Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 37 | Yeqosele Fikir episode 37

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 238

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +163

    የጀቭዴት አድናቂወች መቼ ነዉ ግን ክሀድ እንዳልሆነ ቱርኮች እሚያዉቁት እስኪ የጓጓ እንዴኔ 👍

    • @user-yp4he9go6m
      @user-yp4he9go6m Před rokem +1

      ሲሞት ነው እማቁት🥲🥲😪

    • @user-zj2si5oi4i
      @user-zj2si5oi4i Před rokem +3

      ​@@user-yp4he9go6mአዚዜ በቅርብ ታቃለች ባርበኛ

    • @user-yp4he9go6m
      @user-yp4he9go6m Před rokem +6

      @@user-zj2si5oi4i አረወዳ ባወቀች ጨጎቅራ በሽታ ሳታዚዘኝ

    • @MebrahtuMehari-cz7lk
      @MebrahtuMehari-cz7lk Před rokem +1

      ኮሞንቱ አአንብቤ ትቼዋለሁ ማየት ነገ እንገናኛለን ኣደራ ኣትፃፉ ኮሞንት ሁሉ ሳያየው😑

    • @hautiyoutube4860
      @hautiyoutube4860 Před rokem

      ​@@user-yp4he9go6mየምርሺን ነው😢

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph Před rokem +46

    የቆሰለ ፍቅር እውነት ነው እኛም ቆሰለናል ብቻ ተመሰገን ነው እና የመዳም ቀሞሞች ብሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏 በሉ ሲወዳቹ ❤

  • @danyaper1451
    @danyaper1451 Před rokem +45

    ዛሬ ቸሩመድሀኒአለምነው በያላችሁበትይጠብቃችሁ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +26

    ፍጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤😢

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 Před rokem +34

    አሊ ከማል
    የቬሮንካ ልጅነዉ እምትሉ✌

    • @Tehaymulu
      @Tehaymulu Před rokem +1

      ነው እኔም ገምቻለሁ❤❤😢

    • @sabiyagadd7404
      @sabiyagadd7404 Před rokem +3

      ነው አይቸዋለሁ ባረበኛ

    • @Tehaymulu
      @Tehaymulu Před rokem

      @@sabiyagadd7404 ዋው ልጆ አለላት ደስ ይላል

    • @aro-bw3ww
      @aro-bw3ww Před rokem

      ትክክል

  • @user-hz1uu1hh1g
    @user-hz1uu1hh1g Před rokem +50

    ጀቭደትዬ የኔ ፋኖ ❤
    የሚናደድ እኮ አይጠፋም😂

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +19

    ሂላልየ ፍቅር ሊያጠናግራት ነዉ መሠል😂

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před rokem +13

    አይ ጀብደት የኔ ቢጤ እሚረዳህ አጣህ ተቃጠልኩ😢😢😢

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před rokem +9

    አዚዜ ከቴፊቅ በላይ በጣም እያናደደችኝ ነው 😡የኔ ጀቭዴት 😢😢❤️

    • @Zahra-hn4vv
      @Zahra-hn4vv Před rokem

      እኔን ለሪሱ አቃጥላ ልደፋኝ ነው😒

    • @user-br9ly2og2w
      @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

      በጣምነዉ የምታቃጥለዉ አዚዜም ሂላልም ቶፊክም ቆረቆዳ ናቸዉ ሲያስጠሉ😂

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 Před rokem +22

    ይህ ፊልም በአገራችን ላይ የሚካሄደውን ሁኔታ ጋር ይመሳሰላል ጀቭዴት ለሀገሩ ምን ያክል ወጋ እየከፈለ ነው እና አገራችን ላይም ሀቅን ይዘው የሚጓዙ እየተሰቃዩ ነው እግዚአብሔር እየ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጥልን 😢😢😢🙏🙏🙏

