መስፍን አበበ 1944 - 2008ዓ.ም Biography Mesfin Abebe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2022
  • ➤አዘጋጅ ፦ አምባው ደሳለኝ
    ➤አቅራቢ ፦ ቢኒያም በቀለ (ቤንጃ)
    ➤ኪነ ጽሁፍ ፦ አብዱልከሪም ከማል
    ➤ማጀቢያ ሙዚቃ ፩ ፦ መስፍን አበበ
    ➤ሎጎ ዲዛይን ፦ ሠዓሊ ደጀን ዓለማየሁ
    ➤ ተምብሌን ዲዛይን ፦ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ

Komentáře • 93

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow Před rokem +8

    ያዥልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና ቦታ ምረጪና፣
    ወይ ሀረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ፣
    ነይና አጫውቺኝ ነይና።
    ሁሌ በጆሮዬ የሚያቃጭል ሙዚቃ ነው ከአድር ባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ይሻላል ብለኸኝ ነበር አምብዬ እውነታውን አረጋገጥሁ አጃይብ የደሴው የቀለም ቤት ወይዘሮ ስህን የብዙ ዝነኞችና ተፅእኖ ፈጣሪዎች ወላጅ ነው ይህ ድንቅ የጥበብ ሠው በዚሁ ቤት ማለፉ እና በመምህርነት ሞያ ታሪክ እንዳለው አላውቅም ነበር ከምር ቦክስ ጊታር ለእሡ የተፈጠረች ነው የሚመስለው ድንቅ ነው ነዋይ ደበበ ከዚህ የሞያ አጋሩ ምን መቅሠም እንደነበረበት ጠንቅቆ ያወቀ ይመስላል👌በጣም ያስደመመኝ መስፍን አበበ ለሀገር ስለማዜሙ የምሠማው ገና አሁን ነው ።ድንቅ ነህ እኮ ጥበበኛው ወንድሜ ስለመስፍን አበበ እጅግ ጥልቀት ያለው የትም ያልተሠማ ግዙፍ ታሪክ ነው አዘጋጅተህ ያስኮመኮምከን ያልዳሰስከው የህይወቱ ክፍል አለ ለማለት አይቻልም ቢኒ ደግሞ በዚህ ልቅም ባለ ማራኪ አቀራረቡ ለመስማት ያለንን ጉጉት ጨምሮታል👌እውነትም የእምዬ ጦቢያ ጀግና ልጅ ጥበብን አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ባለተሠጥኦ ድንቅ ጥበበኛ ትልቅ ሠው እውነት ልዩ ነው ሀገሩንና ህዝቦቿን ከሁለት የጥበብ ባህር የመገበ የወደድኩት እጅግ ገላጭ አባባል ነፍሡን በሠላም ያሳርፍልን 💔ይህ ዝግጅት ከማያልቀው የከያኒዎቻችን ጥልቅ ማንነት ጋር እንድንቆራኝ እያበረከተ ያለው አስተዋፆ ይህ ነው የሚባል አይደለም ገና ብዙ ብዙ እንጠብቃለን ውድ ወንድሞቼ ጥምረታችሁ ሁሌም ያስደስተኛል በርቱልኝ………🙏አምብሽ ወንድሜ ቦክስ ጊታሯ ግን ካንተም ጋር ልክክ ብላለች😂👌

