ሸገር ሼልፍ - ሰማያዊ ጤፍ እንጀራ - ከጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል Jarso Mot Baynor Kirubel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2021
  • #ShegerShelf #JarsoMotBaynorKirubel #EthiopianTereka
    ሸገር ሼልፍ - ሰማያዊ ጤፍ እንጀራ Semayawi Teff injera - ከጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል Jarso Mot Baynor Kirubel
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 19

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Před 3 lety +6

    ትረካ የሰማሁ ሳይሆን ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ😮

  • @benyamalebachew7680
    @benyamalebachew7680 Před 3 lety +11

    ጃርሶ ራሱ የቋንቋ መዝገበ ነው። ግዕዝ ፣አማርኛ ፣ኦሮምኛ ፣ እንግሊዘኛ ...መቻሉ ለልዩ የአጻጻፍ ዘዪው አስተዋጾ አድርጓል። በተልይ አማረኛው ክብርዋን የገለጠችለት ይመስላል። በዚህ በኛ ዘመን የሚገለምም ቋንቋ አጠቃቀማችን ላይ እንደ ጨው የማጣፈጥን ሚና እየተወጣ ይመስለኛል። ቃለ ምልልሶችን እና ትረካዎችን ሰምቻለሁ። እግዚአብሔር ለጃርሶ እና ለመዓዛ (ሸገር ራዲዮ)ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    • @hellenabeje
      @hellenabeje Před 3 lety +2

      ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል ማለት ምስሉ ላይ የሚታየው ሰው ነው? እና ደግሞ ስሙ ሁልጊዜ ይገርመኛል የብእር ስሙ ነው ወይስ ሙሉ ስሙ እንደዚህ ነው?

    • @belayberhe1412
      @belayberhe1412 Před 3 lety

      @@hellenabeje my question too?

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 Před 3 měsíci

    Really amazing. Thanks Behailuye for inviting me to listen to this Tireka🙏❤️

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 3 lety +3

    ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን እንወዳቹሃን በነካ እጃቹ እባካቹ የየኔታ ጡሩነህ ጭራንም አክልሉንማ 🙏❤👍❤

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety +3

    ድንቅ ነው ላስተዋለው። የሚገርመኝ ይህን የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብቻ የምታውቀውን ሚስጢራት በልብ ወለድ መልክ መጻፉ ነው።ያስደመመኝ ጃርሶ ኪሩቤል በሻህ ማወቁ ብቻ ሳይሆን ማመኑም ነው። ማንነታችን ሚስጢር ነው ይህም ጽሁፍ 🙏💚💛❤️

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 3 lety +1

    What a lovely narrative

  • @cherbolesgang6567
    @cherbolesgang6567 Před 3 lety +5

    ለብዙ ጊዜያት ስፈልገው ነበር 🤩

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 3 lety

    አቤት ! ልቤ እንደተንጠለጠለ ሆ !
    ይህንና ይህን የመሰለ ታሪክ ቅርስ ይዛ የኖረች ሃገርና ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @henokkassahun7397
    @henokkassahun7397 Před 3 lety +1

    amzing

  • @alemayehutafa6816
    @alemayehutafa6816 Před 3 lety +1

    ክበሩልን ለስንት ጊዜ ስፈልገው ነበር።

  • @blensegedbeyenefirew8579

    Drstu Trkiew Musekaw grume new lyue

  • @samdan1425
    @samdan1425 Před 3 lety +1

    He is amazing! Can anyone post a link of his work "Yememire Chirra" please? I couldn't find it.

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i Před 3 lety

    👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