    • @TOKKUMMAA2024
      @TOKKUMMAA2024 Před rokem

      Woshetem Ethiopian meni wosedat eski enasew eko turki n Girc nachow😊

    • @sammyttt
      @sammyttt Před rokem

      ​@@TOKKUMMAA2024በግልጽ እየተገዛን እንደሆነ አልገባሽም አንቺ የአረብ ባሪያ😊

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem +8

    ኡፊ ጀብደት ዛሬ ፈርቸ ነበር ይሄን ድራማ ያሰፈራኛል የምፈራው ለጀብደት እና ለበተሰቦቹ

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +14

    ጀብዲት የኔ ጀግና😘😘😋

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Před rokem +9

    አኔ አምሌው ለምን ንድነው የፍቅር ፊልም ሣይ ፍቅር የሚዘኝ😂

    • @HiwotSisay-xl5yk
      @HiwotSisay-xl5yk Před rokem

      እኔ እራሱ በባዶ ሜዳ የሆነ ሰዉያፈቀርኩ ይመስለኛል አይመጃጃልየ

    • @csjdjdj9625
      @csjdjdj9625 Před rokem

      ወረተኛውነሽ😂

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 Před 9 měsíci

      Enem ezih ehu😂😂😂😂🎉😊😊

  • @tglove9496
    @tglove9496 Před rokem +9

    ተንኮለኛ ቴፌክን የምጠሉት

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před rokem +20

    ወይኔ ዛሬ ምን ይፈጠር ይሆን ለጄብዴት ፈርቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Před rokem +16

    ከማዳቤት ምግብ ስለለለ ሁልግዜ ይርበኛል😢የነ አዚዚን ጠረቤዛ በምግብ ተሞልቶ ሳይ ሆደ በራብ ተጮረረ😢😢😢😢😢

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před rokem +5

      እደው ወላሂ አጀቴን በላሽኝ የኔ ውድ እፍፍፍፍፍ😢😢😢 መግብ የለሁኖነው ወይስ አላህ አይቸግረውም በሰፊው ይወፍቅሽ እኔ ደሞ አፍቅሬ አልበላኝ አለ 😂😂 እደት ይበላኝ

    • @kuki558
      @kuki558 Před rokem +1

      አይዞሽ እህት😢😢

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Před rokem

      @@soltanwad7a79 የኔ አብሽሪ እኔ እኮን አፍቅሪ አይደለም ሰወቹ ቋጥቋጣ ሁነው ነው😭

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Před rokem

      @@kuki558 አመሰግናለሁ የኔ እህት

    • @wde6590
      @wde6590 Před rokem +4

      ወይኔ የኔ እናት😢😢 መድሃኔዓለም ያስብሽ🙏

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa Před rokem +9

    ጋይስ ነጭ ለብሰዉ በር ላይ የቆሙት ሁለቱ ሰዉ ናቸዉ አሸጎሊት ወይሰ ሀዉልት😂😂😂

    • @madimedia4384
      @madimedia4384 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @user-ks7jm4yl2c
      @user-ks7jm4yl2c Před rokem +1

      እኔም ልል ስል እድሜ ለኮሜት😁😁😁

    • @hiwotgirma4742
      @hiwotgirma4742 Před rokem

      እረ ሰው ናቸው

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Před rokem +1

      😂ለምድነው የማይቀሳቀሱት ታዳ

    • @hiwotgirma4742
      @hiwotgirma4742 Před rokem +1

      @@kokokko8695 ስራቸው በቆም ብቻ ነው ለዛ ነው የማይንቀሳቀሱት

  • @MebrahtuMehari-cz7lk
    @MebrahtuMehari-cz7lk Před rokem +12

    ስለ ፊልሙ ኮሞንት ላይ ኣትፃፉ እንየው መጀመርያ 👍

    • @ሠያ
      @ሠያ Před 11 měsíci

      ሳህ ፊልም የማያቁ ሸቃሎች ጠመሱን🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay7300 Před rokem +12

