የዕውቀት ማዕድ
የዕውቀት ማዕድ
  • 91
  • 597 204

Video

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊመለከተው የሚገባ መዝሙር
zhlédnutí 265Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#Flag በ1936 የሚኒስተሩ ልጆች በሚወደድ መልኩ የ ኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርን እንዲህ ዘምረውት ነበር
5 ምርጥ የድምፅ ማስመሰል ተስጥኦ ያላቸው አርቲስቶች፡፡
zhlédnutí 258Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#comedy 5 ምርጥ የድምፅ ማስመሰል ተስጥኦ ያላቸው አርቲስቶች፡፡
ታላቁ ድምፀዊ አለማየሁ እሸቴ በአንድ ወቅት ያደረገው ቃለ ምልልስ
zhlédnutí 454Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#Music ታላቁ ድምፀዊ አለማየሁ እሸቴ በአንድ ወቅት ከታማኝ በየነ ጋር ካደረገው ቃለ ምልልስ የተወሰደ፡፡
የሀይለ ስላሴ የንግስና ስርአት
zhlédnutí 197Před 2 lety
#Shorts#Ethiopia#Ethio የሀይለ ስላሴ የንግስና ስርአት በዚህ መልኩ ተከናው ነበር
ኧረ በፈጠራቹህ የምትዘግቡትን ምረጡ ዶር ወዳጄነህ መሀረነ፡፡
zhlédnutí 254Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#Ethiopian_poletics በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና ሙሉ ገቢው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በተደረገው መርሐ ግብር ላይ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ አሁን በስልጣን ላይ ላሉ ሰዎች ያስተላለፈው ድንቅ መልዕክት፡፡
ለኢትዮጵያ የመጡ የመርገም በረከቶች
zhlédnutí 214Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#Daniel_kibret ነሐሴ 17/2013 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው "ኢትዮጵያ እና የውጪ ሀገራት ተጽዕ ትላንት ዛሬና ነገ"በሚል ርዕስ በምስክር ሚዲያ አዘጋጅነት የተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ያቀረበው ድንቅ ሐሳብ።
የ ምኒሊክ ሀውልት በማን ተመረቀ
zhlédnutí 312Před 2 lety
#Ethiopia#Ethio#Minelik የ ምኒሊክ ሀውልት በማን እንደተመረቀ ያውቁ ይሆን ምናልባት በጊዜው ከነበሩ እንዲሁም መፅሃፍትን ካገላበጡ ያቁት ይሆናል ዛሬ ግን በ ቪዲዮ እንደዚህ አቅርበነዋል፡፡
በሬድዮ ላይ በሰራው ስህተት ከሀገር የተሰደደው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም፡፡ ክፍል 2
zhlédnutí 700Před 2 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio በወቅቱ ተወዳጅ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም ከ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጋር ይህንን ምርጥ የሆነ ጨዋታ አድርገው ነበር በጣም ትወዱታላቹህ::
በሬድዮ ላይ በሰራው ስህተት ከሀገር የተሰደደው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም፡፡
zhlédnutí 1,5KPřed 2 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio በወቅቱ ተወዳጅ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ ወልደማሪያም ከ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጋር ይህንን ምርጥ የሆነ ጨዋታ አድርገው ነበር በጣም ትወዱታላቹህ::
የዚህን ንጉስ ልደት ቀን አለማክበር ባንዳነት ነው
zhlédnutí 178Před 2 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio #Ethiopia#Ethio#Ethiopian_History የአፄ ምንሊክ ልደት በአልን ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም እንዲህ ውብ በሆነ መልኩ ዘክሮታል
ሴናተሩን አሳፍራ የተነሳችው ፕሌን የት ደረሰች
zhlédnutí 339Před 2 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio #Ethiopia#Ethio#Senator_MIkyliland በ 1981 ዓ.ም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፑኚዶ የተጓዘችው ፕሌን የት እንደደረሰች የፍለጋ ሁኔታና ውጤቱን ደረጄ ሀይሌና አዜብ ወርቁ እንዲህ ተርከውታል፡፡
የ 1979 የአድዋ ድል አከባበር #Shorts