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      አሜን ነፍስ ይማርልን ውድ እህቴ ከሉዲዬ ፤ አመታቶች ብዙዎችን ሲቀይራቸው አይቻለው፤ አመታቶች ምንም ያልቀየሩሽ ሰው ነሽ ፤ ሁልግዜም የምንሰራቸዉ የምንሞክራቸዉ ሥራዎች ልፋቱን ተረድተሽ ገብቶሽ ጊዜሽን መስዕዋት አድርገሽ በማየት እና በተጨማሪም ሰፋ ባለ ሀሳብ ሞራል ስለምትለግሽን እናመሰግንሻለን።
      አዎን ከሉዲዬ ድምጻዊ እና መምህር መስፍን አበበ ለሀገሩ ብዙ ካበረከተዉ አንጻር እምብዛም አልተዘመረለትም ። በጣም ያናደደኝ ከላይ እንደሰማሽዉ ግብዓተ ፍጻሜዉ ሢፈጸም እንክዋ ~ ቁራጭ ወረቀት አሰናድቶ መስፍን ማለት ብሎ የሚዘክር ሰዉ አለመኖሩ ግዴለሽ መሆናችንን ያመላክታል ። ያዉ ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ ለወደፊቱም ትዉልድ መስፍን ማን ነበር ብሎ ቢፈለግ እንክዋ ይህ አጭር የስራ ህይወት ጉዞ ወ ትሪኩ ግንዛቤ እንዲሰጥ በማሠብ ጭምር ነዉ።
      አይ የቦክስ ጊታሩን ነገርማ ተይዉ ለመለማመድ እየመከርኩኝ ነዉ ! ከበሮ በሰዉ እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር እየሆነብኝ እንጂ ••••

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow Před rokem +1

      @@ambaw1004 አምብዬ በጣም ነው ያዘንኩት ቢኒ ስላነሳው ላለመድገም እንጂ የኛ ሀገር የጥበብ ሠዎች ቆመውም ሞተውም አይደላቸውም በህይወት እያለ መርዳቱ ማድነቁ ባይሆንላቸው በአስክሬኑ ፊት እንኳን ይህን ኢሚንት ክብር ያለመስጠታቸው ወንድሜ በይበልጥ ልትከበር ይገባሃል ይህን ስራ በመስራትህ🙏🙏🙏

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      @@keludifamilyshow አዎ ከሉዲዬ ልክ ብለሻል ዉድ እህቴ ~ የአቅማችንን መዘከራችንን አንተዉም ጥቆማ ካለሽም እቀበላለሁ ውድ እህቴ

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow Před rokem +1

      @@ambaw1004 ትክክል በርታልኝ ወንድሜ እሺ በደስታ አሁንማ ትክክለኛ ቦታው ተገኝቷል አምብዬ👌👌👍

    • @sebezTube1
      @sebezTube1 Před rokem +1

      ከሉዲዬ😍😍

  • @yeneneshtezgera8430
    @yeneneshtezgera8430 Před 25 dny +1

    RIP መስፍን አበበ 🙏 ያዥልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጭና❤

  • @asgadittube
    @asgadittube Před měsícem +1

    የአስጋ ዲት ማሪያም ልጆች ይህን ተጋበዘል ኝ

  • @asgadittube
    @asgadittube Před měsícem +1

    መ ምህሬ ነበር ሙዚቃ የሰወ ደደኝ የ 5 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před měsícem

      Wow በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እስኪ እባክህ ምን አይነት መምህር እንደነበር ትንሽ አጫውተን

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 Před rokem +1

    Than you so much I enjoy this video ❤

  • @mulugetaembiale9600
    @mulugetaembiale9600 Před rokem +1

    Mesfin Abebe Weldemariam is my favourite singer. I can't get enough of listening his music. Most of the time he makes me cry. RIP. He died on the eve of my birthday.

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      Yes he was great singer RIP. Mulugeta What was your favorite music from his album ?

  • @amsalumengistu7945
    @amsalumengistu7945 Před 8 měsíci +2

    ደሴ ላይ ነዉ ቤቷ በ1972 ዓ.ም.ዘፈኑን ኦሪጅናሉን እባክህ ፈልገህ አሠማን። አመሠግናለሁ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před 8 měsíci

      መልካም እስኪ አንድ ወዳጅ አለኝ እጠይቀዉና ካገኘሁት ምንም ችግር የለዉም ።

  • @marthamengistu7882
    @marthamengistu7882 Před rokem

    My favorite singer. Miss you!Rest is pace my beloved!!!

