Thank you for reposting this interesting interview. I'm very sorry about what happened to Tamirat. I'm very concerned that how his state doesn't provide a Healthcare insurance for those who don't have income to buy the plan. He might have to move to another state especially to DC. He can get that next day.
ተቦርነ ተባረክ የሄን ቅመም ባለሞይ ሰላሰተዋወከን የተቀጠለ የአራዳልጅ ፈጣሪ ፈጣሪ የሰላም ይርግል
በጣም ደስ ብሎኝ በጉጉት የጨረስኩት ዝግጅት:: የማይጠገብ ታሪክ : የሚጣፍጥ ጨዋታ::ለሁለታችሁም ምስጋና አቀርባለሁ::ተበርነ ሰለቀድሞ ዘፈኖች እና ሙዚቀኛች ያለህ እውቀት ገራሚ ነው:: ዘፈኖቹን ከነደራሲያቸው እና በየትኛው ካሴት/አልበም ላይ እንዳሉ ስትደረድራቸው በመገረም ነው ያዳመጥኩት:: በመገረም- ያልኩት እንዲሁ ላይ ላዩን እንጂ እንደዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት እንዳለህ አስቤ ስለማላውቅ::
wow this is golden age of Ethiopian music , you are the major contributor of that ages . Unsung hero Tamarat Abebe!!! Long live for Tamrat Abebe
thank you so much TEBORNEH for this interview...big respect to the legend TAMERATB ABEBE
ባለ ሞያ ሲጠይቅ ይህን ይመስላል..thus is more than perfect. thank you teborne!
በጣም ደስ የሚል ታሪክና ትልቅ ባለስጦታ ሰው፣ ታምራት አበበን ስላሰማሃን እናመሰግናለን።
ጋሽ ታምራት አበበ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
የያሬድ ታምራት አበበ አባት ።
ቴዎድሮስ ታደሰን እኔም በጣም ነው የምወደው!!!ቴዲዬ እወድሃለው አከብርሃለው!የዛው ዘመን ልጅ። ምርጫችን ብሔራዊ "ስፓሮ ባር"😉
I don't have words waw he is icon of ethiopian music
እጅ ነስተናል። ጋሽ ታምራትም፣ተቦርነም ረጅም እድሜ።
የአንተን ዜማ ና ድርሰት እየሰማሁ ነው ያደኩት ስላየሁ ደሰ ብሎኛል
በጣም የሚደንቅ ተሰጥኦ ያለው ሰው ነውና
በዚህ አይነት ብዙ ባለሙያ ተደብቀዋል ማለት ነው ። እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም።
ተቦርነ አስደመምከን አቦ የት ከረመ ይህ ታላቅ ከያኒ። አረ እንደገና ከሀ- ፐ ኢንተርቪ አድርገው ተአምር እኮ ነው ። የጨዋታ ለዛው ክህሎቱ ወቸ ጉድ ነው። ደረጀ ሀይሌ ሰምተሀል?
ተቦረነ ጀግና ምርጥ ምርጥ ዘመን ማይረው ትልቅ ሰው በማቅረብሕ እናመሰግናለን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመስግናለን ለትውልድ ይቀመጥ ተቦርነህ ጀግናነህ ባለሙያውንም የተመስገነ ይሁን
Tamrat batam tamere nawe yasamahane..egzybhare ytbkehe erageme edma yestehe..yarada tegu waww
Edmena ten abzeto yeste talak sw I have big respect for you
ጋሽ ታሜ ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እረጅም እድሜና ጤና ተመኜሁላችሁ ተባረኩ
የሚገር ም ነው ታሜ እንደዚህ ብዙ ሥራዎች እንደ ስር አላውቅም ነበር ፣እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።
ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ስራወች አንዳንዶቻችን ግጥምንና ዜማ ደራሲወችን ሳናቃቸዉ የወደድናቸው ደስ የሚል ፕሮገራም ፈታ ያለ አራዳ ሁሉም ሊያየዉና ሊያከብረዉ የሚገባ ባለሙያ👏👏
ጫፉ ድረስ የተሳለ ..አቤት ስሜት ❤። እናመሰግናለን።
Thank you for reposting this interesting interview. I'm very sorry about what happened to Tamirat. I'm very concerned that how his state doesn't provide a Healthcare insurance for those who don't have income to buy the plan. He might have to move to another state especially to DC. He can get that next day.
