የደራው ጨዋታ:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክፍል1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2018
  • የደራው ጨዋታ:ማንም ተናግሮለት የማያውቀው የግንቦት 08 1982 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራን በተመለከተ ሻምበል እዮብ አባተና ኮለኔል ካሳዬ ታደሰ እንዲህ አጫውተውናል፡፡
    ለተጨማሪ ቪዲዮዎች: goo.gl/uebrzG

Komentáře • 58

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety +1

    ደሬ ድምፅህን ስሰማ አርጎ እየጠጣው ይመስለና ኛል ደስ ሲል እኮ አንደበተ ጣፋጭ ነህ እውነቴን ነው ወላሂ

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ።

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 Před 4 lety +1

    ዋዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @user-bu2ow1jx6j
    @user-bu2ow1jx6j Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @w.giorgis1758
    @w.giorgis1758 Před 6 lety +3

    Enamsegnalen Dera and Azity.

  • @dawityohannes7033
    @dawityohannes7033 Před 6 lety +1

    ይህ ነው ጋዜጠኝነት ሁሌም የምታመጡአቸዉ ፕሮግራም ትምህርት ሰጪ በመሆኑ በርቱ እንወዳችዋለን።

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 Před 6 lety

    i also liked the music !! i mean the message !!! journalist

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 4 lety

    እረ ደስ ሜል ታሪክ ነው በርቱ በእውነት ደርግን በደንብ አውቀዋለሁ መንግስቱ ሀይለማርያምን የጉንደሩ ፓሊ ክሊኒክ ሲመረቅ በአካል አይቻቸዋለሁ በእጃቸውም ሰላም ብለው ግንባሪን ሳም ካደረጉኝ ቡሀላ የያዝኮትን አበባ ስጥቻቸዋለሁ ወንዳ ወንድ ቆስጣና ጀግና እና ጠርጣራ ናቸው እንግዳ ሁነው ተቀምጠው ዞር ዞር እያሉ አይናቸውን ያጉረዞሩዞ ነበር በጣም ሲበዛ ጠርጣራ ናቸው?

  • @michaelwoldemichael9883

    Egezihabiherin dere beqa yetefexerikew lezi muya new hulem akebirihalehu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @riyadhriyadh9785
    @riyadhriyadh9785 Před 5 lety

    ጋዜጠኛ ደረጄ በጣም እና መስግናለን ! የግንቦት 8/1981 መፈንቅለ መንግስት ታሪክ ዳሰሳ በየጣልቃው ያስደመጣችሁን አብዩታዊ ዘፈኖች የወረዳችን የኪነት ቡድን ውስጥ ያሳለፍነውን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ። ብቻ በጣም አመስግናለሁ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    If the 5 books are wrong, why don’t you remove them from the market?

  • @mekonnenbeyene6349
    @mekonnenbeyene6349 Před 5 lety +2

    I still didn't think anything abnormal except get surprised. And kept walking

  • @newjob8047
    @newjob8047 Před 2 lety +1

    I hope by now Shambel retrieved additional facts to solve the puzzel.

  • @merondebele4217

    ❤❤❤

  • @kebededawit9219
    @kebededawit9219 Před rokem +1

    kolenel kassaye betam yimigerim tarik naberen enem qanyewu steshion neberiku kene general Husen Ahemedina yemehands azaze kneberu knshaleka kassa Ferede gari tigilun senababiss ke mymedo akebabi yemetut betnuni enji tariku yeshinifet becha sayihon kAsimera Yetechnewun BIRR Endet Tefetshio ende telake

  • @bmoges4857
    @bmoges4857 Před 4 lety +3

    አምቡላንስ አስከሬኖቹን እንደጫነ ቤ/መ ግቢ ውስጥ እንዲቆምና ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ በህይወት እያሉ ወደ ሆስፒታል ካልተወሰዱና ሹፌሩን ለሌላ ግዳጅ ታዞ እዚያው መኪና ውስጥ መርዕድ እንዲሞቱ ከተደረገ ያ እንዲሆን የፈረደባቸው ሰው አለ ማለት ነው።

  • @mekonnenbeyene6349
    @mekonnenbeyene6349 Před 5 lety +1

    But everyone looks the do

  • @zebra8028
    @zebra8028 Před 6 lety +1

    እንደው እንዴት አድርጌ እንደምወዳችሁ ብታዩ:: ምርጥ ሰው ኮ ናችሁ አዜብናደራ!!

  • @girmakatisso7183
    @girmakatisso7183 Před 5 lety +1

    Sawuyo indeet yinagari. ...rasachawu yinagaru injii

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 Před 3 lety

    Who was Col. Kassa Gebremariam if you dire. Ask menig Kasaye . Gen. Kassa Hemeda end Gen Tesfaye