zhlédnutí 190Před 3 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio በ 1979 ዓ.ም የአድዋ ድል እንደዚህ በድምቀት ተከብሮ ነበር፡፡
የኮሜዲያን ተስፋዬ ካሳ አዝናኝ፣አስቂኝና ቁምነገር ያላቸው ቀልዶች
zhlédnutí 1,5KPřed 3 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሳ ከሰራቸው ቀልዶች መካከል የተወሰኑትን እንዲህ አቅርበናቸዋል ተመሳሳይ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ
40 ደቂቃ በአየር ላይ አስገራሚ፣አስደናቂ፣አዝናኝ መጣጥፍ
zhlédnutí 462Před 3 lety
#Ethiopia#Ethiopian_politics#Ethio 40 ደቂቃ በአየር ላይ በፍቃዱ ከበደ የደራው ጨዋታ ላይ በአንድ ወቅት የተነበበ በጣም አዝናኝ የጉዞ ማስታወሻ፡፡
የኔ ዘመን ልጆች በሳቅ የሚያፈርሱ ድርጊቶች
zhlédnutí 236Před 3 lety
የኔ ዘመን ልጆች በሳቅ የሚያፈርሱ ድርጊቶች
በ 1960 ዎቹ የነበሩ ድንቅ ጋዜጠኞች ሂወት ምን ይመስል ነበር ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ
zhlédnutí 1,4KPřed 3 lety
በ 1960 ዎቹ የነበሩ ድንቅ ጋዜጠኞች ሂወት ምን ይመስል ነበር ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ
ሰዎች ከእስር ለመፈታት በሚጥሩበት ዘመን እንዴት አልፈታም አሉ? ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ
zhlédnutí 577Před 3 lety
ሰዎች ከእስር ለመፈታት በሚጥሩበት ዘመን እንዴት አልፈታም አሉ? ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ
ህዝብ ከፈለገህ ባትፈልግም ትመረጣለህ ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ፡፡ ክፍል 3
zhlédnutí 392Před 3 lety
ህዝብ ከፈለገህ ባትፈልግም ትመረጣለህ ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ፡፡ ክፍል 3
ለ ዘመኑ ጋዜጠኞች የሚሆን ምርጥ ትምህርት አንጋፋው ጋዜጠኛ አጥናፍ ሰገድ ይልማ፡፡ ክፍል 2
zhlédnutí 594Před 3 lety
ለ ዘመኑ ጋዜጠኞች የሚሆን ምርጥ ትምህርት አንጋፋው ጋዜጠኛ አጥናፍ ሰገድ ይልማ፡፡ ክፍል 2
የአንጋፋው ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ አስገራሚ የጋብቻ ታሪክ!! ክፍል 1
zhlédnutí 1,4KPřed 3 lety
የአንጋፋው ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ አስገራሚ የጋብቻ ታሪክ!! ክፍል 1
የደራው ጨዋታ፡ ግንቦት 13 1983 ምን ተከሰተ
zhlédnutí 15KPřed 3 lety
የደራው ጨዋታ፡ ግንቦት 13 1983 ምን ተከሰተ
የደራው ጨዋታ አርቲስት ሂሩት በቀለ ቆየት ያለ ዜማ
zhlédnutí 4,8KPřed 4 lety
የደራው ጨዋታ አርቲስት ሂሩት በቀለ ቆየት ያለ ዜማ
The fallen Ethiopian coup d'etat
zhlédnutí 11KPřed 5 lety
The fallen Ethiopian coup d'etat
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:ብዙዎቻችን የማናቀው የግንቦት 8 1981 አመተ ምህርት መፈንቅለ መንግስት ክፍል 1::
zhlédnutí 18KPřed 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:ብዙዎቻችን የማናቀው የግንቦት 8 1981 አመተ ምህርት መፈንቅለ መንግስት ክፍል 1::
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:የታገል አባት ክፍል ሁለት
zhlédnutí 2KPřed 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:የታገል አባት ክፍል ሁለት
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:ሰውዬውና ታገል ምን አገናኛቸው?
zhlédnutí 4,5KPřed 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederaChewata:ሰውዬውና ታገል ምን አገናኛቸው?
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ የመጨረሻ ክፍል
zhlédnutí 833Před 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ የመጨረሻ ክፍል
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ ክፍል 3
zhlédnutí 887Před 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ ክፍል 3
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ ክፍል 2
zhlédnutí 1,4KPřed 5 lety
የደራው ጨዋታ/YederawChewata፡መላው የ አፋር ህዝብ የሚያከብራቸውና የሚወዳቸው ሀቢብ መሀመድ ክፍል 2