  • @benjatube
    @benjatube Před rokem +1

    አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት የማይወዱ ሙዚቀኞቻችን የሚለው ሀረግ እስካሁንም እንደቀጠለ ነው ።
    ያልተዘመረለት ድንቅ የኪነጥበብ ሰው ነበር በዚህ የህይወት ጉዙው ዝግጅት ብዙ ስለመስፍን የማላውቀውን ነገሮች ያወኩበት ድንቅ ዝግጅት ነበር።
    በመጨረሻ ግን ለሀገር የዋለውን ውለታ ተዘንግቶ በግባተ መሬቱ ቀን እንክዋን ታሪኩን የሚያቀርብ አጣ።
    ወዝወዝ ከአምባው ጋ ይህን የመስፍኔን ታሪክ ድንቅ በሆነ መልክ አዘጋጅተህ ትውልድ እንዲያውቀው ስላደረክ እጅግ እናመሰግናለን።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ከ ዘጠኝ ወር በጋ ከሦስት ወር ክረምት ፤
      እንዴት በመሥከረም በቤንጃ ልሙት ፤ ይባላል ! ቤንጃ ( ቢኒ ) ለዚህ ዝግጅት እንደሁልግዜዉም መልካም ፈቃድህን በመቸር ~ በትንፋሽህ ብፍ ብለህ ታሪኩን ጥሩ አድርገህ ሥለተረከዉ እዉነት እዉነት የመስፍን ነፍስ ሐሤት ታድርጋለች ።
      እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ ። የሀገር ባለዉለታ የነበረዉ መስፍን አበበ አቅማችን ባይፈቅድም እነኾኝ በቻልነዉ አቅም ~ ከዚህ የበለጠ ክብር ቢገባዉም እንደአቅማችን ዘክረነዋል ።

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 Před rokem +1

    I really miss mesfin abeb rest in peace still make me cry my favorite Ethiopian artist
    Rest in peace

  • @playpoints5425
    @playpoints5425 Před rokem +1

    Fetari Esun Endasebachihut Enantenm Yasibachihu Mesifini sishegn Enkuwan shignitu yasazin never Hulum teregna new gin Bekibir Alemeshegnetu Mingizem yemayiresa Asazagn new !!!! RIP Mesifini!!!!!!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አሜን ነፍስ ይማርልን 🙏

  • @keb290
    @keb290 Před rokem +1

    I have no words to admire him and to express his arts.
    He is a legend.
    Thank you sooo much.

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před rokem +1

    ድንቅ ትርካ ነው ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍ

  • @sebezTube1
    @sebezTube1 Před rokem +1

    ወዝወዝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      እናመሰግናለን እዮብ ወንድሜ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow Před rokem +1

    Welcome Ambeye Wow watching👌

  • @genetabebe2152
    @genetabebe2152 Před rokem +1

    Thank you so ooooooo much

  • @EskediStyle
    @EskediStyle Před rokem +1

    Amazing performance as usual 👏👏👏

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      Thank you Eskedi I miss you in your new video please come bake.

  • @tsedaleabebe3002
    @tsedaleabebe3002 Před rokem +1

    Wow thank you Ambish yemadenkwn leben yemytgebe muzeka selalebesken betame berkeke beye Amesegnalu

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      እታለም ሁልግዜም ሞራል ስለምትሆኚን እያመሰገንሉኝ ዝግጅቱን እና ሙዚቃዉን ስለወደድሽዉ ደስ ብሎኛል ፤ መስፍን አበበ ግሩም ዘፋኝ ነበር ።

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 Před 6 měsíci +1

    R. I. P. Messfin Abebe yenee leagnd 👌✌️❤️

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +2

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤️_

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አሜን ማራኪ አንቺም ሰላሙን ያብዛልሽ ከጤና ጋር፤

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወዝወዝዬ ጎበዝ የኔ ወንድም።❤😇

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      እናመሰግናለን ማኪዬ ፤

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Před rokem +2

    ይህን የመሰለ ቤተሰብ አለመዛመድ ብዙ ያጎድላል ብዬ ተዛመድኳችሁ በርቱ : የልጅነት ትዝታዬን ጋሽ ምስፍንን መዘከር በመቻላችሁ አስታዋሽ አያሳጣችሁ እላለሁ በርቱ :: ♥️🙌🏽

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ዳኒ ዘ ሐረር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወዳጃችን ፤

  • @FikerEkoNew
    @FikerEkoNew Před rokem +4

    Reminds of my childhood growing up in Adwa Tigray. His cassette was sold big in Adwa & Axum, an area that I grew up in.
    Nefse yemare.