    አዚዚ እስኪ ለመረዳት ሞክሪ ደረቅ

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +4

    እዴት ፈርቸ ነበር ለጀቭዴት የኔ ጀግና💪

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 Před rokem +15

    ወንዶችየ እዳዚዜ ደረቅ ሚስት እዳይሠጣቺሁ😂😂😂😂😂😂😂 አሚን በሉ

    • @Abc-ri9jx
      @Abc-ri9jx Před rokem +1

      ተይጂ ጀግናናት

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před rokem +2

      እር አታሥቂኝ😂 ለሐገሯ ማች ጄግና ሴት ነች🎉

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před rokem

      እውነተኛና ጠካራ ስለሆነች ነው

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Před rokem +1

    ዋውውው ጀብዴት በጣም ትልቅ ስው መታም ይልሃል እንድህ ነው

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před rokem +3

    ጄብዴት የኔ ጄግና ❤🎉

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +2

    ጀቭዴት የጀቭዴት በተሰቤች ወዶች💘💞🥺😒

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před rokem +2

    ጄብቴ እኮ ጀግና ነው😅😅😅😅

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Před rokem +3

    አሁንስ እኔ ፊልም መሁኑን እየረሳሁት ነው እውነት እየመሰለኝ ነው😢😢😅😅

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +9

    ኤፍታላያ ግደይው እና ገላግይን እባክሽ 😂

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +2

    ጄብዴት ዋው የኢትዮጵያ መሪ ባረገህ ምኞቴ ነበር ምን ያደርጋል ❤የህልም እጀራ ነው ❤

  • @medicolove19
    @medicolove19 Před rokem +6

    all እምወዳቹ ግን ለዴቭጄት ፈርቻለሁ😔

  • @mohmmedmohmmed-mo5wy
    @mohmmedmohmmed-mo5wy Před 5 měsíci

    ቆቅም መሽቁቅም ነገር ነው አላለም😅😅😅

  • @solinagalkeshi9742
    @solinagalkeshi9742 Před rokem +1

    ወይኔ ጀቭደት ስወደዉ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před rokem +1

    ጀብደትየ የኔ ጀግና የኔ ልዩ ሥወደዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb9qn5nk9v
    @user-mb9qn5nk9v Před 2 měsíci

    ጀብዲት የኔ ጀግና🎉🎉🎉

  • @romanabebe1293
    @romanabebe1293 Před rokem +2

    bezi drama wust yematmechegn yeldiz bicha nat lelochun❤❤❤

  • @Walid-qb5gu
    @Walid-qb5gu Před rokem +6

    ወይኔአንቺአዚዜእምትባይ ቋጣ አቃጥላ ልትደፍኝነው

    • @trinkot9775
      @trinkot9775 Před rokem

      እውነትም ቋጣ😂😂😂

    • @zeharazeharaamiraa685
      @zeharazeharaamiraa685 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @askask-vi7rf
      @askask-vi7rf Před rokem

      😂😂😂😂ድርቅ ካለች አትመለስም

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před rokem

      ምኑጋነው ድርቀቷ ትገርማላችሑ አይይይይ ሰው አታውቁም🎉

    • @mahlatmamo758
      @mahlatmamo758 Před rokem

      በጣም ትክክል ነች እኔም ብሆን እማረገው ነገር ነው ጅግና እናት እና አገርዋን እምትወድ ባሏንም እምታፈቅር ምርጥ እናት❤

  • @liinaibrahim7332
    @liinaibrahim7332 Před rokem +3

    ሂላል ወታደሩን ልታፈቅረው ነው

  • @salmelfu1787
    @salmelfu1787 Před rokem

    Ehen film kemagagata yetansa be arbga mayt falga resun atfhu metaku plase negaruge