Komentáře

  • @life88-mysteryoflife91
    @life88-mysteryoflife91 Před 2 měsíci

    አርቲስቶቹ እነማን ይሆኑ ?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 měsíci

    I love the story 🙏🏾💜❤️

  • @ephremgetu2519
    @ephremgetu2519 Před 2 měsíci

    Azebiye❤❤❤❤❤❤

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Před 3 měsíci

    ምን ዓይነት ጨዋና እና የተባረከች እህት ናት በእግዚአብሔር? አቦ እህቴ ተባረኪልኝ!

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Před 3 měsíci

    አዝናለሁ ባሻ ዓሊ በርኬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎን በዐጸደ-ገነት ያሳርፍልን። እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ምንግዜም እንደነ ዓጼ ቴዎድሮስ፣ ዮሐንስ፣ እምዬ ምኒልክ፣ ሌተና ጄኔራል ጃገማ ኬሎ፣ ኮሎኔል አብዲሳ ዓጋ ሁሌም ሲታወሱ ይኖራሉ አባቴ።

  • @user-nu2uo4qf4q
    @user-nu2uo4qf4q Před 3 měsíci

    ክፍል 4ለምን አልተለቀቀም?

  • @tesfayeberhanu1660
    @tesfayeberhanu1660 Před 4 měsíci

    ያለፈ ታሪክን ጎልጉላችሁ ትውልዱን የምታሳውቁ ደረጀ ኃይሌ እና አዜብ ከልብ አመሰግናለሁ ።። ረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝላችኋለሁ ።።። ብዙ ታሪኮችን ከናንተ እንጠብቃለንና በርቱ ።።❤

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Před 6 měsíci

    አይ አስንዬ በተለይ በቅርብ ስታውቃት ስታወራትና ስታጫውታት እንዴት መልካም ሰውና የፍቅር ሰው እንደሆነች የምትገርም ናት ሰውን ለማፍቀር እንደ አስናቀች ዓይነት ይፈጠራል ከራስዋ በላይ ለሰው አሳቢ አይቸም አላውቅ ነገር ግን ደግ ሰው አይበረክት ነገር ነብስዋን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን:: እጅግ የአራዳ ጨዋታ አዋቂ ነበረች በአውነት ግዜየን ሰጥቸ ነበር የማዳምጣት በጣም ጥሩ ወዳጀና እንደ ታላቅ እህቴ ነበረች ምንጊዜ ሳስታውሳት እኖራለሁ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 7 měsíci

    Thanks 🙏 😢

  • @nyo1026
    @nyo1026 Před 7 měsíci

    Let the guests speak, stupid journalism

  • @_DoiTMedia_
    @_DoiTMedia_ Před 8 měsíci

    ሰው በላውን ስረት መፈንቅለ መንግስት ማክሸፋቸን እንደክብር ያወሩታል ደግሞ ። ያኔ ቢሳካ እኮ በድርድር አልቆ ወያኔም እንዲህ አትፈነጭም ነበር

  • @mekonnenhailu3951
    @mekonnenhailu3951 Před 8 měsíci

    አምቡላሱ ለምን ወደ ቤተመንግስት ሄደ ? ቤተመንግስት ሆስፒታል ነው እንዴ?