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      AMEN 🙏

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      አዎ በመልካሙ ጊዜ ካሴት ሲወጣ ዘርና ብሔር መርጠን በማንገዛበትና በማናዳምጥበት ጊዜ ነው መስፍን አበበ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተወዳጅ የነበረው፣ከትግራይ ኪሮስ አለማየሁ፣ ከወለጋ/ኦሮሞ አብተው ከበደ፣ ከጉራጌ መሐመድ አወል ወዘተ ዜማዎችን ሲያወጡ ከየትኛው ብሔር መጡ፣ ቋንቋውን አናውቀውም ወዘተ ሳንል በፍፁም ኢትዮጵያዊ ስሜት ስናዳምጥና ስንደሰትባቸው ኖረናል!
      እንግዲህ ሲያልቅ አያምር ሆነና የሁሉንም ዜማ በፍቅር መስማቱና መደሰቱ ታሪክ ሆኖ ቀርቶ የቅኝ ገዥዎች ሴራ አስፈፃሚዎች እነ መለስ ዜናዊ በቀየሱልን የዘረኝነትና ጎጠኝነት የጥፋት መንገድ በመንጎድ እርስ በርስ የጎሪጥ እየተያየን አልፈንም ሕፃንና እርጉዝ ሳይቀሩ በ21ኛው ክ/ዘመን የማይታሰብ አጋድመን በማረድ፣ ሰው ዘቅዝቆ በመስቀልና ከነ ሕይወቱ በማቃጠል የአለም መሳቂያና መሳለቂያ ሕዝብ ሆነናል፣
      እንግዲህ ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም እንደተባለው ከሰው ብንጠብቅ የጠበቅነው እና ተስፋ ያደረግነው ቀርቶ ጭራሽ ሁሉም ነገር ከድጡ ወደ ማጡ በመሆኑ ሁሉን ቻይ አምላካችን ይህን ሰይጣናዊ የሆነ የዘረኝነትና የጎጠኝነት አሳፋሪ ስርአት ከኢትዮጵያ አጥፍቶ እንደ ጥንቱ በፍቅርና በሰላም ለመኖር ያብቃን፣ አሜን!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      ስዩሜ ልክክ ያለ ልክ ብለሀል አንዳችም የምጨምረዉ የምቀንሰዉም ጉዳይ የለም ክብረት ይስጥልን።

  • @enaneykitchen
    @enaneykitchen Před rokem +2

    አምብሽዬ ዘይገርም ስራ ነው ባክህ….እኔ ቆየት ላሉ የሙዚቃ ስራዎች ልዩ ፍቅር ነው ያለኝ! መስፍኔ ደግሞ ስወደው ….ደግሞ እዲህ ጉደኛ ታሪክ እንዳለው ስላሳወከኝ ከልብ አመሰግናለሁ!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      እናነይ ማዕድ ቤት ውድ እህታችን እኛም ግዜሽን ሠዉተሽ ሥለኮመኮምሽው እናመሰግናለን ፤

  • @dktube21
    @dktube21 Před rokem

    ሙዚቃ መንፈስን የሚያነቃቃ ሀይል ያለው ለሰው ልጅ የተሰጠ ጸጋ ነው። ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ወንድምዓለም አ.ደ በርታልን💚💛❤ መሰፍኔም እንዲሁ❤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ክብረት ይስጥልን ወንድማችን ፤ እናመሰግናለን፤
      መስፍኔ ብዙ ያልተዘመረለት ድንቅ ድምጻዊ እንዲሁም መምህር ነበር ።

    • @dktube21
      @dktube21 Před rokem +2

      @@ambaw1004 እውነት ነው በስራቸው ልክ ያልተነገረላቸው የጥበብ ሰዎችን መዘከር በራሱ ታላቅነት ነውና ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +2

