NBC Ethiopia | ቃለመጠይቅ የማይወደው ድምፃዊ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ታምራት አበበ ጋር በNBC እሁድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ቃለመጠይቅ የማይወደው ድምፃዊ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ታምራት አበበ ጋር
    National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 32

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 7 měsíci +4

    የሚደንቅ ችሎታ ተሰጥዖ ያለው ዘፈኖቹን እንጂ የግጥሙ ደራሲ መሆኑን ያወቅኩት ዛሬ ነው ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 11 měsíci +5

    ምርጥ እንግዳ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ: thank you for your service 🙏💚💛❤️👍🏽
    ግን ፍትህ ለሶፋ ወንበር:: ሶፍ ይቀየርልን::

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Před rokem +5

    tameye jegna neh በጣም ታሜ ያ የጥሌ አልበም በጣም ሚያሳዝኑ ዝፍኖች ያሉብት አልበም ነው አዎን በጣም ድንቅ አርቲስት ነህ ታሜ እህ ስው በዲሞክራሲ ትርክት ኮ አብዶዋል ለምን አያብድም አብዛኞቹ በ አርት ግማሹ በፖልቲካ ከሀገር የወጡት ትምህርት ስላልተማሩ ነው ዩቱብ ላይ የፈረንጅ መሳቂያ የሚሆኑት

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem

    ክብር እና ምስጋና እሚገባህ ጀግና ነህ ይች ሀገር እንቁዎች ተጥለው ልቅምቃሚው እሚሞገስበት ሀገር ናት እነዚህን የመስሉ የድሮ ድንቅ ደራሲዎቻችንን ገጣሚ ዘፍኝም ካሉበት እየተፈለጉ መቅረብ አለባቸው ሌላሎችም ይኖራሉ ስላቀረባችሁልን እናመስግናለን 👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před rokem +6

    በታምራት አበበ ምክንያት ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት።

  • @tesfayewodaje9623
    @tesfayewodaje9623 Před 8 měsíci +3

    ቴዎድሮስ ታደሰ ዘላለማዊ ዘፋኝ ነው ❤ የልቤን ነው የገለፅክልኝ።

  • @biruktadesse2876
    @biruktadesse2876 Před 11 měsíci +2

    Tamerat Abebe, the legend he's the best and smart artist, he's lyrics back in a day,it's unbelievable, I like him ,most of the best singer, they got from him, God bless you Tamerat 🙏

  • @zelalemattlee6694
    @zelalemattlee6694 Před 11 měsíci +2

    I like the girl. She asked gash tame good questions. Wish she was here in the US

  • @YohannesBizuneheWeldtensaye
    @YohannesBizuneheWeldtensaye Před 10 měsíci +3

    ለክብርና ለራሳቸው ያልኖሩ ብርቅዬዎች

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem

      ሀሪፍ አድርገህ ገልፀሀቸዋል 👌👍👍👍👍

  • @abel8835
    @abel8835 Před měsícem

    አባባ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
    ብዙ አመት ዘፈኑ ንሰሃ ግቡና ነፍሶን ለፈጣሪ ስጡ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይመጡ❤

  • @nataniya143
    @nataniya143 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል
    ስራዎቹ ሁሉ በጣም እሚወደዱ ናቸው
    ነገር ግን በጣም እራሱን ይቆልላል አልተመቸኝም።

  • @ebrahimabdella1367
    @ebrahimabdella1367 Před rokem +1

    ታሜ ምርጥ

  • @hailemichaelgebresenbet2803
    @hailemichaelgebresenbet2803 Před 5 měsíci

    Tami you are the first

  • @kimtelakonjo3630
    @kimtelakonjo3630 Před 4 měsíci

    Tamya yarada lij betam new menewwdeh edmyana tena yeseteh

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před rokem +3

    ምርጥ ተጫዋች ወግ አዋቂ ምርጥ ደራሲ ...

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 5 měsíci

    Wow nice conversation

  • @tamenuttobiaw2367
    @tamenuttobiaw2367 Před 8 měsíci +3

    እራስህን ይህንን ያህል ባትሰቅል ጥሩ ነበር

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Emblba
    @Emblba Před 8 měsíci

  • @yooman8686
    @yooman8686 Před rokem +1

    Tame mirt sew ,,,,tew lemed gelaye!!!

  • @rfdos2152
    @rfdos2152 Před 7 měsíci

    It’s What it’s Tame You’re one of old school Arada!! I don’t think anyone left your generation. Know, the new Teferam Seifu Fanthoun, Elias Tebabal(Lewatehee) or Neway from Wolita this are the current so called
    Arada . Time passed by

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 6 měsíci

    ምነው ወንድሜ ሳታሽሞጥጥ መወያየት ትችላለህ ወንድሞችህ እህቶችህ አንበሶች ናቸው ድምፃቸው እርግብ የሚያረግፍ ድምፅ መረዋ ቃላቶች ውስጠ ዘይቤ ያለው እይ እንተ ፈረንጆቹ ማነ ነትህን አዘናጉህ እስኪ ፅጥ ብለህ ኢትዮያን እነጋግራት ምንድነው ያልከው ዮናይትድ አፍሪክ ባለፈውም ጃንሆይ በመስረቱት እፍሪካን አንድነት ቀንተውብን ሊያጡፍን እዬሴሩብን ነው ግን ይጠፋሉ እዛው ባርነታቸው ይግቡ

  • @user-cu6zd5mw2r
    @user-cu6zd5mw2r Před 9 měsíci

    . See we

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Před 5 měsíci

    እቴአበባ የሚልሽ ወንድምሽ ካንቺ ያልተሻልኩኝ ነኝ ምናአባቴ ላርግሽ የኞ ጊዜ

  • @benegussiegubre6541
    @benegussiegubre6541 Před 10 měsíci

    To much layer the all your life soory 8:21

  • @rado7282
    @rado7282 Před 10 měsíci

    ላነቁረዉ አልኩና ተዉኩት

  • @21derma
    @21derma Před 8 měsíci

    ደነዝ ቴወድሮስ ታደሰን አላለም ኤፍሬምን የት አባህ ልትጥለው ነው

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 Před 5 měsíci +3

      ይሄን የሀገር ባለ ውለታ ትልቅ ሰው ሲሰደብ ማየት ያሳዝናል ፡ የሰውን ልክ አለማወቅ ትልቅ ሰውን አለማክበር መድፈር ሲደፈር ማየት ያማል ።
      ባታውቀው እንኳን ምን አለ እድሜውን ብታከብር ?

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 Před 5 měsíci +1

      እንደምርጫችን ነው ! እርሱ ቴዎድሮስ ታደሰን መረጠ አንቺ ሸ*ር*ሙ*ጣዋ ተወዳጁን ኤፍሬምን መረጥሽ እናም ለምን ሰደብሽው ?

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 Před rokem +1

    አይ፡ታምራት፡አሁንም፡ትፎግራለህ፡ቀዳዳ፡