Sheger Shelf - እያስመዘገብኩ ነው - ከአውግቸው ተረፈ - በፍቃዱ ተክለማርያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2024
  • #Ethiopia #ShegerShelf #Shegerradio
    Sheger Shelf - እያስመዘገብኩ ነው - ከአውግቸው ተረፈ - በፍቃዱ ተክለማርያም
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 9

  • @sisyawudneh5200
    @sisyawudneh5200 Před rokem +1

    ፍቄ "የኔ ጌጥ" የአተራረክ ለዛህ ከማይጠገብ ድምፅህ ጋር ድንቅ ነው ❤❤❤መቼም አረሣህም።

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን
    ነፍሶትን በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +1

    ጋሼ ፍቃዱ ,, አይረሴ ምርጥ ሰው
    ነፍስህን ይማረው 🙏🏿❤😭😭😭

  • @esatenawuha
    @esatenawuha Před rokem +2

    አውግቸው ተረፈ ምርጥ ደራሲ

  • @ashurast384
    @ashurast384 Před 2 lety

    የመፅሃፉን ርእስ አስታውሱኝ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 2 lety

    ሁሌም ይቆጨኛል ጋሽ ፍቄ በስንፍና ያጣነው ይመስለኛል ብንጨክን እና እምቢ ብንለው ኖሮ ይድን ነበር።

  • @R.A52
    @R.A52 Před 2 lety +1

    ጋሽ ፍቄ ነፍስ ይማር መቼም ማይረሱ ሰው

  • @hellenabeje
    @hellenabeje Před 2 lety +1

    አፈሩን ገለባ ያርግለት ጋሽ ፍቄ..ወርቅ ድምጽ፣ ወርቅ አተራረክ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety

    ፍቄ ትረካ ትችላለህ በተለይ ጥቁር ደም እና አያ ነውጤን ነብስ ይማር