      @@dktube21 ክብረት ይስጥልን በድጋሜ

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 Před rokem +1

    መስፍን አበበ ነፍሱን በገነት ያኑራት አዋሳ አስተማሪዬ ነበር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አሜን ይማርልን ; ምን አይነት መምህር እንደነበር ትንሽ አጫዉተን በምልሰት Naol

  • @exc154
    @exc154 Před rokem +1

    የጥበብ ሰዎችን መዘከር መልካምነትና አስተዋይነት ነው በርታልን ወንድማችን ከልባዊ የአክብሮት ሰላምታ ጋር_ደምሰው ካሳሁን_(DK Tube)💚💛❤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ገጣሚ ደምሰዉ ካሳሁን ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ፤ በቻልኩት አቅም ለመዘከር ጥግ ድረስ እሄዳለሁ ።

    • @exc154
      @exc154 Před rokem +1

      @@ambaw1004 ጎበዝ!!! አምላክ ካንተ ጋር ይሁን!!!

  • @peacepilot2251
    @peacepilot2251 Před rokem +1

    በጣም ጣዕም ያለው ዜማው ትዝ ይለኛል ኣስመራ ተወዳኝ ነበር።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      እስኪ ትንሽ ንገረን ስለዛ ግዜ ወንድሜ

    • @peacepilot2251
      @peacepilot2251 Před rokem +1

      @@ambaw1004 በቡናቤት፣በመጠጥ ቤት፣በሬድዩ እንሰማው ነበር፣ኣማርኛ ዘፈን በጣም ተወዳጅ ነበር፣ነበር ባይሰበር።ኤርትራ ከተገነጠለች በሁኣላም ይሰማ ነበር፣ከባድመ ጦርነት በሁኣላ ግን ተከለከለ።ህዝቡ ምን ይል ነበር መሰለህ፣ድንበር ከፈለጋቹ ዝጉት ግን ትንሽ ቀዳዳ ለካሴት መተላለፍያ ተውልን እያለ ኣስመራ ከተማ ይቀለድ ነበር።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      @@peacepilot2251 ሃሃሃ•••እዉነት እኮ ነዉ ፤ ሙዚቃ የመጽናኛ መደሰቻ ምንጭ ነዉ፤ በነገራችን ላይ በጦርነቱ ወቅት እኔ 12 ዓመቴ ነበርና ብዙም አይገባኝም ነበር ፤ ሙዚቃ እስከመከልከል ድረስ መድረሱን አሁን ገና ስሠማ

    • @peacepilot2251
      @peacepilot2251 Před rokem +1

      @@ambaw1004 one way politic. unfortunately our leaders are not modern politician.

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ልክክ ያለ ልክ ነዉ ፤ when I think about politics I just don’t understand it

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Před rokem +3

    ቴንኪው አምባው : መስፍኔ ነብስ ይማር : "ግንቦት 24, 2008 E.C. (June 2,2016) መስፍን አበበ በ63 ዓመቱ አረፈ :: ባለትድርና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነበር::