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 5 měsíci

    የኔ ጀግና ጀብደት

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před rokem +6

    .ሀያት እና ሙራድ በአማረኛ ይለቀቅ እምትሉ

  • @user-qs5er7vj6b
    @user-qs5er7vj6b Před 8 měsíci

    ጄቨዴት የኔ ጌታ ትሰቃየ😢

  • @ሠያ
    @ሠያ Před 11 měsíci +1

    ፊልሙ ሲያልቅ ኮምቱ😊

  • @mekdesgirma1714
    @mekdesgirma1714 Před rokem +1

    ጀቭዴት❤❤❤

  • @user-yw4pl7cs9z
    @user-yw4pl7cs9z Před rokem +4

    ሁለቱም መጨረሻ ላይ ይሞታሉ ጄቭዴት እና ሀዚዜ ይሞታሉ

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r Před rokem +1

    አናቶሊይ፣፣፣እና አጣዬ😮😮😮

  • @maniputhan2251
    @maniputhan2251 Před 11 měsíci

    ጀብዴት የኔ ጀግና 😢❤

  • @meseker9241
    @meseker9241 Před rokem +1

    34ን በድጋሚ ልቀቁ

  • @user-jp6qb1sk8t
    @user-jp6qb1sk8t Před rokem +3

    ግን እነኝህ ነጭ ለብሰው ከመራፍ ላይ የተገረገሩት አይተነፈሱም እዴ😢😂😂😂😂አይቀሳቀሱምኮ😂😂

  • @user-yp4zz4dv2x
    @user-yp4zz4dv2x Před rokem +1

    እደ ጄብዴት ያለ ጀግና የትም አይገኝም

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před rokem +3

    ጄብዴትየ 🥺🥺🥺ይች ሚስቱ ምንም ኣይገባትም ጅል ነገር ናት😐

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před rokem +4

    ጀብደት አዚዘን ከለፈታት ታሰገደለሀለች

    • @tube-om1fc
      @tube-om1fc Před rokem

      እደውም ተሞት ወጥመድ ገላ ታድነዋለች

  • @toybaali8405
    @toybaali8405 Před rokem +2

    ወይ ኤሽረፍ😂

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Před rokem

      ፍቱ እራሱ ጨቃኚነው

    • @toybaali8405
      @toybaali8405 Před rokem +1

      @@kokokko8695 ፊልም ነው ግን የሆነ ስሜት አለው ሠው ላገሩ ሢሞት 😥 የሞተው ቱርካዊ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    Arif neaw!!!!

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Před rokem

    Well come ❤

  • @GechFker-gt1rb
    @GechFker-gt1rb Před rokem +5

    ኤፍታላይ ሥወድሽሽ ተኩሽበት። ይህን አብይ ሞድድ

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před rokem +1

    አይጀብደት የኔጀግና

  • @ugfttiti3848
    @ugfttiti3848 Před rokem

    ሂሊቾ ሊጀማምራት ነዉ መሰል ፎቃ😂

  • @user-ip6ip2xv6v
    @user-ip6ip2xv6v Před rokem +3

    ጄቭዴት ወጥመድነው😢

  • @shewitlove
    @shewitlove Před rokem +11

    ጄብደት ትግራዋይ💪

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Před rokem +1

      ❤❤😂ኧረ ተው ዘረኛ አትሁኑ😢🎉ትክራዋይ እፎትየኩም🎉❤❤❤

    • @shewitlove
      @shewitlove Před rokem

      @@tirifusgdy4776 እንደዛ ሳይሆን እውነት ነው❤

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před rokem

      😅😂😂😂😂😂😂ማነው እውነት ያረገው የማይሆነውን

    • @sabiyagadd7404
      @sabiyagadd7404 Před rokem

      😂😂😂አረ ባክሽ

    • @shewitlove
      @shewitlove Před rokem

      @@sabiyagadd7404 ያ 🤔

  • @የማይገኝ
    @የማይገኝ Před rokem

    ኤፍታል ጡሩ አደረግሽ

  • @shortsbest7734
    @shortsbest7734 Před rokem

    Jevdet lishenef chaf lay siders hule endeterefe nw

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před rokem +1

    ነገ መቸ ይደርሳል ጋጋው አል ይሞታል እንዴ ሰናን ትድናለች ግን ኣንድሰው ይሞታል

  • @user-mg6li5ih3r
    @user-mg6li5ih3r Před rokem

    ኡፍ ድምፅ አልባ😢

  • @FarihaAliy-hj5ev
    @FarihaAliy-hj5ev Před 8 měsíci

    ጀብደት ፋኖ❤❤❤

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před rokem

    🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ምርጦች

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    ቆይ የአዚዜ አማት ሞስሊም ናትዴ ትሰግዳለች አምላኬ መድሀኒአለም አዉጣኝ እያለች አልነበር አይ ፊልም ምናለ ጀብደትን ባያሰቃዩት ቤተሰቦቹ ሲመጣ እደዉሻ አጭአጭ ይሉታል እሱብዙ መፀዋእት እየከፈለላቸዉ ነዉ😢

  • @meseker9241
    @meseker9241 Před rokem +1

    አበዛቹት በጣም የምር 34ን ሳናይ ዘለን ይሄን እንድናይ ነው እንዴ? አሁንም ቢሆን እባካችሁ አስተካክሉት ስንት ቀኔ ማየት ካቆምኩ እድሜ ለናንተ