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 9 měsíci

    Bakachihu Yehe Foto ye Qey shibir foto new...be 1969/70 yetenesa new..enji ye 81 ayidelem.

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 9 měsíci

    Ethiopians deceptive culture quite at the time of the crime and play a hero’s game generation after the fact

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 9 měsíci

    Telling story to play hero and to make money some of you might have contributed to the horror one way or the other

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 9 měsíci

    You are quite at the time you could have left the country and voice for justice

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 10 měsíci

    ልክ ድምፅህን ስሰማ እጅግ ደስ አለኝ❤🎉

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 10 měsíci

    ደረጃ እና አዜብ ጀግኖች ናችሁ። ከካሊፎርኒያ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 10 měsíci

    ከልቤ የምወደው እያዮ ማናዜያዉ

  • @Bio650
    @Bio650 Před rokem

    ያላለቀ ስራ የሰነፍ ጅምር ሌቦች አማግድለው የጭንቀት ክምር የሚል የዕድገት በህብረት ዘፈን የዘፈነው ጓደኛህስ ?

  • @Bio650
    @Bio650 Před rokem

    ያላለቀ ስራ የሠነፍ ጅምር ሌቦች አማግደው የተንኮል ድር የሚልም ዘፈን ነበረው

  • @mulatayto2381
    @mulatayto2381 Před rokem

    ጋዜጠኝነት ይሄ ነው ።

  • @mulatayto2381
    @mulatayto2381 Před rokem

    Thise is what I am Interesting 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370

    "No justice No peace "LESS talk more actions. Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice. More than one million tigray and Amhar die.

  • @rockee05
    @rockee05 Před rokem

    Where can we find all the broadcast records from that day in 1983

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Před rokem

    my favorite people bezuohu ye abate guadegoh nuberu be mefnkele mengistu yemotut .betam lib yesebral yehen sesema .. tebareku .

  • @nigistkidane5853
    @nigistkidane5853 Před rokem

    Thank You love your program . Keep it up

  • @nigistkidane5853
    @nigistkidane5853 Před rokem

    ምነው ታስጎመጃለህ ልጄ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    If the 5 books are wrong, why don’t you remove them from the market?

  • @gibetilahun9187
    @gibetilahun9187 Před rokem

    ⁹9

  • @kebededawit9219
    @kebededawit9219 Před rokem

    kolenel kassaye betam yimigerim tarik naberen enem qanyewu steshion neberiku kene general Husen Ahemedina yemehands azaze kneberu knshaleka kassa Ferede gari tigilun senababiss ke mymedo akebabi yemetut betnuni enji tariku yeshinifet becha sayihon kAsimera Yetechnewun BIRR Endet Tefetshio ende telake YE General Temsgen be Afabet yemotuti Gudayis endet resut?

  • @thxsdffjxbfj1352
    @thxsdffjxbfj1352 Před 2 lety

    እኔ እደ ድራማ ነዉ ያዳመጥኩት ያትዉልድ

  • @thxsdffjxbfj1352
    @thxsdffjxbfj1352 Před 2 lety

    ያትዉልድ ጀግና ነበር እኮ 😢😢😢😢😢

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety

    ደሬ ድምፅህን ስሰማ አርጎ እየጠጣው ይመስለና ኛል ደስ ሲል እኮ አንደበተ ጣፋጭ ነህ እውነቴን ነው ወላሂ

  • @abdumohammed4885
    @abdumohammed4885 Před 2 lety

    መጀመሪያ በ1981 አካባቢ ነው የተክሌን ትግረኛ ዘፈን የሰማሁት።

  • @marmaryeheyabenat1796

    ጆንዬ ነብስህን ይማር

  • @tsionnigusse2244
    @tsionnigusse2244 Před 2 lety

    ደሬ ስለ ጀነራል ፋንታ በላይ ጀባ በለን ደሬ እባክህ

  • @tsionnigusse2244
    @tsionnigusse2244 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ደረጀ እና አዜብ