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +2

      ኸረ ምንም አይደል መስፍኔን መዘከር ግዴታችን ነዉ ፤ ምርኩዛችን አንተም የምትሰራዉ ሥራ ቀላል የሚባል አይደለም ፤

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Před rokem +2

      @@ambaw1004 , thanks again 🤙🏽

    • @tere6790
      @tere6790 Před rokem

      @@ambaw1004 በጣም አመሠግናለው በግል እንደአንተ ማንም አላስተዋወቀውም 🙏
      በሰዐቱ ልጅ ብሆንም ቤተሰቦቹን አዋሳ አንድ ሠፈር ነበርን የሴት አያቱን( የእናቱን እናት) እናቱን ና አባቱን ወንድሞቹ ተክሉ አበበ, ቴዎድሮስ አበበ, እህቱ ቴሬሳ አበበ ይባላሉ ቴሬሳ እንደውም በረዥም ፀጉርዋ ትታወቃለች መስፋን አብዝቶ የሴት አያቱን ይመስላል በተለይ አይኖቹ . አቶ አበበ በቀበሌ እና በአዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ሠበካ ጉባኤ አባል ሲሆኑ የቤተክርስትያን ህንፃ ኮሚቴ ሆነው ካሠሩ ግለሠቦች አንዱ ናቸው , የመስፋን እናት ብዙ ውጭ አይታዪም በለቅሶ ወይም ሠርግ ካልሆነ ብዙ ጊዜ አፅዋማት ሲኖሩ ሙሉ በሙሉ ተከናንበው የፀሐይ መነፅር ነጭ ካልሲ በክፋት ጫማ ረጅም ቀሚስ አርገው ጃንጥላ ይዘው እኩለ ቀን ለማስቀደስ ሲሄዱ በልጅነት አዕምሮዬ አስታውሳለው የሰፈር ሰው የንጉሳዊ ቤተሰብ ይመስላሉ ይሉ ነበር !

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem +1

      ተረፈ ወንድሜ እጅግ በጣም የሚደንቅ መረጃ ነዉ ያጋራኸን ፤ ክብረት ይስጥልኝ በጣም አመሰግንሀለሁ ። ምናልባት ቀድሜ ባዉቅ ኖሮ በሱ ዝክረ ታሪክ ውስጥ የቤተሰቦቹን ስም አካትታቸዉ ነበር በጣም ገርሞኝ ነዉ የፃፍከዉን ያነበብኩት ክብረት ይስጥልኝ በድጋሜ አመሰግናለሁ።

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 Před rokem

    👍👍👍

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Před rokem

    🙏❤️

  • @Kentibaw
    @Kentibaw Před rokem +1

    Thank uuuuu

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      You welcome

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před rokem

      @@ambaw1004 መቸ ነው ያርፈው አላቅም ነበር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      ትንሽ ቆየት አለ 2008 ዓ•ም | ነፍስ ይማርልን | ድንቅ ሙዚቀኛ ነበር ታሪክ ሲዘክረዉ ይኖራል

  • @jirujireen
    @jirujireen Před rokem

    RIP!

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před rokem +1

    በትዝታአበረርከኝ ወንድማችን።እውነቱንነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      ብረሪልን እህታችን

    • @user-dg3xv3jb3y
      @user-dg3xv3jb3y Před rokem +1

      @@ambaw1004 እረታው።ወንድምአለም አረብሀገርነውእኮ ያለሁት።አልጎዳባችሁም

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      @@user-dg3xv3jb3y እሽ እህትዬ ያዉ በረሽ ሀገርሽ መግባትሽ የማይቀር ሀቅ ብዬ ነዉ።

    • @user-dg3xv3jb3y
      @user-dg3xv3jb3y Před rokem

      @@ambaw1004 እውነትህንነውአቦ እንደውምመሮኛልየስደትኖሮ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አይዞኝ እህቴዋ አይምረርሽ እግዚአብሔር ያውቃል በርታ በይልኝ 🙏

  • @dawitfanta2894
    @dawitfanta2894 Před rokem +1

    leule egiziabher nebsun. ymarln tesemto emaytegeb music

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አሜን ዳዊት ልክ ብለሀል ወንድሜ መሥፍኔ ሙዚቃዎቹ ተደምጠዉ አይጠገኑም