ታምዩ እንኴን አየሁህ ድንቅ ደራሲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ተቦርነ በጣም አናመሰግናለን ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከልን
Amazing person , good show , thank you bring us this person.
Wow betam mitgerm ye music sew neh gash tame ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ ደራሲ አንደኛ ነክ ሁሉም ሚወደድ ዘፈን የሚገርም ሰዉ ❤❤❤❤
ያልተዘመረለት ጀግና 👌
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ተርፎ ከሚቀር ዕድሜ አይነፈግህ
መልካም ዕድል
I navere so you Tama but you are one of the music master.i have heard all your beast getem.the most heard song in ethiopia.
A don't even know him this brilliant man still he got good memories. Thanks teborne
Long live bro. Stay blessed.
አንዱ ይኢትዮጰያ ዕንቁ
እግዝአብሔር ይጠብቅህ ታምዬ
ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ ተቦርነ
ዋዉ ደስስስስስ ብሎኝ ነዉ ያዳመጥኩትኝ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ካሽ ታሜ ❤❤❤
Betam des ylal e/r ybarkachiw
አይ ታምራት እንደዚህ ዓይነት ችሎታ እያለህ እስከዛሬ ብዙዎቻችን አናውቅም ነበር ።ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርህ ።
This guy is amazing, all the music liked growing up is his
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ደስታዬ ብዙ ነው 👍👍👍
በጣም ግሩም ትልቅ ሰው ረጂም አድሜ ለአቶ ታምራት 👍👍
Wow amazing story.
Wow amazing personality
Aye Tame gudagn neh!!!!!!ye miamar tarik new.
wow gash tamrat tnx a lot teborne 👏👏👏👏👏👏👏
ejeg gerum interview betam temechetognal hulete ayehut ayitegebem enamesegenal.
እናመሰግናለን!!!
Amazing interview
ክፍል 1&ክፍል2 አይቼው ሳልጠግበው ነው ያለቀው በእናትህ ተቦር እንደዚ ዓይነት ሙያተኛ ሁሌ አቅርብልን ለአዲሶቹ ትውልዶች መማሪያ ይሆናል።
በዚያ ግዜ በኖርኩ ያስብላል
THE BEST 💚 💛 ❤️
የ13 ወር ፀጋ.......😘😘😘
Yarada lijjj..ayzogen..Lishelem litagez yemigrbaw talak artist new
ታምራት አበበ
Ymigerm interview enamsgnaln teborene
ጌታቸው ረጋሳ የገነት ሙዚቃ ቤት ባለቤት ነው 1
Tamrat Abebe yaltenegerelet sw nw ye arada lej ewnetem ye teborne ye musica ewket ejeg yemegerm nw even ye mastawes bekatum
woooo)w🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን ተሻጋሪ ግጥምና ዜማ ደራሲ
Don't tell me this interview is recorded in US ? This looks in Athobis tera addis ababa
❤🎉
I know tamerat he is funny and loves to joke really i didn't know he is these breve
Beteamm yemiger interview degagaeme besmaw yemyselech.
በሚቀጥለው መልካሙ ተበጀ ቢሆን?
ተወልደ እባክህ ክፍል አንድን ኮሜንት መስጫው ላይ ብታስቀምጥልን አጥቼው ነው
czcams.com/video/GkQzL7W19k4/video.htmlsi=ASvHPh3li8NEBJOc
czcams.com/video/GkQzL7W19k4/video.htmlsi=mZg2kIC1IFfPU8Pw
gofund.me/839ae31d
ምነዎ በቀጠሮ ያለመደብሽን ዘፋንህን አውድላሃለው
አንተ( ልደቱ) ስታስተዋውቅ ምን ብለን አንይ? ማዬት ይቅር አይታስብም ።