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 Před 2 lety

    ማን ይናገር የነበረ ÷ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ እኔ በዕለቱ በብዙ ነገር የተሳተፍኩና ጉዳዩን በተሻለ መንገድ የማውቅ የሜጀር ጀነራል አበራ አበበ ልዩ ረዳት የነበርኩ ምስክርነቴን በተሻለ መንገድ ልስጥህ እያልኩት ÷ ጋዜጠኛ ደረጀ ከኩዴታው በማይልስ ሩቅ የነበሩና ምንም ግንዛቤ የሌላቸውን ግለሰቦች አሰልፎ ያዳምቃል። ስሜ ደረጀ መሆኑ ደብሮት ይሆን!!።

  • @newjob8047
    @newjob8047 Před 2 lety

    Wow Ejig betam denke now. Berta Dere!!

  • @wedihazhaz9295
    @wedihazhaz9295 Před 2 lety

    የሆነ የተደበቀ ምስጢር እንዳለ ጥርጥር የለውም። ኣምቡላንሱ ከመከላከያ ኣስከሬኑና ቁስለኛው ወደ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል በመውሰድ ፈንታ ለምንድነው ወደ ቤተመንግስት የወሰዳቸው የሚለው ጥያቄ ቢቀርብ መልሱን የሚሰጥ ይመስለኛል።

  • @newjob8047
    @newjob8047 Před 2 lety

    I hope by now Shambel retrieved additional facts to solve the puzzel.

  • @newjob8047
    @newjob8047 Před 2 lety

    Thank you Tagele! On top of what he did he also has Ethiopian blood grand children's that keeps them alive his mum, Alulua ( son) ... coming generations.

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 Před 2 lety

    እነኚህ ጀግና ስማቸው ያልተነገረለት ብርቅ ከሀገር ልጆች ናቸው።Maximum Respect!!!!!

  • @yilmamengesha9051
    @yilmamengesha9051 Před 2 lety

    የአንዱን ትክክለኛ ንግግር ሳታስጨርስ እባክህ ወደሌላ አትግባ የማስጨረስ ልምድ ይኑርክ፡፡

  • @marleul3455
    @marleul3455 Před 2 lety

    dere GOD bless u

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @tarikugebresilassie2456

    ጓድ ሀቢብ፣የሰው ልክ፣የአፋርነት ተምሳሌት ።

  • @sabazera5675
    @sabazera5675 Před 2 lety

    እኔ የወታደር ልጅ ነኝ አሰመራ ተወልጀ እሰከመጨረሻ ድረሰ አብረን የኖርን ነን አባቴ 12 ብርጌድ ነው የካንብ ልጅ ነኝ እነሱ የሚያወሩት ነገር በሙሉ የምናቀው ታሪክ ሰለሆነ ደሰ ብሎን ነው የምናዳምጣቸው

    • @yordanostesfay6207
      @yordanostesfay6207 Před 2 lety

      enam endat ney

    • @user-bk4jl8qn4m
      @user-bk4jl8qn4m Před 4 měsíci

      አኔም የወታደር ልጅ ነኝ አዲስ አበባ በቀድሞ የአራተኛ ክፍለጦር ካምፕ ውስጥ ነው ያደኩት በደርግ ግዜ ማለት ነው። ልጆች ብንሆንም ብዙ የምናየው አና የምንሰማቸው ነገሮች ነበሩ። ይህን የመሳሰሉ ታሪኮች ሲነገሩ የሰማነው አና ያየነው አንዲሁም የወለዱን ወላጆቻችን አና የቅርብ ጓደኞቻችን ታሪክ ሰለሆን በተመስጦ ነው የምንሰማው።