱ ይጀመር እንርፍ

  • @RiyadLove-yk6eg
    @RiyadLove-yk6eg Před 24 dny +23

    Yisakal mitilu☝☝☝

  • @muhammedsiraj-tj5wi
    @muhammedsiraj-tj5wi Před 23 dny

    አቦ አልሀምዱሊላህ የገደለን ይገደል የሚል ፍትህን ላወጀልኝ የፍትህ ሚዛን ጥግ ለሆነው ኢስላም

  • @kulunsenayeyeyu6716
    @kulunsenayeyeyu6716 Před 24 dny +11

    እኔ ኤርታዊት ኝን በጣም ያሳዝናል ይሄን ግፍ ድፍረት ኣይቸን ሰሚቸን ኣላውቅም ፍርድ የተሰጠው ግን ትክክል ኣይደለም በጣም ከባድ ነው በየ ቤታችን ቢገባ ስ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Sala-vw6gr
    @Sala-vw6gr Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