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před rokem

    ላቀረብክልን ድንቅ ፕሮግራም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፣ ለሙዚቃ የተፈጠረ የሚመስለውን የመስፍን አበበን ዜማዎች ሙዚቃ መጫወት ከጀመረበት 1970 ጀምሮ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ሳዳምጥ ኖሬአለሁ፣ እጅግ በርካታ ትዝታዎችንም በአእምሮዬ ጓዳ አምቄ ይዣለሁ፣ ፈጣሪ የመስፍን አበበን ነፍስ በገነት ያሳርፍ!
    ታዲያ የትውልድ ጊዜው ሲጠቀስ ክልል እንኳ አስፈላጊ አይደለም ክ/ሐገሩና የቦታው ልዩ ስም አብሮ ቢገለፅ መረጃውን ሙሉ ያደርገዋል፣ ለቀጣይ ይህን ማስተካከል መልካም ነው ፣ በተረፈ ሙዚቃ ሊያሰኝ የሚችል አንዳች እንጥፍጣፊ የሌላቸው በወጣት ውብ ሴቶችና ወንዶች ጋጋታና ትርምስ ክሊፕ ተብየዎች ጆሮአችን እየደነቆረ ባለበት በዚህ ወቅት ላቀረብክልን ተወዳጅና የሚደነቅ ፕሮግራም በድጋሜ ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ በርታ!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      ስዩም እኛም እጅግ አድርገን በጣም እናመሰግናለን
      ልክክ ያለ ልክ ብለሀል ፤ የጠቆምከንን ጉዳይም እናርማለን ኸይር ቆይልኝ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      ስዩሜ ሌላኛዉ የምጨምረዉ ነገር ይህንን ባዮግራፊ ( የሕይውት ታሪክ ) ለመስራት ሰነዶችን ሳገላብጥ ብዙ ግዜ የሚገጥመኝ ትልቁ እና ወነኛዉ ችግር በቂ መረጃ አለማግኘት የመረጃ እጥረት እና የባለሙያዉን ቤተሰብ አለማግኘት ጭምር ነዉ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      @@ambaw1004 አሜን ወንድምዬ!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem +1

      @@ambaw1004 ልክ ነህ የዶክሜንቴሽን ችግር በመላ ሐገሪቱ የሚታይ አሳሳቢ ጉዳይ ነው፣
      ለምሳሌ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉትን በጄኔራል መንግስቱ ንዋይ ኩዴታ የተገደሉትን አቶ መኮንን ኃ/ወልድንና የአርመን ኢትዮጵያዊውን ምርጥ የሙዚቃ ሰው ነርሲስ ናልባንዲያንን ወጣቱ መቼ ያውቃቸዋል? ይኸም ሆን ተብሎ ታሪክ እንዲጠፋ ባለፉት 30 አመታት በመሰራቱ ነው የሚል እምነት አለኝ! ስለዚህ እናንተን ልናበረታታ ልናናግዝ ይገባናል፣ ሰላምህ ይብዛልኝ፣ መልካም ጊዜ!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      አሜን ስዩሜል ልክ ብለሀል ፤ እኔ የተወለድኩት በ 1981 ዓ•ም ነዉ፤ ወደህዋላ መለስ ብዬ ብዙ ነገሮችን ሳገላብጥ ሁን ተብሎ የጠፉ መረጃዎች እና የተረሱ ሰዎች ብዙሀን ናቸዉ ፤ የቀደም ታሪካቸዉ በመዘከር እኔ በ ህንድ የጥበብ ሰዎች እና መረጃ አያያዝ እቀናለሁ። የኛ ሀገር መረጃ ማጥፋት የሚጀምረዉ ደርግ ሲመጣ የቀዳማዊ ኃ/ሥላሴን ትያትር ቤት ( ብሔራዊ ትያትር ) ብሎ ስምኛ አሻራዉን ለመደምሰስ ሢሞክር ፤ ወያኔ ሲገዛ ደግሞ ሌላ ስያሜ ፤ አሁን ያለንበት ዘመን ደግሞ ሌላ ስያሜ ፤ ታዲያ በዚህ ቁማር የተነሳ ኦርጅናል መረጃ ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ ።
      በቀደም " ጥርስ የገባጅ ሀገር " የሚል በ ጆን ስፔንሰር የተፃፈ እና በ መንግስት ኃ/ማርያም አርአያ
      በ ምትኬ ቢልልኝ የተተረጎመ መጽሐፉ ወዳጄ ተርካዉ እያደመጥኹ እየደመመኝ ነበር ።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před rokem

    ADEENQACHUALEW DO YOU KNOW HIS MOTHER ALSO VERY GOOD SINGER CAN YOU DIGGS MORE (( )) THANKS FOR EVERYTHING!!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004  Před rokem

      Thank you Frew. I didn’t know that his mother was singer I’ll do my research on that.