    • @asteralemo5384
      @asteralemo5384 Před rokem

      ዉደ የ34 ላይያለዉ 35ላይ ተደግሞል እኮል እኮ

    • @meseker9241
      @meseker9241 Před rokem

      @@asteralemo5384አንድ አደለም እኮ መልሼ ሳየው

  • @user-ge2mh5bd4o
    @user-ge2mh5bd4o Před rokem +1

    እሰኪ በአረብኛ ሰሙ ምንድነው ሚለዉ

  • @AyishaMuhamed-ud6tw
    @AyishaMuhamed-ud6tw Před rokem

    አንድ ቀን

  • @naxi19semira49
    @naxi19semira49 Před rokem

    Hilal ena liyon fkregna moch yhonalu❤😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem

    33:12 oh yah 😂😂😂

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw Před rokem

    ኡፍፍፍ ጀብዴት ሲሳዝ

  • @alifmidia
    @alifmidia Před 11 měsíci

    ኤፍታሊያ ደግ አደረግሽዉ😂

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Před rokem

    Selam lehulac ❤❤❤

  • @slamgebre3582
    @slamgebre3582 Před rokem

    ,ሰላም ሶወች በፆሀይ ልጆች እንዲተካ ላክ አድርጉ

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-wy9ho6gi7m
    @user-wy9ho6gi7m Před rokem +2

    የቆሰለፍቅርክፍል37ልቀቁልንበናታችሁ❤

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před rokem

    እስኪ ቶቶሎ ልቀቁልን ዋይ

  • @nooriyanooriya9698
    @nooriyanooriya9698 Před 11 měsíci

    ጀብደትን ማነው እሚገለው ይሞታል የምትሉ ንገሩኝ

  • @danielderes3267
    @danielderes3267 Před 9 měsíci

    Enges👆🏼

  • @SaraA-ip7kz
    @SaraA-ip7kz Před 10 měsíci

    እኔ

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @zelalmanmut2383
    @zelalmanmut2383 Před rokem

    😢

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-yk4rq5qc8w
    @user-yk4rq5qc8w Před 6 měsíci

    KoRoNiaL

  • @csjdjdj9625
    @csjdjdj9625 Před rokem +3

    ቴፊክ አብይ አህመድ ነው የምትሉ😂😂😂 ግሪኮቺ ትግሬ

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Před rokem

    ነልኚየኔአደኛ❤

  • @user-tn1bt7bo3z
    @user-tn1bt7bo3z Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @user-vx8hy1ve3e
    @user-vx8hy1ve3e Před rokem

    Ygodlo gesosh molon awrdot

  • @nooriyanooriya9698
    @nooriyanooriya9698 Před 11 měsíci

    ደነዝ አዚዜ

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    ,👍👍👍🥰🥰🥰

  • @danielderes3267
    @danielderes3267 Před 9 měsíci

    😄

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Před rokem

    ኣረ ጅብድት ወጥመድ ነው😢 ይሞት ይሁን እንዴ😢እስከ የሙታውቁት ንገሩኝ

    • @tigrayadey7565
      @tigrayadey7565 Před rokem

      አይሞትም

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před rokem

      አሁን አይደለም ጅብዴት የሚሞተው ይቆያል ግን ይሞታል 😢

  • @susutube9855
    @susutube9855 Před rokem

    ድርና ማግ ላይ ሂላል ስሙዋ ማን ነበር የምታቁ ንገሩኝ

  • @user-wy9ho6gi7m
    @user-wy9ho6gi7m Před rokem +1

    ኧረቀ ጣይአ ፍጥ ኑት ክፍል 38ምትን

    • @user-wy9ho6gi7m
      @user-wy9ho6gi7m Před rokem

      የቆሰለ ፍቅር ልቀቁ ልንጂ ክፍል38 ምትን😳

  • @hababataan2731
    @hababataan2731 Před rokem +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-jm8tf2ig2k
    @user-jm8tf2ig2k Před rokem

    ❤❤❤❤😂

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    🙄🙄🙄😭😭😂😂😂

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před rokem +1

    .ኤጭ ጦርነትጅ ምን ሰለቸኝ

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    ,🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před rokem

    ,🥰🥰🥰👍👍👍